አገዛዙ በዴራ ሰሜን ሸዋ ዐማራና ኦሮሞን ለማጋጨት የሸረበው ሴራ ከሸፈ፤ የ3 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አገዛዙ በዴራ ሰሜን ሸዋ ዐማራና ኦሮሞን ለማጋጨት የሸረበው ሴራ ከሸፈ፤ የ3 ሰዎች ሕይወት አልፏል

Muluken Tesfaw

በሰሜን ሸዋ ዴራ ትናንት የዐማራና የኦሮሞ ተወላጆችን ለማጋጨት በአገዛዙ የተሸረበው ሴራ ሙሉ በሙሉ የከሸፈ ቢሆን በአገዛዙ ኃይሎች የሦስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ትናንት ጥቅምት 9 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ በዴራና በመራቤት የተለያዩ አካባቢዎች ከፍተኛ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ተካሒደዋል፡፡

በተቃውሞ 7 ሰዎች በጥይት የተመቱ ሲሆነ የሁለቱ ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ አንደኛው መራቤቴ ሆስፒታል ቢደርስም መትረፍ ባለመቻሉ የሟቾች ቁጥር ሦስት ሆኗል፡፡ ቀሪዎቹ 4ቱ ደግሞ በሪፈራል ወደ ደብረ ብርሃን ሆስፒታል ተልከዋል፡፡

የአገዛዙ ኃይሎች ከቱቲ የመጡ ዐማሮች ኦሮሞዎችን ሊያጠፉ ነው ብለው ቢሰብኩም ‹‹ሁላችንም አንድ ነን›› በሚል ከመራቤቴ፣ ብቸናና ዴራ የተሰባሰቡ ዐማሮችና ኦሮሞዎች ዛሬም ከአገዛዙ ኃይሎች ጋር ሲጋፈጡ መዋላቸውን ከቦታው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
የመራቤቴ ከተማ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአጋዚ ወታደር እንደተከከበ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. እንግዳ says:

  ትግሬ ከሩቅ ከትግራይ መጥቶ አሁንም ዜጎችን በራሳቸው ቦታ እየገደለ ነው፡፡ የእነዚህም በትግሬዎች የተገደሉና የቆሰሉ የሸዋ ልጆች መሞት፣ የቆሰሉት ስቃይና የቤተሰበ መከራ ቀን ሲመጣ በትግሬዎች ላይ በእጥፍ የሚመለስ ነው፡፡ የተከዜን ወንዝ ድንበር ተሻግረው ጎንደር በመምጣት ከወልቃይት ጠገዴ ጀምሮ የሚሰሩት ወንጀላቸው ሁሉም ከነወለዱ በነሱ ላይ የሚመለስ ነው፡፡

  በአማራና ኦሮሞ መካከል አረመኔ ትግሬ የለኮሰው የዘረኝነት እሳትና ለዘላለም እየተቃጠለ ያቃጥላቸዋል በማለት ለአመታት የሰራበት አማራንና ኦሮሞን የማጣላት ሴራ በአደባባይ የተጋለጠና ተንኮላቸው የተበጣጠሰ የወልቃይት ጠገዴ በትግሬዎች መወረርና በነዋሪዎች ላይ ወንጀላቸው ቁጣ ከጥንታዊ ጎንደር በነሱ ላይ ባቀጣጠለው አመጽ ነው፡፡ ትግሬ በአማራና በኦሮሞ መካከል የለኮሰውና በውሸት ወሬ እያቀጣጠለ ሁለቱን በማቃጠል እሱ ሊሞቅና ምግቡን ሊያበስል ያቀደው እሳት ከጎንደር የተነሳ ለአሮሞ መልእክት ራዝሬት ላይ ምላሽ አግኝቶ ከአንድ አመት በፊት ጠፍቷል፡፡ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ሁለቱ በአንድነት ሆነው በትግሬዎች ላይ የማይጠፋ አሳት ጭረው እያቀጣጠሉባቸው ነው፡፡ ትግሬ በመካከላቸው የለኮሰውን እሳት ከጎንደርና ከናዝሬት ሆነው በማጥፋት አመድ ያደረጉት ሲሆን የኦሮሞ ወጣቶች የምስራች እያሰሙና የእንኳን ደህና መጣችሁ ዜማ እየሰሙና ጭፈራ እያዩ ከጣና ሀይቅ ላይ በመድረስ ከአማራ ወጣቶችና ገበሬዎች ጋር ሆነው ነው በመካከላቸው የጠላታቸው የትግሬ እሳት ቀርቶ አመድም እንዳይኖር አድርገው ያጸዱት፡፡

  ስለሆነም አረመኔ ትግሬ ከአሁን ወዲያ የፈለገውን ሴራና ተንኮል ቢሞክር ህዝቡ ግን አስቀድሞ ስለትግሬ ማንነትና ምንነት በሚገባ የተረዳ ነውና አንዳችም አይሳካላቸውም ፤ የራሳቸውን መጥፋት ከማፋጠን በሰተቀር፡፡ ትግሬዎች የህዝብና የሀገር ጠላቶች ስለመሆናቸው የአለምም ሀዝብ የሚያውቀው ጉዳይ ነው፡፡

 2. Jjjj says:

  Jewarin man new netsa awchi yaderegew? Yehe banda.

 3. መቅዲ ነኝ says:

  መሬት ላይ የወደቀን ስልጣን በአጋጣሚ አግኝተው: የትግሬ ሽፍቶች በመሳራያ እየቀጠቀጡ ሊገዙን የቻሉት በሁለቱ ታላውና ታናሽ ወገኖቻችን መሀል ባስቀመጡት ግንብ መሆኑን በማወቃችን: እነሆ የወያኔ ትግሬዎች በአልገዛም ባይ የሕዝብ ትግል: ሌት እንቅልፍ አጥተው ቆሞው እያደሩ በቀን ብርሀን እየቃዡ ጭንቀት በጭንቀት ሆነው የሚይዙትን አጥተው እየፈረጠጡ ነው ! ደግሞ ኦሮሞን ከጅርባው በሱማሌ ያስመቱበትንም ምክንያት ከሚገባው በላይ ጠንቀን እናውቃለን ! ኦሮሞና አማራ እጅ ለእጅ ተያያዙ ! በአንድነት ስትቆሙ የሚገለን የሚበታትነን የለም !!

 4. ቤቲ ነኝ says:

  እራስን በአግባቡ አለማወቅና በልክ አለመንጠራራት እንደ ፊኛ ተነፋፍቶ መፈንዳትን ያስከትላል ! ልክንም ዓለማውቅ ለወርደት ያደርሳል ! ጊዜ የስጠው ቅል ሆኖ እንጂ ደሞ የባንዳ ልጆች የትግሬ ሽፍታ ማን ሆኖ ! በየትኛው ጅግነቱ ነው ከወንድሞቻችን ኦሮሞና አማራ ፍት የሚቆመው ? ተገለን ሳናልቅ: ተፈረካክሰን ሳንበታተን: ደርስው ከባንዶች የሚያድኑን ወግኖች ያሉን ሕዝቦች ነን ! ተሽውደን ነበር ዘግይቶም ቢሆን ነቅተናል !! ኦሮሞና አማራ እጅ ለእጅ ተያያዙ በአንድነት ስትቆሙ የሚገለንም የሚያፈርስንም የለም !!

 5. ዳግም ነኝ says:

  በጣም ደስ የሚል የሀገር ቤዛ የምስራች ዜና ነው ! በኦሮሞና በአማራ መሀል ያቁሙት የማለያየትና የጥላቻ ግንብ ለመፍረሱ ማስረጅ ነው ! ታዲያ እኮ እኛ ስንደሰት የወያኔ ቅጥረኞችና አዛዦቻቸው እንቅልፍ አጥተው በውስኪ ሲቃጠሉ ማደራቸው ነው አይደል ? እሄን ሲሉት ሌላ እየመጣባቸው ጭንቅላታቸው ዞረ ድብን ቅጥል ማለታቸውን የምናየው ስለሆነ: መቼስ ምን ይደረግ ከማለት ውጪ ሌላ ምን ይባላል ! አይ ወያኔ ትግሬዎች መጨረሻችሁ መዋረድ ይሁን ስታሳዝኑ !!

 6. ዳግም ነኝ says:

  ታላቅና ታናሽ አንድ ላይ ሲቆሙ: አንገደልም አንፈርስም ! አፍራሹ ከማፍረሱ ከሶዋ ቀድሞ እራሱ ይፈርሳል ! እያልን ያለነው ለዛያ ነው ! አሮሞና አማራ እጅ ለእጅ ሲያያዙ ወያኔ መጥፋት ብቻ ሳይሆን የሀገራችን ግርማሞገስና ክብር ወደነበረችበት ይመለሳል !! በያለንበት ወያኔን እንታገለው እየፈረጠጡ ነው እንበርታ !!

 7. amor ambulance says:

  we must pray and pray like thier ansecters the shewa amra and oromo must take the lead.the most worried me in side the country tplf out side tplf millions dollar paid agents like the so called professoer isqueal,juwar mohhamed,wako etc what they did last time in london and atlanta the cristian oromo have more enemy like amra . all efferot must pay to bring those victoum amra ,oromos,the gurageas etc .please any oromo or amra or guragea and afar never ever talk to any tgrea they are the genocider all tgrea are spy .any ethiopian who is talking to tgrea that prson must be a paid tgreas agent . stop flying ethiopian air lines send your money out side ethios bank do not by any emported foods from ethiopia, again pray to god for amra and oromos unity like thier ansessters .pray for our leders dr gudna ,bekle,welkayte ledars the colonel

  • Anonymous says:

   TO DINO i know you very well the homosexuall tgrea all tgreas boy was working as a prostitute all arab countries to cllect money for the mercenry tgrea army tplf .dino go wash your dirt ass and sell to george or mohammed dino go and suck the arab body .tgreas body are smelling skunk i belive in side thier brain too out from ethiopia dino

   • Dino says:

    Anmoymosus,

    You extreme Neftega thug! If you know how to read, I would have known that I am not Tigre or Eritrean. Unfortunately, your hooker mom didn’t teach anything useful except pimping.

 8. geleta says:

  Dino
  ይሄ ዜና ላንተ የሚመች ስላልሆነ ኮሜንት እንዳታደርግ፡፡

 9. መሬው says:

  ኦሮሞ እና አማራን ማጋጨት ጎነደር ላይ ተቀበረ፡፡
  የመለስ ራእይ አማራን እና ኦሮሞን ማጋጨት አበቃ፡፡
  የመለስ ራእይ ቃል በቃል የተናገረው ይህ ነበር ከዛሬ 16 አመት በፊት፡፡
  “አማራ እና ኦሮሞ አብረው መቆም ከጀመሩ ድርጅቴ ህውሀት ያኔ ማቅ ትለብሳለች፡፡
  የትግራይ ህዝብ ህልውና በአማራው እና በኦሮሞው ቡድን ፍች ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ለአፍታም ቢሆን መዘንጋት የለብንም፡፡መልሰው ጋብቻ የሚፈጥሩበት platform ካገኙ ህውሃት በይፋ ያከትምላታል፡፡”
  እውነትም ጎንደሬ በሶስት ቃል የኦሮሞ ደም ደሜ ነው ሲል ህውሃት ማቅ ለበሰች፡፡

 10. waw says:

  እንታይ ኮንካ
  አገሩ ተንኳኳ
  እንታይ ተረቢሹ
  ሲያቃጥሉ አመሹ ፣
  እንታይ ተዛሪቡ
  ውርደት ተቃሪቡ፣
  እዋይ….እዋይ…እዋይ…

  በረከት ወሪዱ
  አባዱላ ወሪዱ
  ፕሮቶኮል ከዱ
  ጀነራሉም ሄዱ
  ነዲዱ …ነዲዱ….ነዲዱ …ነዲዱ !!!

  ህዝቢ ቆሪፁ
  ባንድነት አሚፁ
  ሰላም ባስ ወደምቲ
  ቤትም ተቃጠልቲ
  አወይ…ዋይ መዓልቲ ፤

  ዘመን ተዛዚሙ
  ተነነ አዚሙ
  ሞገስ ተራሪቁ
  ጀጋኑም ወዲቁ
  ወንበርም ወሊቁ
  በጣም ተሳቀቅና
  ምን አገር አለና
  ምን ምሽግ አለና
  በሽታውም ጠና
  እድሜም ገሰጊስና

  ዋይ….እንታይ ሃጎሴ
  ሙሉ ቢሆን ኪሴ
  ቢጠረቃ ከርሴ
  ብታገጥ ጥርሴ
  ብታብል ምላሴ
  ተጨንቃለች ነፍሴ ።

  አይተ አቦ ስብሃት
  የለህም ወይ ብልሃት ?
  ዋይ ወዲ ፀሃዬ
  እያልኩኝ እዬዬ
  ምን ብልሃት ላምጣ
  ጉዴ እየወጣ !
  ወይ መዓልቲ
  ቅሊንጦ ?ቃሊቲ ?
  አንዱን ገምት እስቲ !!!!!
  (ከኢንተርኔት የተገኘ)

  • Tilahun says:

   LMAO

   That is funny.

  • Tilahun says:

   Another great funny work (we need to ridicule scums like Sebhat):

   Meles Zenawi is Dead,

   • gene says:

    This is the picture the whole world is remembering about this Savage dead Tigre.

   • Tilahun says:

    @ Tilahun,

    that was likely Meles’ last public appearance, and that was a huge humiliation, like Gaddafi being stabbed in the ass and sodomized before he died.
    But he went to that place, a library of regan, to insult or dishonour Ethiopia and ended up being humiliated himself.

    One can ask why did subhuman USA choose that particular place for that particular meeting ?
    Well, it was ill-intentioned. Since USA was traumatized by the 9/11 attacks it organized countless shows to insult Ethiopia, and that meeting was such a show and Meles enjoyed to dishonour Ethiopia, one of the reasons subhuman USA supported him.

    So, that should be considered.

    • Tilahun says:

     I agree, but why use my screen name ?

     USA and other western countries indeed staged so many theaters and circuses (dont forget g8 / g7 meetings) since september 11, 2001 to mock, ridicule, attack, disparage, etc Ethiopia although Ethiopia was not responsible for 9/11.

     USA and the West did also the same to black americans for centuries, and to Africa and to blacks in general. It is time now to pay back. Blacks can ally with Asia, Arabs and Latin America to conduct a demonization campaign against USA and the West in the coming months, years and deacdes.

 11. ዘመን says:

  26 አመታትን ያስቆጠረ የወሮ በላ አረመኔ ትግሬ ሴራና ተንኮል ዜጎችን የማጣላት በተለይም በሚፈራውቸው በአማራና ኦሮሞ መካከል ሰላም፣ አንድነት፣ መተሳሰብና በጋራ መቆም እንዳይኖር ለዘመናት የሚሰራው ወንጀል ሙሉ በሙሉ ተመቷል፡፡ አማራና ኦሮሞ ከማንኛውም ብሄረሰብ በረዘመና በሰፋ የተቀላቀሉ፣ አብረው የኖሩና ብዙ የጋራ አሴቶች ያላቸው ሲሆኑ ምን ጊዜም አብረው የሚኖሩ መለያየት የማይችሉ የተሳሰሩ ናቸው፡፡ ከሩቅ የመጣ ትግሬና በርቀት የሚገኝ ትግራ ግን አንዳችም ከኦሮሞ ጋር የሚያገናኘው የለውም፡፡

  አረመኔ ትግሬም ሆነ የሱ ቅጥረኛ ኦነግ ከውጪ ሀገር ሆኖ አማራንና ኦሮሞን ለማጣላትና የትግሬ አገዛዝ በወንጀል እንዲቀጥል የማድረግ ስራው በሁሉም በህዝብ ዘንድ የታወቀ፣ የተጋለጠና የከሸፈ ሆኗል፡፡ ከአሁን ወዲያ አማራና ኦሮሞ በጋራ ጠላቶቹ ወሬ የሚጣላና የሚጎዳዳ ሳይሆን ሰላም በማግኘት አንድነቱን እያጠነከረ ለጋራ ሀገር በጋር የሚሰራ ትልቅ ሀይል ነው፡፡ ኦነግና እስላማዊ አሸባሪ ጀዋር መሀመድና የሱ ቆሻሻ ቡድን የወያኔ ተባባሪ በመሆን የሀገርና የህዝብ ጠላቶች ስለመሆናቸው ህዝብ አውቋቸዋል፡፡ በመሆኑም እነዚህን የጋራ ጠላቶች በሚቻለው ሁሉ መጋፈጥ፣ ማጋለጥና በህዝብ ተተፍተው ይጣሉ ዘንድ የማድረግ ስራ በሁሉም ጎን መሰራት አለበት፤ እየተሰራም ነው፡፡

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: