Blog Archives

ሀገ ወጡ ነጋዴ!

አንድ የንብ ሰዕል ያለበት ቲሸርት የለበሰ ህገ ወጥ ነጋዴ መንገድ ላይ ቆሞ ሲለፈልፍ አየሁት! ”ፓርቲ ፓርቲ… ሁለት የቀረች ፓርቲ….” ይላል። ነገሩ እንግዳ ቢሆንብኝ፤ ፓስቲ ፓስቲ ማለቱ ነው ይሆን… ስል እያሰብኩ[...]
Posted in Amharic

ወዳጃችን ዳዊት ከበደ አቶ ደብረ ጺዮንን በድብቅ ቀዳቸው

ንግግሩ ለደደቢት አርቲስቶች (ደደቢት ለተጓዙት ማለት ነው!) የተነገረ ነው። ይሄ የአቶ ደብረጺዮን ንግግር በሌላ በየትም ሚዲያ ላይ ያልተሰማ ሲሆን አውራምባ በድብቅ ስለቀዳቸው ድምጹ በቅጡ አይሰማም! አቶ ደብረ ጺዮን በንግግራቸው አርቲስቶቹን[...]
Posted in Amharic

”አታምጣው ስልው አምጥቶ ቆለለው!”

ትላንት ለንደን ነበርኩ። እኔ ካለሁበት ማንችስተር ከተማ ለንደን ለመሄድ ወደ ስምንት መቶ ሰው ጭኖ በሰዓት እስከ ሁለት መቶ ኪሎ ሜትር ድረስ በሚወነጨፈው ቨርጂን ባቡር የፈጀውን ይፍጅ ብዬ ከተሳፈርኩ ሁለት ሰአት[...]
Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ረስቼው፤ የአድራሻ ለውጥ ሳልነግርዎ!

ባለፉት ግዜያት “በወርድ ፕሬስ” ነፃ የብሎግ አድራሻ በመጠቀም እንገናኝ እንደነበረ ይታወቃል። አሁኑ ግን በአንድ ፃድቅ ቸሮታ “ዶሜን” ስለተገዛልን  www.abetokichaw.com  በሚለው ድረ ገፅ ላይ የተለመዱ ጨዋታዎቻችንን እና መረጃዎችን የምንቀባበልበት አድራሻ አበጅተናል።[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

እግዜር ኢህአዴግ ቢሆን ኖሮ የአቶ መለስን መያዝ አስመልክቶ የሚሰጠው መግለጫ! (አቤ ቶኪቻው)

ዛሬ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የምትወጣ ስለ አቶ መለስ መጥፋት አበክራ የምትጠይቅ እና የምትጨነቅ አንድ ጨዋታ አለችኝ። ለዝች ብሎግ አንባቢዎች ነገ ትለጠፋለች። እስከዛ ይቺን መቆያ እንኩማ፤ ያው ሁላችንም እንደሰማነው አቶ[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

እግዜር ኢህአዴግ ቢሆን ኖሮ የአቶ መለስን መያዝ አስመልክቶ የሚሰጠው መግለጫ

ከአቤ ቶኪቻው ዛሬ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የምትወጣ ስለ አቶ መለስ መጥፋት አበክራ የምትጠይቅ እና የምትጨነቅ አንድ ጨዋታ አለችኝ። ለዝች ብሎግ አንባቢዎች ነገ ትለጠፋለች። እስከዛ ይቺን መቆያ እንኩማ፤ ያው ሁላችንም[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የታሰሩት የዋልድባ መነኮሳት የት ገቡ!? (አቤ ቶኪቻው)

በ1998 ዓ.ም አካባቢ ከጓደኞቼ ጋር ሆኜ፤ ለአንድ ስታስቲክሳዊ ስራ ወደ ወደ አርማጭሆ አካባቢ ሄጄ ነበር። በወሬ ደረጃ ስንሰማው የነበረ “አርበኞች ግንባር” በመባል የሚታወቅ የታጠቀ ቡድን እዚህ አካባቢ “በህይወት” መኖሩን ሰማሁ።[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኃይሌ ገብረስላሴ ኤርትራ ኤንባሲ ምን ይሰራል? አቤ ቶኪቻው

ትላንት ሐምሌ 2/ 2004 ዓ.ም ታዋቂው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ኬኒያ በሚገኘው ኤርትራ ኤንባሲ መታየቱን ናይሮቢ የሚገኙ ኤርትራዊ ወዳጆቼ ነገሩኝ። ኃይሌ ገብረስላሴ ኤርትራ ኤንባሲ ምን ይሰራል!? በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት የጭምጭምታ[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢቲቪ ተኮር “ግጥም” በጨዋታ (አቤ ቶኪቻው)

ሰሞኑን ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን “አንድ ሀገር ብዙ ሃይማኖት” በሚል ርዕስ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶን እንደ ቡና ደጋግመን ጠጥተነዋል። ዶክመንተሪው ርዕሱ ደስ ይላል። እውነት ነው ኢትዮጵያ አንድ ናት እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

“የተማረ ይጥረበኝ” አለች ኮብልስቶን (አቤ ቶኪቻው)

እትዬ ፍዳዬንአየሁ ይባላሉ። በሽሮሜዳ አካባቢ ነዋሪ ናቸው። ዋና ስማቸው እንኳ ወርቅያንጥፉ ነበር። ነገር ግን ወርቅ አልተነጠፈላቸውም። ከባለቤታቸው አቶ ሃይለኛው ጋር ሲኖሩ አንድ ልጅ አፍርተዋል። የልጃቸው ስም እንደማንም የደሀ ቤተሰብ ልጅ[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

“የተማረ ይጥረበኝ” አለች ኮብልስቶን

እትዬ ፍዳዬንአየሁ ይባላሉ። በሽሮሜዳ አካባቢ ነዋሪ ናቸው። ዋና ስማቸው እንኳ ወርቅያንጥፉ ነበር። ነገር ግን ወርቅ አልተነጠፈላቸውም። ከባለቤታቸው አቶ ሃይለኛው ጋር ሲኖሩ አንድ ልጅ አፍርተዋል። የልጃቸው ስም እንደማንም የደሀ ቤተሰብ ልጅ[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

“በላሽው አንጀቴን በላሽው ጭር ባለው ሜዳ ዲሲ ላይ ያለሽው!”

          ትላንት የተጀመረው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌስቲባልን በያለንበት ሆነን በፎቶም በቪዲዮም አይተነው ነበር። በነገራችን ላይ ይሄ በርካታ አመታትን ያስቆጠረው አንጋፋ የፌስቲቫል ዝግጅት  ESFNA[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

“በነጠላ ጫማ በአንቺ አረማመድ፤ እንዴት ያልቅልሻል ያ ሁሉ መንገድ!?” (አቤ ቶኪቻው)

አንድ የተለመደችን ተረት ትንሽ ለማሻሻል ጥረት አድርጌ ልንገራችሁማ…. ሰውየው ዕድሜ ጠገብ መሆናቸውን ለማወቅ ጠጉራቸውን ተመልክቶ ብቻ መረዳት ይቻላል። አንድም እንኳ ጥቁር ጠጉር አይታይባቸውም። ሙሉ ነጭ ጥጥ የመሰለ ባለ ግርማ ሞገስ[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

እዛ እየታሰርን እዚህ እየሞትን… “የት ሄጄ ልፈንዳ አለ አብዮቱ!”

ትላንት ሁለት አሳዛኝ ዜናዎች ሰምቼ ደብቶኝ ነበር የዋልኩት። ሲጠበቅ የነበረው የእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ “አሸባሪ ናችሁ!” በሚል ፍርድ መደምደሚያ አግኝቷል። ቀጣዩ ምን ይፈረድባቸው ይሆን? የሚለው ነው። ጊዜውን ጠብቆ አብሮ[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

እዛ እየታሰርን እዚህ እየሞትን… “የት ሄጄ ልፈንዳ አለ አብዮቱ!” (አቤ ቶኪቻው)

ትላንት ሁለት አሳዛኝ ዜናዎች ሰምቼ ደብቶኝ ነበር የዋልኩት። ሲጠበቅ የነበረው የእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ “አሸባሪ ናችሁ!” በሚል ፍርድ መደምደሚያ አግኝቷል። ቀጣዩ ምን ይፈረድባቸው ይሆን? የሚለው ነው። ጊዜውን ጠብቆ አብሮ[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሰዎቻችን ቋንቋቸው የተደበላለቀው ምን ተንኮል ቢያሴሩ ነው!?

አቤ ቶኪቻው ድሮ ድሮ አሉ የሰው ልጆች ቋንቋ ሁሉ አንድ ነበር። ታድያ ከእለታት በአንዱ ቀን ትልቅ ግንብ ገንብተው ፈጣሪያቸው ያለበት ሰባተኛው ሰማይ ላይ ደርሰው ምን እያደረገ እንደሆን ሊሰልሉት አሴሩ። የሀሳባቸውን[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ግርምት፣ ትዝብት፣ ፍርሃት እና ፀሎት!

አቤ ቶኪቻው እኔ የምለው ወዳጄ ቅድም ስለ በእውቀቱ ስዩም ጉዞ ሳወራ አብሬው አነሳዋለሁ ብዬ ስደተኛ እንደመሆኔ መጠን ቀልብ አጥቼ የራሳሁት አንድ ጉዳይ አለ… ምን መሰልዎ…!? ታዋቂዋ ተዋናይ መሰረት መብራቴ ከሀገር[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢጃ በና ወሬ፤ በእውቀቱ ስዩም ወደ እንግሊዝ ተሸኘ!

በዚህ ወሬ ውስጥ ተሜ ባይኖርበትም በሽኝቱ ላይ ተካፋይ ስለነበር፤ ይህንን ፎቶ ለጥፌዋለሁ! ሰላም ወዳጄ ዛሬ ብዙ ወሬዎች ሳይኖሩኝ አይቀሩም፤ ታድያ  ከየትኛው ልጀምር!? ብዬ ሳስብ ይቺ “ኢጃ በና” ትሁን ብዬ አካፈልኳችሁ።[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢጃ በና ወሬ፤ በእውቀቱ ስዩም ወደ እንግሊዝ ተሸኘ! (አቤ ቶኪቻው)

በዚህ ወሬ ውስጥ ተሜ ባይኖርበትም በሽኝቱ ላይ ተካፋይ ስለነበር፤ ይህንን ፎቶ ለጥፌዋለሁ! ሰላም ወዳጄ ዛሬ ብዙ ወሬዎች ሳይኖሩኝ አይቀሩም፤ ታድያ  ከየትኛው ልጀምር!? ብዬ ሳስብ ይቺ “ኢጃ በና” ትሁን ብዬ አካፈልኳችሁ።[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የበሀይሉ «እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ!» የመንግሥት ባለሥልጣናት Vs የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት

ዛሬ ሰንበትም አይደል!? ሲነጋ ከኔጋ በተለያዩ ጨዋታዎች የምንገናኝ ይመስለኛል። ለዛሬ ግን በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር አዲስ ጉዳይ መፅሔት ላይ ያወጣውን ይቺን ጨዋታ ትቋደሱልኝ ዘንድ አነሆ… እላለሁ! በሀይሉንም አዲስ ጉዳይንም “ገለታ” እንላለን! ተመልካቾቻችን[...]
Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic