ቅማንትን በአዲስ አስተዳደር ለመከለል የተካሄደውን ህዝበ ውሳኔ የፌደሬሽን ምክር ቤት ማጽደቁ ተሰማ

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 1/2010) በህወሀትና ብአዴን የተዘጋጀውንና ቅማንትን በአዲስ አስተዳደር ለመከለል የተካሄደውን ህዝበ ውሳኔ የፌደሬሽን ምክር ቤት ማጽደቁ ተሰማ። ያለህዝበ ውሳኔ በህወሀት ቀድመው የተካለሉት የ42 ቀበሌዎች ጉዳይ አሁንም የህዝብ ጥያቄ ማስነሳቱ ታውቋል። የፌደሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ያጸደቀበት ምክንያት ያለህዝብ ፍቃድ የተካለሉትን 42 ቀበሌዎች ህጋዊ ሽፋን ለመስጠት ነው ሲሉ ታዛቢዎች ይገልጻሉ። የጎንደርን ህዝብ ለመከፋፈል የሚደረገውን የስርዓቱን ማንኛውንም […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: