ሩስያ 2018 / 23 ሀገራት ወደ 2018 የአለም ዋንጫ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል

ከ9 ወራት በኋላ በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የአለማችን ታላቁ የእግር ኳስ ውድድር ከሚሳተፉ 32 ሀገራት መካከል ከወዲሁ 23 ሀገራት ማለፋቸውን አረጋግጠውበታል፡፡ ከ1986 የሜክሲኮ የአለም ዋንጫ በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ በታላቁ የእግር ኳስ መድረክ ላይ አሜሪካ የማትሳተፍ ሲሆን በ3 ተከታታይ የአለም ዋንጫዎች ላይ ብዙ ርቀት መጓዝ የቻለችው ኔዘርላንድም ከ2018ቱ የአለም ዋንጫ ውጪ ናት፡፡ የ2 ተከታታይ ጊዜ የኮፓ አሜሪካ […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: