Blog Archives

አቶ እንደሻው እምሻውና ግብረ አበሮቻቸው የሰማያዊ ፓርቲ ንብቶችንና ሰነዶችን በመዝረፍ ተሰውረዋል፡፡

አቶ እንደሻው እምሻውና ግብረ አበሮቻቸው የሰማያዊ ፓርቲ ንብቶችንና ሰነዶችን በመዝረፍ ተሰውረዋል፡፡

የሰማያዊ ፓርቲ የፅ/ቤትና አስተዳደር ኃላፊነትን በሕገወጥነት ይዘው የቆዩት አቶ እንደሻው እምሻው ከግብረ አበሮቻቸው ጋር በመሆን በተለያዩ ጊዚያት የፓርቲውን ንብረት በድብቅ እያወጡ መሆኑ መረጃ የደረሳቸው የፓርቲው ሊቀመንበር ጊዚያዊ የንብረት አጣሪና …

Posted in Amharic

ለቂሊንጦ ማ/ቤት እሳት ቃጠሎ ንፁሃን ሙስሊም እስረኞችን ተጠያቂ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት ባስቸኳይ ይቁም

ለቂሊንጦ ማ/ቤት እሳት ቃጠሎ ንፁሃን ሙስሊም እስረኞችን ተጠያቂ
ለማድረግ የሚደረገው ጥረት ባስቸኳይ ይቁም ——- ፍትህ ራዲዬ

ይህ ወንድማችን ኡመር ሁሴን ይባላል፡፡ በሼኽ ኑሩ ግድያ በሃሰት
ተወንጅሎ ከደሴ ከተማ ተይዞ በማዕከላዊ አሰቃቂ እና ከባድ
የተባለውን የስቃይ እና የግፍ ቅጣት በምርመራ ወቅት

Posted in Amharic

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ስብሰባ በከፍተኛ የአመፅ ስሜት ተበተነ፡፡

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ስብሰባ በከፍተኛ የአመፅ ስሜት ተበተነ፡፡

ከዚህ በፊት እንደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ሳይካሄድ የቆየዉ እና በዛሬዉ እለት በወያኔ ቡችላ በሆነዉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ስብሳቢ በሆነዉ በ ደ/ር ሽንታየሁ ወልደ ሚካኤል የተጀመረዉ እና በሁለት ታላላቅ አዳራሽ ከ2ሺህ በላይ …

Posted in Amharic

ወጣት በለጠ ንብረቱ ቸኮለ እድሜው 17 የሕወሓት ቅጥረኞች በጥይት ገድለውታል ። አሁን ውጤት ሲመጣ ሁሉንም የትምህርት አይነት “A” አስመዝግቦል ።

Image may contain: one or more people

ወጣት በለጠ ንብረቱ ቸኮለ እድሜው 17 ፣ የ2008 ዓም የአስረኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኝ ነበር።

ወረታ ላይ በተደረገው የአማራ ተጋድሎ ሳቢያ የሕወሓት ቅጥረኞች በጥይት ገድለውታል ። አሁን ውጤት ሲመጣ ሁሉንም የትምህርት አይነት “A” አስመዝግቦ ኖሯል ።

ይሄን እጅግ የሚያኮራ ውጤት መጣ…

Posted in Amharic

የኣማራው ጥያቄ የኦሮሞው ጥያቄ ነው የሚል የኣንድነትና የነጻነት ሰልፍ በምዕራብ ኦሮሚያ ተካሄደ።

የኣማራው ጥያቄ የኦሮሞው ጥያቄ ነው የሚል የኣንድነትና የነጻነት ሰልፍ በምዕራብ ኦሮሚያ ተካሄደ።…

Posted in Amharic

በእሬቻ በዓል ላይ በጊንጪ የተደረገ ተቃውሞ

በእሬቻ በዓል ላይ በጊንጪ የተደረገ ተቃውሞ…

Posted in Amharic

በጎጃም የተደረገ የኣማራ ተጋድሎ ቭድዮ

በጎጃም የተደረገ የኣማራ ተጋድሎ ቭድዮ

 …

Posted in Amharic

በወልቃይት ዐማሮች አደባባይ ወጥተው ዋሉ

መስከረም 17 ቀን 2008 ዓ.ም. የመስቀል በአልን ተከትሎ አማርኛ ሙዚቃ ተሰምቷል በሚል አቶ አርአያ ታረቀ የተባለን የአዲረመጥ ከተማ ነዋሪ ዐማራ የትግራይ ልዩ ኃይል መደብደባቸውን ተከትሎ ዛሬ የከተማ ነዋሪዎች በአደባባይ ወጥተዋል፡፡
Welkaite Amhara Protests
Amhara Protests in Welkaite

Posted in Amharic

በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኙ ወገኖቻችን በከባድና የተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ።

መስከረም 19, 2009 ዓ.ም አስደንጋጭ እና አሳሳቢ

በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኙ ወገኖቻችን በከባድና የተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ። ብር ሸለቆ የታሰሩ የዐማራ ወጣቶች በግዴታ በመርፌ እንዲወስዱ የተደረገውን መድኃኒት ምንነት የሚያስረዳ ምስል ትናንት ወጥቷል። በዚሁ መሠረት የዐማራ

Posted in Amharic

ዲያስፓራው የትግሉ አጋር ሆኖ ይቀጥላል! – ድምፃችን ይሰማ

ድምፃችን ይሰማ
#EthioMuslims #EthioMuslimDiaspora #EthioMuslimPeacefulStruggle
ዲያስፓራው የትግሉ አጋር ሆኖ ይቀጥላል!
ህብረተሰባችንን በትግላችን ዙሪያ በማሰባሰብ ትግላችንን እናጠናክራለን!
ረቡእ መስከረም 18/2009
ቀጣይ ትግላችን ሙሉ መብታችንን በዘላቂነት ማስከበርን ዓላማው ያደረገ
እንደሆነ በተለያየ ጊዜ ማንሳታችን፣ ለትግላችንም መጠናከር እና ግቡን መምታት
ህብረተሰባችን

Posted in Amharic

ከደብረ ማርቆስ ከተማ 38 ኪሎ ሜትር የቦቅላ ከተማ በተኩስ እየተናጠች ነው።

ትናንትና ዛሬ በየቦቅላ የአማራ ተጋድሎ እየተካሄደ ነው። የቦቅላ ከደብረ ማርቆስ ከተማ 38 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የገጠር ከተማ ነች። ወደ የቦቅላ የሚያስገባውና የሚያስወጣው መንገድ እዚህ መግለጥ በማልፈልገው ቦታ ስለተዘጋ ከትናንትና ጀምሮ ወደ የቦቅላ ምንም ዓይነት ተሽከርካሪ መግባትም ሆነ መውጣት …

Posted in Amharic

የህወሃትን የ minority ቁማር ጫወታ ይጠንቀቁ!! ጀዋር መሀመድ

Noose around TPLF neck tightens as Amara and Oromo join forces

የህወሃትን የ minority  ቁማር ጫወታ ይጠንቀቁ!! ጀዋር መሀመድ

*********

በቅርቡ ብዙዎቻቹ እንደተመለከታቹት፣ ህወሃት ሶማሊዎች ኦነግን ወይም ግንቦት ሰባትን በመቃወም ወጡ የሚል ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው። መታወቅ ያለበት እውነት እንዲህ ዓይነቱን የህወሃት ድራማ እየተጫወቱ ያሉት ክልሉን አስተዳድራለው የሚለው አሻንጉሊት ፓርቲ አባላት ብቻም …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጸረ ነፍጠኛ ግንባር?! (የነስብሐት ነጋ የጥፋት ድግስ!)

sebhat-nega-abay-tsehay

ጸረ ነፍጠኛ ግንባር?!

(የነስብሐት ነጋ የጥፋት ድግስ!) Muluken Tesfaw

 

አንድ የማከብራቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ወያኔ በአማራ ሕዝብ እምቢተኝነትና አይበገሬነት ስለተርበተበተ፣ ይህን ሕዝብ ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለመነጠል መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው በማለት በቅርቡ የታዘቡትን አጫውተውኛል፡፡ እኚህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ኅብረትና …

Tagged with:
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በዘ-ህወሀት የውሸት ምድር የማወንበጃ መረጃ ዘመቻ፡ ቀጣፊው በኢትዮጵያ ዉሸትን እዉነት ነው እያለ ሲሰብክ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተጠናከረ የመጣውን የዘ-ህወሀት (ዘራፊ ህወሀት) የመረጃ ማወናበጃ ዘመቻ ለማጋለጥ ሲባል በተከታታይ እያቀረብኩ ካለሁት ትችት ይህ ሶስተኛው ክፍል ነው፡፡ እ.ኤ.አ መስከረም 5/2016 አቅርቤው በነበረው ትችት በኢትዮጵያ ውስጥ ተንሰራፍቶ የሚገኘውን …

Posted in Amharic

የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት – መስፍን ወልደ ማርያም

የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት መስፍን ወልደ ማርያም

መስከረም 2009

የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ

 

የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን …

Posted in Amharic

ጂጂ ልንጠብቃት የምትገባ እንቁ ናት (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ጂጂ ልንጠብቃት የምትገባ እንቁ ናት
(ኤርሚያስ ቶኩማ)
ጂጂ አባይን የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና ስትል ትገልፀዋለች ለእኔ የእርሷ ግጥሞች አባይን በገለፀችበት መንገድ ብገልፀው ደስ ይለኛል። የማያረጅ ቅላፄ የማይሰለች ግጥም መፃፍ የምትችል በቲፎዞ ሳይሆን በአመከንዮ ከተወያየን አንድ ጂጂን ብቻ ነው የሙዚቃው አምላክ

Posted in Amharic

ወያኔ ተርበትብቷል! የአዲስ አበባ ሕዝብ በቅርብ ጊዜ የወያኔን ግብዓተ መሬት መፈጸሙ አይቀርም!!!

አይ ወያኔ! Muluken Tesfaw

Muluken Tesfaw's Profile Photoነብሰ ገዳዩ ወያኔ ሸዋ ላይ ግብዓተ መሬቱ እንደሚፈጸም ጠንቅቆ ስለሚያውቅ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ምንም ዓይነት የተሰበሰበ ሕዝብ እንዳይኖር የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም፡፡ ሆኖም የውሸትና የቅጥፈት አባት ነውና እንደለመደበት አዲስ አበባ ውስጥ መሰብሰብ ይቻላል የሚል ርካሽ ፕሮፓጋንዳውን ለማሰራጨት፣ …

Posted in Amharic

ወ/ሮ ገነት ገብረ እግዚአብሔር የባህር ዳር ህዝብ ያስፈጀችና በማስፈጀት ላይ ያለች

Image may contain: 1 person , indoor

ወ/ሮ ገነት ገብረ እግዚአብሔር ማን ናት?

ይህች ሴት በዘር ትግሬ ስትሆን በደቡብ አቸፈር ወረዳ የድጎማ መምህር የነበረች፤ ዲፕሎማዋን ከቅርብ ዓመታት በፊት የያዘች እና ለሕወሓት ባላት ቅርበት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ በመሆን በአሁኑ ስዓት ወጣቶች እንዲታፈሱ እና አንዲጨረሱ

Posted in Amharic

በአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም አደራሽ በነበረው ስብሰባ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አለቀሰ፤

በአብቁተ አደራሽ በነበረው ስብሰባ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አለቀሰ፤

የባህር ዳር ከተማ ወጣት ተወካዩችን በአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) የመሰብሰቢያ አዳራሽ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ባወያየበት ሰዐት ከወጣቶች የተሰነዘረው አሰተያየት የክልሉን ፕሬዝዳንት አስለቀሰ፡፡


ከተሰበሰቡ ወጣቶች መካከል ‹‹እኛ ስለአማራ ሕዝብ ቆሰልን፤ ሞትን፤

Posted in Amharic

አቡነ አብራሃም በባህር ዳር መስቀል በዓል ላይ ለሕዝብ ያደረጉት ንግግር ::

አቡነ አብራሃም በባህር ዳር መስቀል በዓል ላይ ለሕዝብ ያደረጉት ንግግር ::

 

Abune Abreham Speech for Meskel Celebration in Bahr Dar Ethiopia
http://mereja.com/network/post/69/-

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በባህርዳር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ይገኛል::

እንደተፈራው በደብረማርቆስ ደመራ ላይ ሕወሓት ብጥብጥ አስነስታ ብዙ ወጣቶችን አሰረች – ስነ ሥርዓቱ ተቋረጠ – ባህርዳር ተኩስ ይሰማል
(ዘ-ሐበሻ) በደብረማርቆስ ከተማ በተደረገ የደመራ በዓል ላይ የሕወሓት መንግስት እንደተፈራው ብጥብጥ አስነስቶ በርካታ ወጣቶችን ማሰሩ ተሰማ::
የዘ-ሐበሻ የዜና ምንጮች ከስፍራው እንደዘገቡት ከሆነ …

Posted in Amharic

አቡነ አብርሀም ታሪክ ሰሩ! ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል።

Image may contain: 1 person , beard

አቡነ አብርሀም ታሪክ ሰሩ! ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል። #Ethiopia #Meskel #BahrDar #AmharaResistance #MinilikSalsawi

የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ጳጳስ አቡነ አብርሐም ታሪክ ሰሩ። ከፋሽስት ወያኔ ነፍሰ በላዎች ፊት ለፊት እውነትን ተጋፍጠዋል።

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

መስቀል ኣደባባይ በዓሉን ለማክበር የወጣው ሕዝብ ኣነስተኛ ሲሆን ኣደባባዩ በፌዴራል ፖሊስ ተሞልቶ ነበር።

Henoke Yeshetlla's photo.

« በመስቀል ዘመን ፥ መስቀል አደባባይ በፌደራል ተጥለቀለቀች ፥ መስቀል አደባባይነቷን ረስታ ፥ ፌደራል አደባባይ ሆነች ፥ በጊዜው ምዕመን አልነበረም ፥ የነበረው ጥሬ ወታደር እና እርጥብ ችቦ ብቻ ነበር ። ………….

Henoke Yeshetlla

«እሱም አላቸው ሂዱ ፥ እነሱም አሉ

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከታሪክ መድረክ – ለመሆኑ የብሔር ብሔረሰብ ጭቈና በኢትዮጵያ ነበር ወይ::

ከታሪክ መድረክ – ለመሆኑ የብሔር ብሔረሰብ ጭቈና በኢትዮጵያ ነበር ወይ::

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዘውገኝነትንና[1] የዓለም-አቀፍነትን ያስተዳደር ርእዮተ ዓለም የሚያራምዱ አንጃዎች ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች መታጐርያ እስር ቤት ናት እያሉ የሚሰብኩት ስብከት ተደማጭነትን ከማግኘት አልፎ፣ ብዙዎችን አገርወዳዶች ሳይቀሩ ጭምር፣ እያወነበደም እየማረከም …

Posted in Amharic, ESAT Amharic, Ethiopian news

ሴት አትሌቶች ተቃውሞውን ተቀላቅለዋል

ሴት አትሌቶች ተቃውሞውን ተቀላቅለዋል

Ethiopian Hirut Guangul, the first woman runner to show gesture of protest (the × sign) against her gov’t after finishing first @ Quad cities Marathon in US.

Abdurehim Ahmed's photo.

በአሜሪካ ኩዋዲ ሲቲ ማራቶን ውድድር አሸናፊ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ

Posted in Amharic