Blog Archives

የወልቃይትን ጥያቄ የዳያስፖራ ነው ብሎ ማድበስበስ ከእሳት ጋር መጫወት ነው # ግርማ_ካሳ

ለትግራይ ሕዝብ ጎንደር አገሩ ነው። ለጎንደር ሕዝብ ትግራይ አገሩ ነው። በተለይም ወልቃይት ጠገዴ የፍቅር፣ የአንድነት ተምሳሌት የነበረ አካባቢ ነው። ትግሬ፣ አማራ ሳይባባል ሕዝቡ በሰላምና በፍቅር ነው ለዘመናት የኖረው። ማንኛውም ዜጋ[...]
Posted in Amharic

ብአዴን ከአማራው ክልል ውጭ ላሉ አማርኛ ተናጋሪዎች እቆማለህ አለ #ግርማ_ካሳ

ብአዴን ከረጅም ጊዜ ስብሰባው በኋላ ረጅም መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው ከብዙ ወገኖች ዉግዘትን አስከትሎበታል። እኔ የተለየ አመለካከት ነው ያለኝ። በብአዴን መግለጫ ቅር የተሰኙ ወገኖች ለምን ቅር እንደተሰኙ በሚገባ ይገባኛል። እኔም መግለጫው[...]
Posted in Amharic

ኢትዮጵያውያንን ዘረኝነት አይገልጸንም፣ አይወክለንምም- አንዱዋለም አራጌ

አንጋፋው የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመነበር፣ አገር ቤት ለሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ እንደገለጸው፣ ኢሓዴግ ለ26 አመታት ዴሞርካሲን ሲዞረው ቆይቶ መጨረሻ ላይ ለዲሞክራሲ እቅፋት የሆነው ራሱ መሆኑን ማመኑና እስረኞችን ለመፍታት መሞከሩ እንዳስደሰታቸው ገልጸው፣[...]
Posted in Amharic

ለአገራችን የሚበጃት ወደኋላ መመልከት ሳይሆን ወደፊት ማየት ነው- እስክንደር ነጋ

(አንጋፋው ጋዜጠኛ እስክንደር ነጋ አገር ቤት ለሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ኢትዮጵያውያን ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ መመልከት እንደሌለባቸው በመገልጽ ከአሁን በኋላ በዜጎች ላይ ከዘራቸው የተነሳ የሚደርሰው ጥቃትና የንብረት ወድመት እንዲቆም ጥሪ አቅርቧል።[...]
Posted in Amharic

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከሕገ መንግስቱ አንጻር # ግርማ_ካ

ሕወሃት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አዉጃለች። አዋጁን ከወዲሁ ሕዝቡ አልቀበለም ብሎ በአዋጁ ተከልክለዋል የተባሉትን ያለ ፍርሃትና በነጻነት እያደረገ ነው። የኦሮምያ የአማር የክልል መንግስታትን አዋጁን እንደማይቀበሉ መግለጻቸዉም እየተነገረ ነው። ከዚህ በታች አዋጁን[...]
Posted in Amharic

ሕወሃት ሁለት እግሮቿን እያጣች ነው #ግርማ_ካሳ

አሜሪካኖች መቃወም አይደለም፤ በbርቱ ነው የአሰቸኩያ ጊዜ አዋጁን የተቃወሙት ። ይሄም አሜሪካኖች ከሕወሃት ፊታቸውን እያዞሩ መሆናቸውን የሚያመላክት ነው። የሕወሃቶች ሁለት እግር አንዱ የትግራይ ሕዝብ ነበር። አንድ ጊዜ ጀነራል ሶሞራ “ሕወሃት[...]
Posted in Amharic

ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…. (አንዱዓለም አራጌ)

“ከኢሕአዴግ ፈርጣማ መዳፍ የሚታደግ እንደሌላ እያወክ ድህረት ከየት አመጣኸው ?” እያሉ ብዙዎች ይጠይቃሉ። መልሱ ግን ቀላል ነው። የድፍረቴ ምንጭና ተስፋዬ ፣ በእስር ቤት ትቢያ ላይ ስጣል ለአፍታ እንኳን ያልተለየኝ ፣[...]
Posted in Amharic

ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱ ተፈቱ #ግርማ_ካሳ

“በወልቃይት የማንነት ጥያቄ ምክንያት እስር ላይ የሚገኙት ኮሎኔል ደመቀ እና ሌሎቹም ለሀገራዊ እና ክልላዊ መግባባት ሲባል እንዲፈቱ መወሰኑን አሁን ያገኘሁት ታማኝ መረጃ ይጠቁማል፡፡እንደ መረጃ ምንጮቸ ከሆነ እነዚህ አካላት በቀጣይ ጥቂት[...]
Posted in Amharic

ማነው የተሾመው ሳይሆን ምን ለማድረግ ነው ሹመቱ ነው ትልቁ ጥያቄ #ግርማ_ካሳ

  ለኦህዴድ ቅርበት ካላቸው ጦማሪዎች መካከል አንዱ ደረጄ ገረፉ ቱሉ ነው። የሚጽፋቸው ጽሁፎች ይመቹኛል። ከዚህም የተነሳ በመደበኛነት የምከታተለው ጦማሪ ነው። የአቶ ሃይለማሪያምን መልቀቅ ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስተር ከኦህዴድ መሆን እንዳለበት ይከራከራል። “አንድ[...]
Posted in Amharic

እኔ ሕወሃቶችን ብሆን ኖሮ – #ግርማ_ካሳ

ስድስት አይነት ሰዎች አሉ። አንደኛ – ጌታ ክርስቶስን በተግባር የሚመስሉ፣ ሌላውን ለማገለገል፣ ራሳቸውን ሰዉተው ሌላውን መጥቀም የሚወዱ አሉ። ሁለተኛ – እነርሱን እስካልጎዳ ድረስ ሌላውን መጥቀም የማይቸግራቸው፤ ግን እነርሱን የሚጊዳ ከሆን[...]
Posted in Amharic

የፌደራሊም ስርአቱን ማሻሻል ወይም ሙሉ በሙሉ መቀየር – ዶር በድሉ ዋቅጅራ

የጎሳ ፌደራሊዝሙ በእጅጉ መሻሻል ወይንም መቀየር አለበት በአገራችን ላለው ችግር ዋና መንስኤው በአገሪቷ ላለፉት 27 የተዘረጋው የዘር ፖለቲካዉና የዘር ፌደራል አወቃቀሩ መሆኑን ብዙዎቻችን ጽፈናል። ስዩም ተሾመ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህር “stupid[...]
Posted in Amharic

የሚፈቱት ዳግም ስላለመታሰራቸው ማስተማመኛ የለም #ግርማ_ካሳ

የኢሕአዴግ የሥራ ሳፈጻሚ ኮሚቴ መግለጫ ነው ተብሎ ካነበብነው፣ ከሁሉም ማእዘናት ወገዛና ተቃዉሞን ካስከተለው ፍሬከርስኪ መግለጫ በኋላ ፣ በመግለጫው ላይ ያለውን በመደገፍ ሳይሆን፣ መግለጫው ላይ ካለው መንፈስ ፍጹም የተለየ ጋዜጣዊ መግለጫ[...]
Posted in Amharic

ዳግማዊና ሳልሳዊ ማእከላዊ እንደማይኖር ማስተማመኛ የለም #ግርማ_ካሳ

ዳግማዊና ሳልሳዊ ማእከላዊ እንደማይኖር ማስተማመኛ የለም #ግርማ_ካሳ   እንግሊዞችና ፈረንሳዮች የመቶ አመት ጦርነት አድርገዋል። በዚያን ወቅት እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ1937 ዓ.ም አንድ ግንባታ ይጀመራል።ፓሪስ ውስጥ ባስቲይ( Bastille) የሚባለው እስር ቤት። ብዙ[...]
Posted in Amharic

በወቅታዊው የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ ዙሪያ

በኢህአዴግ ውስጥ ያለው ክፍፍል ሊጠገን በማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። • በስብሰባው ላይ የቀድሞ አመራሮቹን ማሳተፍን በተመለከት ውዝግብ ነበር። ለምሳሌ ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ እና በ 1993 ዓም የህወሃት ስንጠቃ ወቅት ገለል[...]
Posted in Amharic

ኦሮምኛን ተጓዳኝ የፌዴራል ቋንቋ ስለማድረግና የግእዝ ፊደልን ስለመጠቀም (ዶር ፍቅሬ ቶሎሶ)

ጉዳዩ— ኦሮምኛን  ተጓዳኝ የፌዴራል ቋንቋ ስለማድረግ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ  ክቡር ፕሬዚደንት ሆይ ክቡርነትዎ ጠንቅቆ እንደሚያውቀው፣ ከአማርኛ ቀጥሎ ኦሮምኛ በሚሊዎኖች ኢትዮጵያውያኖች የሚነገር ትልቅ ቋንቋ ነው። ሆኖም እስክ አሁን ድረስ የኢትዮጵያ[...]
Posted in Amharic

የአዲስ አበባ ህዝብ የራስን እድል የመወሰን መብት የለዉም – የኦህዴድ ቃል አቀባይ

(ከዚህ በታች ያለው አቶ አዲሱ አረጋ የኦህዴድ ቃል አቀባይ በቁቤ የጻፉት የመጀመሪያው ክፍል ተተርጉሞ ነው። ከዘጠና በመቶ በላይ የአዲስ አበባ ህዝብ አፋን ኦሮሞ የማይናገር እንደሆነ እየታወቀ፣ አዲስ አበባን በተመለከተ አቶ[...]
Posted in Amharic

ግዕዝ ለኦሮሚፋ ሙሉ ብቃት እንዳለው የቀረቡ ሳይንሳዊ ነጥቦች – ዶር አበራ ሞላ

ግዕዝ በዶክተር ኣበራ ሞላ ኮምፕዩተራይዝድ ሆኖ ለአማርኛ ተመድበው ከተረፉት ሦስት መርገጫዎች አንዱ ለፋን ኦሮሞ (Afan Oromo) ሲሆን ሌላው ለትግርኛ ተሰጥቶ የቀረው ለአገው/ቢለን ሥራ ላይ ውለዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በ1983 ዓ.ም.[...]
Posted in Amharic

ስህተትን በስህተት ማረም አይቻልም #ግርማ_ካሳ

አሁን ከመሸ በአዲግራት ከተማ ረብሻ እንዳለ እየተሰማ ነው። በዚህ ሰዓት የተኩስ ድምፅ ያለማቋራጥ ይሰማል እያሉ ነው ተማሪዎች። የተወሰኑ ወጣቶች ዓላማቸው ባይታወቅም ወደ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ዘልቀዋል እየተባለም ነው። አክሱም ዩኒቨርሲቲም ተማሪዎች[...]
Posted in Amharic

የትጋማራ ምክክር የተባለው በተደረገ በሁለት ሳምንት ተቃዉሞ በወልዲያ #ግርማ_ካሳ

ስፖርት ለፍቅር፣ ለወዳጅነት፣ ለአካል ማጎልመሻ፣ ለጤንነት ነው። ቀደም ሲል በባህር አና በመቀሌ ከተሞች ክለቦች መካከል በተደረገ ጨዋታ የመቀሌ ክለብ ደጋፊዎች ስታዲየሙ በመግባት የባህር ዳር ተጫዋቾችን መደብደባቸው ፣ ያንን ተከትሎ የመቀሌ[...]
Posted in Amharic

ሕወሃት ጠንካራ ሆና አታውቅም፤ የምትገዛው እኛ ደካማ ስለሆንን ነው #ግርማ_ካሳ

እጅግ በጣም ብዙ ወገኖች በግፍ ታስረዋል። የነርሱ ነገር ምንም መፍትሄ ሊያገኝ አልቻለም። ኦህድዶች የኦፌኮ እስረኞች እንዲፈቱ ጥያቄ አቀረቡ። ሕወሃቶች ግን በካልቾ ብለው አባረራቸው። ድፍን ጎንደር እንደ ጀግና የሚቆጥራቸውን የወልቃይት ኮሚቴ[...]
Posted in Amharic

የሕወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ኣጫጭር መረጃዎች  – አሰግዴ ገብረስላሴ

——————————– የሕወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ ጭንቀት የተሞሏበት፣ አንድ አንድ የማእከላዊ አባላት ታመናል ብለው ወደ ዉጭ የሸሹበት ፣ታመምን ብለው ተደብቀው በሰው ቤት የተኙበት ፣የስብሰባ መድረክ ረግጠው የወጡበት ( የሸሹ ) ፣ በስብሰባ[...]
Posted in Amharic

ኢትዮጵያዊነትን ከፍ አድርገው የዘመሩ የኦሮሞ ልጆች – (ካሌብ ቢንያም)

  “ኢትዮጵያን የሚያከብር ሁሉ ይከብራል፣ ኢትዮጵያን ያኮሰሰ ሁሉ ይኮስሳል” ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው፣ በልብና በደም ውስጥ የሚገኝና የሚያሰክር ዕፅ ነው” አቶ ለማ መገርሳ እነዚህ ሁለት የአንድነት፣ የኢትዮጵያዊነትና የፍቅር[...]
Posted in Amharic

የብአዴን ገጸ-በረከት ለሕዝቡ-ከዉሃ በፈረቃ ወደ ወንዝ ጉዞ #ግርማ_ካሳ

ብአድን “እንታደሳለን እየታደስን እንሰራለን” የሚል ፉከራ ሲያደርግ ነበር። ሆኖም ቢያንስ ራሱን ከጥገኝነት አውጥቶ ለህዝብ የሚረባና የሚጠቅም ሥራ ሊሰራ ይችላል ብለን ስናስበው የነበረው ብአዴን ሕዝቡን ለበለጠ መከራ እየዳረገው ነው። – እነ[...]
Posted in Amharic

ድሬዳዋ ለምን ተዳከመች? ኤርሚያስ ቶኩማ

ገዢው ፓርቲ አዲሲቷ ኢትዮጵያ በሚለው መርሁ የነፍጠኞች መከማቻ ናቸው ብሎ ከሰየማቸው ከተማዎች መካከል አርባምንጭ ፣ ጅማ እና ድሬዳዋ ይጠቀሳሉ፤ እነዚህ ከተሞች የነፍጠኞች መኖሪያ ናቸው ተብለው በመሰየማቸው ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ ኢኮኖሚያቸው[...]
Posted in Amharic

ሕዝቡ የተቀላቀለ የተሳሰረ ነው – ዶ/ር አብይ አህመድ (የኦህዴድ አመራር)

ዶር አብይ አሕመድ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ምክትል ሲሆኑ በኦህዴድ ውስጥ ካሉ በሳል አስተዋይ መሪዎች መካከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት አንዱ ናቸው። ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬ እለት (13/11/2017) ለOBN በአፋን ኦሮሞ በሰጡት ቃለ[...]
Posted in Amharic

በመቱ ዩንቨርስቲ ያለው ሁኔታ – የዞን ዘጠኝ ጦማሪ አጥናፍ ብርሃ

– ከዚህ በፊት ጋምቤላ ሄደው የነበሩት ትግሬ ተማሪዎች የተፈጠረው ችግር ተረጋግቷል ተብለው ወደ ዩንቨርስቲው ቢመለሱም ተጭነው የመጡበት አውቶብስ ዩንቨርስቲው ቅጥር ግቢ ሲደርስ ድንጋይ ውርወራ በመጀመሩ ድጋሚ ወደ ጋምቤላ ተመልሷል። –[...]
Posted in Amharic

ኢትዮጵያዊነት እና  ለማ መገርሣ፦ወደ ኀላ የለም፤ ወደኀላ ! ዳንኤል ሺበሺ

  ( የአርባ ምንጭጭ ልጅ የሆነው ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባል የነበረ ሲሆን ሁልት ጊዜ በዉሽት ክስ ተከሶ በወህኒ የማቀቀ አገር ዉኡስጥ የሚታገል ሰላማውዊ ታጋይ ነው። የመጀመሪያው[...]
Posted in Amharic

የስዊስ ሞዴልን ሲጠቅሱልን ሞዴሉን ያውቁት ኖሯል – #ግርማ_ካሳ

(በአገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱና በሕዥብ ተቀባይነት ካላቸው ድርጅቶች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው የሰማያዊ ፓርቲ ነው። የሰማያዊ ፓርቲ ከምርጫ 2007 በኋል ለሁለት አመት የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴው የሞቱ የነበሩ ሲሆን፣ ፓርቲው ከአንድ አመት በፊት ጠቅላላ[...]
Posted in Amharic

የሚሊዮኖች ድምጽ – የቀድሞ አንድነቶች ሰማያዊን ተቀላቀሉ

የአንድነት ሃይሉ የበለጠ እየተሰባሰበ ነው። የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራርሮች መደበኛ አባላት ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር ለመቀላቀል ወሰኑ። የአንድነት ፓርቲ በሕወሃት የፖለቲካ ዉሳኔ የምርጫ ቦርድ እውቅናውን ከተነፈገ በኋላ፣ አባላቱና አመራሩ የተወሰኑት[...]
Posted in Amharic

የዘር ማጽዳት ወንጀልን ENABLED ያደረጉት ሕወሃቶች ናቸው #ግርማ_ካሳ

የቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ እየተገነባ ያለው የአባይ ግድብ ያለበት ክልል ነው። ሰፋፊ ለምለም መሬቶችን የያዘ ሲሆን ከአንድ ሚሊዮን ያነሰ ነዋሪዎች አሉባት። በቆዳ ስፋት የምእራብና የምስራቅ ጎጃም ዞኖች ተጨፍልቀውም አይደርሱበትም። የክልሉ ሁለት[...]
Posted in Amharic

በቀናት ልዩነት መቶ ሺዎችን ቤት አልባ ያደረገው የወያኔ የዘር ፖለቲካ – ከአቻምየለህ ታምሩ

ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ጀምሮ እስካሁንም ድረስ እንደቀጠለ ያለው የምስራቅ ኢትዮጵያ «ችግር» ወያኔ የፈጠረው እንጂ በቋንቋ ላይ የተመሰረተው «የብሔር ፌድራሊዝም» የወለደው እንዳልሆነ ለማሳየት በጎሳ ብሔርተኞች ዘንድ ያልተፈነቀለ ድንጋይና ያልተማሰ ጉድጓድ የለም።[...]
Posted in Amharic

በዛሬ ህዝብ ዉሳኔ በሁሉም ቀበሌዎች ህዝቡ ከጎንደር ጋር መቀጠሉን ወሰነ #ግርማ_ካሳ

የቅማንት ማህበረሰብ አብዝኛው አማርኛ ተናጋሪ ነው። ከሌላው ማህበረሰብ ጋር ለዘመናት ተዋልዶ፣ ተፋቅሮ የኖረ፣ ራሱን ጎንደሬ ብሎ የሚጠራ በምንም መስፍርትና ሚዛን አማራው ከሚባለው ማህበረሰብ ጋር የማይለያይ ማህበረሰብ ነው። ሆኖም ወገን ከወገን፣[...]
Posted in Amharic

ሶማሌው ፣ኦሮሞው፣ ሁሉም እኩል የሆኑባቸው አስተዳደሮች ያስፈልጋሉ #ግርማ_ካሳ

  በቀድሞ የኤታ ማጆር ሹም ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ ስም በተከፈተ የትዊተር አክዉንት ፣ ጀነራሉ የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል ፕሬዘዳንቶች ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ፣ ጠቅላይ ሚኒስተር ሃይለማሪያም ደሳለኝም ጣልቃ እንዲገቡ መጠየቃቸው ይገልጻል ።[...]
Posted in Amharic

የድምጽ ቆጠራ ዉጤት  ነገ ነው የሚነገረው ተባለ #ግርማ_ካሳ

የአማራ ኮሚኒኬንሽን ጽ/ቤት  ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን “ በሰሜን ጎንደር ዞን 8 ቀበሌዎች ዛሬ ሠላማዊነቱን ጠብቆ ከማለዳው12:00 ሰዓት ጀምሮ ሲካሄድ የዋለው የህዝበ ውሳኔ ምርጫ 12:00 ሰዓት ማታ መጠናቀቁ ይፋ ተደርጓል፡፡[...]
Posted in Amharic

ልብን የሚሰብር መልእክት ከቃሊቲ ፣ ከአስቴር ስዩም፣ የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ የጎንደር አመራር አባል

የአስቴር ስዩም ደብዳቤ፤ ይድረስ ለውድ ልጄ—–እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ፥ =============================== እናትህ አስቴር ስዩም ከቂሊንጦ እስር ቤት ኢትዮጵያ፥ ልጄ ላይቻል፣ እባባዬ በመጀመሪያ አንተ በምትፈልገኝ ቦታ ሳልገኝ ቀርቼ የእናትነት ድርሻየን ባለመወጣቴ ይቅር[...]
Posted in Amharic

“መጪው ዘመን የኢትዮጵያ ከፍታ ነው” የሚለውን አሜን ብያለሁ  #ግርማ_ካሳ

ከነሃሴ 26 ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2009 ዓ.ም በየቀኑ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ዙሪያ ቀናቶች ታስበው እንዲዉሉ የኢሕአዴግ መንግስት ደንግጓል። ይሄ መርሃ ግብር “መጪው ዘመን የኢትዮጵያ ከፍታ ነው” በሚል መሪ[...]
Posted in Amharic

የኦሮሞ ማህበረሰብና ቄሮዎች መንቃት አለባቸው #ግርማ_ካስ

በኦሮሚያ ለ5 ቀናት ታዉጆ የነበረው አድማ በ 3 ቀናት ውስጥ ውጤት አስመዝግቧል በሚል አድማው መጠናቀቁን የቄሮ አስተባባሪ በመግለጫው እንዳስታወቀ እያነበብን ነው። አድማው ባነሳቸው ጉዳዮች ዙሪያ ምን ውጤት እንደተመዘገበ ግልጽ አልሆነልኝም።[...]
Posted in Amharic

አዲስ አበባ እንደገና ( ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ )

የዋና ከተማችን ስም የተነሣበት ውዝግ ለጊዜው ገብ ቢልም ወያኔዎች በሥልጣን ላይ እስካሉ ድረስ ሊያገረሽበት ይችላል እንዳልኩት፥ በዚህ ሳምንት ውስጥ ሦስት ሰዎች አቶ ካሣሁን ነገዎ ከአውስትራልያ በሚያስተላልፈው ራዲዮ አማካይነት ሲተቹት ሰማሁ።[...]
Posted in Amharic

አምስት ሰዓት ወይስ ሃያ አምስት ሰዓት የሚፈጅ መንገድ ይሻላል ? #ግርማ_ካሳ

ጀርመን የሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲን በመጥቀስ ዊኪ ሊክ አሜሪካና የአዉሮፓ ሕብረት የአሰብ ጉዳይ መፈታት እንዳለበት ለኢትዮጵያ መንግስት ማሳሰባቸውን ግልጿል። በሌላ በኩል፣ በአሜሪካ የሕግ ፕሮፌሰር የነበሩት እውቁ ኢትዮጵያዊ የሕግ ሰው ዶር ያእቆብ[...]
Posted in Amharic

አፋን ኦሮሞ በአዲስ አበባ #ግርማ_ካሳ

አፋን ኦሮሞ በአዲስ አበባ #ግርማ_ካሳ በአዲስ አበባ በአፋን ኦሮሞ(ላቲን) የሚያስተምሩ አራት ትምህርት ቤቶች ተከፍተዋል። በጄ/ል ታደሰ ብሩ ት/ቤት – 4,198 ፣ በጄ/ል ዋቆ ጉቱ ት/ቤት – 1,517 ፣ በቡርቃ ወዮ[...]
Posted in Amharic

ከምርጫ 2007 በኋላ የመጀመሪያ የተቃዋሚዎች ህዝባዊ ስብስባ # ግርማ_ካሳ

የሰማያዊና መኢአድ ከሕዝብ ጋር ለመወያየት በሜክሲኮ አዳራሽ ነሐሴ ሰባት ቀን 2009 ዓ.ም ስብሰባ ጠርተዋል። ስብሰባ እንደሚያደርጉም ለአዲስ አበባ አስተዳደር ነሐሴ አንድ ቀን 2009 ዓ.ም በጻፉት ደብዳቤ አሳውቀዋል። ላለፉት አስር ወራት[...]
Posted in Amharic

በህዝብ የሚወደዱ ሰላማዊ የሕዝብ መሪ እጆቻቸው በወያኔዎች ታስሮ #ግርማ_ካሳ

የአዉሮፓ ሕብረት ስብሰባ ያደርጋል። በስብሰባው የተለያዩ እንግዶች ይጋበዛሉ። ዶር ብርሃኑ ነጋ እና ዶር መራራ ጉዲና ከተጋባዦች መካከል ነበሩ። እንዳጋጣሚ ሆኖ ሁለቱም ለተጋባዦች በተዘጋጀ ቦታ ጎን ለጎን ይቀመጣሉ። ስብሰባው አለቀ፤ ስምንታት[...]
Posted in Amharic

በገጠር የሚኖረው የሸዋ ኦሮሞ ከከተሜው ጋር እድል ፈንታው የተጣበቀ ነው #ግርማ_ካሳ

አዲስ አበባንና በዙሪያዋ ያሉ የሸዋ ዞኖችን ያካተተ አዲስ ክልል የመኖሩን አስፈላጊነት በተመለከተ ከዚህ በፊት አንዳንድ ጽሁፎችን  ለንባብ ማብቃቴ ይታወቃል።ለደረሱኝ በርካታ የድጋፍና የማበረታቻ መልእክቶች ያለኝም ምስጋና ለማቅረብ እወዳለሁ። በርካታ ጸሃፊያንም የሸዋን[...]
Posted in Amharic

የኦሮሞ አክራሪዎችና እኛ #ግርማ_ካሳ

የተከበሩ የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ ( የመርካቶ ልጅ፣ ኩሩ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ብሄረተኛ ) እንዲህ ብለው ጦመሩ፡ “እነዚህ ትምህርት ቤቶች (በአፋን ኦሮሞ የሚሰጡ) በጥራት ትምህርት ሊሠጡ የሚችሉት በኦሮሚያ[...]
Posted in Amharic

ሕዝብን የመደለል ፖለቲካ #ግርማ_ካሳ

ገዢው ፓርቲ ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ የደነገገውን መንግስታዊ ዘራፊነትን በመቃወም በአዲስ አበባ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ተቃዉሞዎች እየተጠናከሩ ነው። አገዛዙ በአንዳንድ ከተሞች ሕዝቡን ጠርቶ የማግባባት ሥራ እየሰራ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ[...]
Posted in Amharic

ተቃውሞ በአዲስ አበባ #ግርማ_ካሳ

ነጥብ አንድ- አንድ ነገር ታዝባቹሃል ? በግብር ዙሪያ ሕዝቡ ተቃውሞ ሲያሰማ የዳያስፕራ ግርግርና ወሬ ጸጥ ነው ያለው። ሁልጊዜ የምንለው ይሄንን ነበር። ትግሉ ያለው አገር ቤት ነው። አገር ቤት ያለው ህዝብ[...]
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ ህዝብ በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ እንደተጣለ የጥንቸል ግልገል ሆኗል – #ኤርሚያስ_ቶኩማ

  በኢትዮጵያ የሚታየው የኑሮ ልዩነት እጅግ በጣም እየሰፋ ነው፤ የሀብታም እና የድሃው ልዩነት የትየለሌ ነው። እኔ ልጅ እያለሁ ሀብታምና ድሃን የሚለየው ቴሌቪዥን ብቻ ነበረ፤ ሀብታም ከሆነ ቴሌቪዥን ይኖረዋል ድሃ ከሆነ[...]
Posted in Amharic

(ሪፖርተር) – ቴዲ አፍሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚያዘጋጀው ኮንሰርት የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው

ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ኢትዮጵያ›› የተሰኘውን አልበም ካወጣ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ የመጀመርያውን ኮንሰርት ለማቅረብ የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው፡፡ ድምፃዊው ጳጉሜን 5 ቀን 2009 ዓ.ም. ለአዲስ[...]
Posted in Amharic

አማርኛን እየጠሉ በግዳጅ ሳይሆን በፍቅር ነው አፋን ኦሮሞ የሚያድገው – ናኦሚን በጋሻው

መግቢያ ሰሞኑን የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአዲስ አበባ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም በሚል አንድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማው አቅርቧል። ይህ አዋጅ እንደ ልዩ ጥቅም ካስቀመጣቸው በርካታ ነጥቦች መካከል አንዱ “በአዲስ አበባ የአፋን ኦሮሞ[...]
Posted in Amharic

መጤው በነባሩ ፍቃድ የሚኖር ከሆነ አዲስ አበባ የአገዎች ናት (ከሸገር ራዲዮ የተወሰደ)

የሚኒስተሮች ምክር ቤት በአዲስ አበባ ዙሪያ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማው አስተላልፏል። በዚህ ረቂቅ ሕግ ዙሪያ ተወዳጇ የሸገር ራዲዮ (ሸገር ካፌ) አዘጋጅ መአዛ ብሩ ኢሕአዴግ ስልጣን ከጨበጠ ጊዘ ጀምሮ በአዲስ አበባ ዙሪያ[...]
Posted in Amharic