Blog Archives

VIDEOS : Amhara Protests in Gonder ,Ethiopia – የጎንደር ህዝብ ቁጣ አልበረደም፤ ህዝባዊ አመጹ ቀጥሏል

Posted in Amharic

በጎንደር ሶስት የፌዴራል ፖሊሶች ሲገደሉ ሕዝቡ ቁጣው አሁንም እንደገነፈለ ነው። የህወሓት ደጋፊ ንግድ ቤቶች ወድመዋል።

Minilik Salsawi's photo.

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ : በጎንደር ሶስት የፌዴራል ፖሊሶች ሲገደሉ ሕዝቡ ቁጣው አሁንም እንደገነፈለ ነው። የህወሓት ደጋፊ ንግድ ቤቶች ወድመዋል።

Minilik Salsawi – mereja.com በጎንደር የሕዝቡ ቁጣ የቀጤለ ሲሆን ሕዝቡን ለማጥቃት ወደ ጎንደር የዘለቁ የፌዴራል ፖሊሶች እና የደህንነት ሃይሎች ጥቃት

Posted in Amharic

‹‹ዐማራን በመሣሪያ ማስፈራራት ልጅ ለእናቷ ምጥ እንደማስተማር ነው›› ኮ/ል ደመቀ

ኮሎኔል ደመቀን የማውቀውን ያክል፤ – Muluken Tesfaw

‹‹ዐማራን በመሣሪያ ማስፈራራት ልጅ ለእናቷ ምጥ እንደማስተማር ነው›› ኮ/ል ደመቀ

Muluken Tesfaw's photo.

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን የማውቀው ከሕዳር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ነው፡፡ አጋጣሚው ይኼ ነው፤ አንድ ቀን ማለዳ የወልቃይት ዐማራ የማንነት አስተባባሪ ኮሚቴዎች ደወሉልኝ፡፡ አራት ኪሎ

Posted in Amharic

ለአባይ ወልዱ ታሪክ ይቀር የማይለው ስህተት ከመስራት እንድትቆጠብ የቀረበ ማስጠንቀቂያ

በትግራይ ክፍለ ሐገር ውስጥ የሚኖረው ህዝብ በሌሎቹ የኢትዮጵያ ክፍለ ሐገሮች ውስጥ እንደሚኖረው ህዝብ የስቃይ ዓመታትን አሳልፏል፡ ከነዚያ የስቃይ ዓመታት በኃላ የሚፈልገው በሰላም መኖር ነው።  አሁን ለትግራይ ህዝብ ጠላቱ ድህነትና ድህነት ብቻ ነው። ምናልባትም እንተና መሰሎቸዎችህ ተጨማሪ ጣላት ሳትሆኑ አትቀሩም። ለትውልድ …

Posted in Amharic

የቅማንት ጥያቄ፤ የአፈታቱ ፈተናና ከጥያቄው ጀርባ የተደበቁ ሰዎች ማንነት

አለሙ ይግለጤ

[email protected]

(በጽሁፉ ውስጥ የተካተቱትን ፍቶግራፎች ለመመልከት በፒ.ዲ.ኤፍ. የተቋጠረውን እዚህ ላይ የቅማንት ጥያቄ በመጫን ይመልከቱ)

እንደ መቅድም

የኢህአዴግ መንግስት አገራችንን በዘጠኝ ብሄር ተኮር ክልሎችና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች እንዲዋቀር የሚደነግግ ሕገመንግስት በ1987 ዓ.ም አጸደቀ። በዚህ ሕገመንግስት መሰረት ከተቋቋሙት የብሄር …

Posted in Amharic

የጎንደር ህዝብ ቁጣ አልበረደም፤ ህዝባዊ አመጹ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል

Colonel Demeke Zewdu

ትናንት እስከ ምሽቱ አራት ሰአት በተደረገው የተኩስ ልውውጥ በርካታ የህወሃት ታጣቂዎች ተገድለዋል። ጥቃቱን የፈጸሙት የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጥያቄ አቅራቢዎችን ለመታደግ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ጎንደር ከተማ የገቡ ነዋሪዎች ናቸው። በተኩሱ ልውውጥ መሃል ከወልቃይት ጠገዴ ጥያቄ አቅራቢዎች መካከል አቶ ሲሳይ ታከለ፣ …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በጎንደር የተነሳው የሕዝብ ጸረ ወያኔ እንቅስቃሴ ተከትሎ በክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የምክር ቤት ኣባላት ላይ ሕወሓት ዛቻ ጀምሯል። ‪

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ : በጎንደር የተነሳው የሕዝብ ጸረ ወያኔ እንቅስቃሴ ተከትሎ በክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የምክር ቤት ኣባላት ላይ ሕወሓት ዛቻ ጀምሯል። ‪#‎MinilikSalsawi‬

እሪበይ ሀገሬ's photo.

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሳንጃ እና ኣከባቢው ከባድ ውጥረት ላይ ነው፤ ዳንሻ ከፍተኛ ጦርነት እየተካሔደ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰበር ዜና፤ ፋሽስቱ ሕወሓት በጎንደር ዐማሮች ላይ የጥይት እሩምታ ከፈተ

ማኅበራዊ ሚዲያን ዘግቶ የጎንደር ዐማሮችን ለመጨፍጨፍ በንጹኃን ሰዎች ላይ የጥይት እሩምታ ከፍቷል፡፡ ከፊል የወልቃይት የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ከሚቴዎችን አፍኖ ወስዷል፤ ቀሪዎችን ለመውሰድ በመከላከያና በፌደራል ፖሊስ አካባቢው ከቧል፡፡መንገዶች ከታች በምስሉ እንደሚታየው ተዘግተዋል።አንድ የወልቃይት ዐማራ በጥይት ተመቶ ሆስፒታል ገብቷል፡፡የፌደራል ፓሊስ የለበሱ የትግራይ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጎንደር ቀዉስ – ግርማ ካሳ

የጎንደር ቀዉስ – ግርማ ካሳ
ከሰባት ባላነሱ መኪናዎች ተጭነው ነው፤ በሕወሃቱ አባይ ወልዱ ትእዛዝ ፣ በሰላም የሚኖረዉን የጎንደር ህዝብ ለማሸበር እንደ ወንበዴ በሌሊት የተሰማሩት። አገሪቷ ሕግ አላት ይሉናል። የክልሉ የጸጥታ ሃይል አለ። የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳዳሪዎች አሉ። የጎንደር ከተማ የከንቲባው …

Posted in Amharic

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ‬)

Andargachew Tsige abducted in Yemen

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ‬)

ከየመን ኣየር ማረፊያ በሕወሓት የደሕንነት ሓይሎች ታፍነው ኣዲስ ኣበባ በእስር ላይ የሚገኙት የነጻነት ታጋይ አቶ ኣንዳርጋቸው ጽጌ እስኪፈቱ ድረስ በሕዝብ እንዲጎበኙ በኣስቸኳይ ሊፈቀድ እንዲገባ በውያኔው ኣገዛዝ ላይ ተከታታይ ጫና …

Tagged with:
Posted in Amharic, Amharic News

ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ!

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

በቅርቡ የግንቦት ሰባት የውጪ ጉዳይ ግንኙነት ዋና ሹም ነአምን ዘለቀ ፤ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ፤ ከ1991 ዓ.ም እ.ኤ.አ ጀምሮ ፤ የኤርትራው ሻእቢያዊ መንግስት ፤ በኤርትራ ህዝብ ላይ የሚፈፀመውን ኢ ሰብአዊ የመብት ረገጣ አስመልክቶ ፤ በኤርትራ …

Posted in Amharic

የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑ ተሰማ።

የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑን የመሬት ኢትዮ እስራኤል ድምፅ ሊቀመንበር የሆኑት ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ አላምረው ገድሉ በዚሁ መልኩ ያስረዱናል። መታየት ያለበት > > ውድ ኢትዮጵያውያን ሼር በማድረግ ሃላፊነት ወደሚሰማው የበላይ አካል እንዲደርስ

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ክቡር ሚኒስትር የፀጥታው ምክር ቤት አባል መሆን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ግን ብዙ የገባዎት አልመሰለኝም?

[ክቡር ሚኒስትሩ ቢሯቸው ከአማካሪያቸው ጋር እያወሩ ነው]

 • ዓየህ አይደል?
 • የአውሮፓ ዋንጫን ነው?
 • በዓለም ላይ ጐልተን ልንታይ ነው፡፡
 • ለዓለም ዋንጫ አለፍን እንዴ?
 • ምን ይላል ይኼ? 15ቱ ውስጥ ገባን ነው የምልህ፡፡
 • ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ነው?
 • አንተ ያለኳስ አታውቅም እንዴ?
 • ተመስገን

Posted in Amharic

እንኳን ከሥልጣን ከባልኮኒ ወንበር ላይ መውረድ ከባድ ነው፡፡ ( ክቡር ሚንስተር)

ክቡር ሚኒስትሩን ሾፌራቸው ከቤታቸው እየወሰዳቸው ነው]

 

 • ደህና አደሩ ክቡር ሚኒስትር?
 • ምንድን?
 • ምን ሆነዋል?
 • ተቃጠልኩ ባክህ፡፡
 • እሳት ነው ያቃጠልዎት?
 • ምን ይቀባጥራል ይኼ?
 • ታዲያ ኑሮ ነው ያቃጠልዎት?
 • ኧረ እዛው አንተ ራስህ ተቃጠል፡፡
 • ታዲያ ምን ሆነው ነው?
 • ኳስ ነው ባክህ፡፡
 • የምን ኳስ?

Posted in Amharic

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በመከላከያ ምስክርነት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ሰበር ችሎት አዘዘ

በሽብር ድርጊት ወንጀት ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ እንዲከላከሉ ብይን በተሰጠባቸው በእነ ዘመኑ ካሴ መዝገብ አቶ አሸናፊ አካሉ፣ አቶ ደህናሁን ቤዛ፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁንና አቶ አንሙት የኔዋስ በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሯቸው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ቀርበው እንዲመሰክሩ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት አዘዘ፡፡

Posted in Amharic

አዋሽ ባንክ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ በማስመዝገብ ከግል ባንኮች ቀዳሚ የሚያደርገውን ሪከርድ መያዙ ታወቀ፡፡

ከግል ባንኮች ቀዳሚ በመሆን ላለፉት 22 ዓመታት በባንክ ኢንዱስትሪው ሲንቀሳቀስ የቆየው አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በተገባደደው በጀት ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ በማስመዝገብ ከግል ባንኮች ቀዳሚ የሚያደርገውን ሪከርድ መያዙ ታወቀ፡፡

የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት ከሆነ፣ አዋሽ ባንክ በዓመቱ ያስመዘገበው ያልተጣራ

Posted in Amharic

የኢትዮጵያና የኬንያ መንግሥታት የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ግንባታ እንደተፈረመ ተደርጎ በራዲዮ ፋና የተሠራጨው ዘገባ ሐሰት ነው፡፡

የኢትዮጵያና የኬንያ መንግሥታት ከኬንያ ላሙ ወደብ አዲስ አበባ የሚደርስ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ግንባታ ስምምነት እንደተፈረመ ተደርጎ የተሰራጨው ዘገባ ስህተት መሆኑን የማዕድን፣ ፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የማዕድን፣ ፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር አቶ ቶሎሳ ሻጊ  እንደተናገሩት ፣ ስምምነቱ በሁለቱ መንግሥታት እንደተፈረመ

Posted in Amharic

በአዲስ ከተማ መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ነዋሪዎች ምሬታቸውን እየገለጹ ነው

በአዲስ ከተማ መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ነዋሪዎች ምሬታቸውን እየገለጹ ነው የነዋሪዎች ቅሬታ በመግፋቱ ለጊዜው ቤቶችን ማፍረስ ቆሟል ዘግይቶ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በደረሰው የመልሶ ማልማት ፕሮጀክት ነዋሪዎች ምሬታቸውን ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቂርቆስ፣ ከአራዳና ከልደታ ክፍላተ ከተሞች በመቀጠል በ2008 ዓ.ም. …

Posted in Amharic

ኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር

News Ethiopia Wetatoch Dimts july 11,2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ http://www.my-voey.com/radio/…

Posted in Amharic

ዜጎችን የመኖር ሕልውና እያሳጡ ልማት የለም። የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን መበቀል ይቁም።

ዜጎችን የመኖር ሕልውና እያሳጡ ልማት የለም። የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን መበቀል ይቁም።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎Forcedisplacement‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከዘጠና ሰባት ምርጫ በኋላ በኣዲስ ኣበባ ሕዝብ ላይ የበቀል ጎራዴውን የመዘዘው የሕወሓት ኣገዛዝ በኦሮሚያ

Posted in Amharic

በሺክ አላሙዲ የተዘጋጀው ስፖርት “በዝግጅቱ ብዙ ሰው አልተገኘም። ይህ የሆነው በሀገር ቤት የሚውለበለበው ባንዲራ (ባለ ኮከቡ) ባለመኖሩ ነው። ሰው በዚህ ተናዶ ነው የቀረው።” የትግራይ ተወላጆች..ቪኦኢ አማርኛ

በሺክ አላሙዲ የተዘጋጀው ስፖርት “በዝግጅቱ ብዙ ሰው አልተገኘም። ይህ የሆነው በሀገር ቤት የሚውለበለበው ባንዲራ (ባለ ኮከቡ) ባለመኖሩ ነው። ሰው በዚህ ተናዶ ነው የቀረው።” የትግራይ ተወላጆች..ቪኦኢ አማርኛ

ጋዜጠኛው ይጠይቃል። ታዳሚው ይመልሳል።ለተጨማሪ  ቪዲዮ ይመልከቱ። ‪ ..https://www.facebook.com/voaamharic/vid … 204579422/
“በዝግጅቱ ብዙ ሰው …

Posted in Amharic

የማህበራዊ ሚዲያዎች Block እየተደረጉ በመሆናቸው መጠቀም ያልቻላችሁ በሙሉ ይኸው መፍትሄው

የማህበራዊ ሚዲያዎች Block እየተደረጉ በመሆናቸው መጠቀም ያልቻላችሁ በሙሉ ይኸው መፍትሄው Minilik Salsawi

ከደቂቃዎች በፊት የማህበራዊ ሚዲያዎች እንዳንጠቀም እያስቸገረን ይገኛል፡፡ የሚትሉ ጥያቄያችሁን ላኩ ባልኩት መሰረት በርካቶች inbox አድርጋችሁልኛል፡፡ መፍትሔውን እንካችሁ ብያለሁ!

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገራችን አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች የማህበራዊ …

Posted in Amharic

ባለፈው ታሪክ ብቻ የሚኖር ፤ በወደፊቱ ላይ ማተኮር ይሳነዋል ! (መነበብ ያለበት በፍኖተ ሬድዮ የተነበበ )

መነበብ ያለበት በፍኖተ ሬድዮ የተነበበ
ባለፈው ታሪክ ብቻ የሚኖር ፤
በወደፊቱ ላይ ማተኮር ይሳነዋል !

ኢትዮጵያ፤ እንደማነኛውም ሀገር፤ የራሷ መጥፎም ሆነ መልካም ታሪክ ነበራት/ አላት። የጥቃትና የድል፤ የጥጋብና ረሀብ፤ የስፋትና የመጨራመት፤ የመከራና ሀሴት ዘመናት ሁሉ ተፈራርቀውባታል ። የተለያዩ ሥርዓተ- ማኅበራትንና …

Posted in Amharic

ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች ነው።

ጁባ በጦርነት እየታመሰች ነች። ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በነጻነት ቀኗ ዳግም በጦርነት እየተናወጠች ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Juba‬ ‪#‎Southsudan‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Africa‬ ‪#‎CivilWar‬

ባለፈው ኣርብ የፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር እና በምክትላቸው ማቻር መካከል የተደረገው ውይይት ኣለመግባባት መከሰቱ ተከትሎ

Posted in Amharic

በሰሜን ኣሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ማህበር (ESFNA) የቶሮንቶ2016 ዝግጅት የመዝጊያ ስነስርዓት (VIDEO)

ESFNA Closing Ceremony Day in Toronto Canada July 2016 .   በሰሜን ኣሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ማህበር (ESFNA) የቶሮንቶ2016 ዝግጅት የመዝጊያ ስነስርዓት (VIDEO)…

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news