ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የሞ ኢብራሔም ፋውንዴሽንን ሽልማት አሸነፉ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 5/2010) የቀድሞዋ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የሞኢብራሔም ፋውንዴሽንን የ5 ሚሊየን ዶላር የመሪነት ሽልማት አሸነፉ። በአለም ላይ ከፍተኛ የሆነውንና ከኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች የበለጠ የገንዘብ ስጦታ የሚያስገኘውን የአፍሪካ የመሪነት ሽልማት ከሞኢብራሒም ፋውንዴሽን በማግኘት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ 5ኛ ሆነዋል። ሰርሊፍ የመጀመሪያዋ በምርጫ ስልጣን የያዙ እንስት የአፍሪካ መሪ መሆናቸውም ይታወቃል። በባለጸጋው ሙሐመድ ኢብራሒም የሚመራው የሞ ኢብራሒም […]

Leave a Reply

Please answer this math question before submitting your comment: