እስረኞች ተፈቱ፤ በዓል አክባሪዎች ተገደሉ፤ ቆሰሉም- ኢትዮጵያ

ዘንድሮ ጥር-መስከረምን፤ የጥምቀት ማግሥት በዓል ኢሬቻን፤ ወልዲያ ቢሾፍቱን ሆኑ እንበል ይሆን? ሆኑም አልሆኑ የደስታ-ምስጋና፤ የጭፈራ ሆታዉ ክቡር በዓል በደም በሰዉ ደም ረከሰ። ዘማሪ፤ ጨፋሪ፤ ሆባዮች ተገደሉ። ቆሰሉ። ቅዳሜ።

የአንባቢያን አስተያየቶች

 1. ለአማራው የቀረበ የሙት ከተማ አድማ ! ለወልዲያ ስማእታት !! says:

  እናት ነኝ

  የወልዲያ ወጣት ላይ ያለፈውን ቂም በመቋጠር: የሴጣኑን አርማ የሌለበት “ቀዳማዊት” ባንዲራውን ይዞ በመውጣቱ: በፀጉረ ልውጥ በትግሬ አጋዚ ወታደሮች በታቦቱ ፊት ለተረፈረፉት ወጣቶች ተቃውሞ ለመግለጽ: አማራው በሁሉም ቦታ መነሳት አለበት: የትምህርት ማቆም የስራ ማቆም: ሱቆችና ትራስፓርቶችን እንቅስቃሴ በማቆም: ፓንፕሌቶችን: በመበተንና ህዝባዊ አመጾችን በማደረግ ለሌሎች የሀገራችን ክፍሎች ምሳሌ መሆን አለበት አማራው በአንድ ልብ በሁሉም የአማራ ክተሞች ተቃውሞ በማድረግ የትግል አጋርነታችንና ድጋፋችንን ለወልድያ ወገኖቻችን ማሳየት የጠበቅብሀል !!

 2. ለአማራው የቀረበ የሙት ከተማ አድማ ! ለወልዲያ ስማእታት !! says:

  ለአማራው የቀረበ የሙት ከተማ አድማ ! ለወልዲያ ስማእታት !! says:
  January 23, 2018 at 6:15 am
  እናት ነኝ

  የወልዲያ ወጣት ላይ ያለፈውን ቂም በመቋጠር: የሴጣኑን አርማ የሌለበት “ቀዳማዊት” ባንዲራውን ይዞ በመውጣቱ: በፀጉረ ልውጥ በትግሬ አጋዚ ወታደሮች በታቦቱ ፊት ለተረፈረፉት ወጣቶች ተቃውሞ ለመግለጽ: አማራው በሁሉም ቦታ መነሳት አለበት: የትምህርት ማቆም የስራ ማቆም: ሱቆችና ትራስፓርቶችን እንቅስቃሴ በማቆም: ፓንፕሌቶችን: በመበተንና ህዝባዊ አመጾችን በማደረግ ለሌሎች የሀገራችን ክፍሎች ምሳሌ መሆን አለበት አማራው በአንድ ልብ በሁሉም የአማራ ክተሞች ተቃውሞ በማድረግ የትግል አጋርነታችንና ድጋፋችንን ለወልድያ ወገኖቻችን ማሳየት የጠበቅብሀል !!

 3. waw says:

  እሬቻ በደም ሲታጠብ አይተን ነበር
  ጥምቀትም በደም ተጠመቀ
  አሸንዳ በጭፈራ !

  ለመሆኑ ጳጳስ ተብየው ፡ የሕወሃት ሰይጣን ፡ ምን አለ?

 4. እበት/ዕቡይ ስብሃት ነጋ says:

  ህወሃትግሬን ቀብረን ሃገራችንን እናድን::

 5. እበቱ-ዕቡይ ስብሃት ነጋ says:

  ኢትዮጵያ የምትድነው በህወሃትግሬ መቃብር ብቻ ነው:: አራት ነጥብ:: read my leaps.

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: