ስኳር ኮርፖሬሽን ስኳር በጨረታ እንዳይከፋፈል አገደ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


– ገበያ ውስጥ የስኳር እጥረት ተከስቷል
– በስኳር ላይ ተጥሎ የቆየው ኤክሳይዝ ታክስ ተነሳ

ስኳር ኮርፖሬሽን ለገበያ ስኳር የሚያቀርብበትን የጨረታ አሠራር በመሰረዝ፣ ለጅምላ ንግድ አስመጪ ድርጅት (ጅንአድ)፣ ጅንአድ ለሚመርጣቸው ነጋዴዎችና ለሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ብቻ መስጠት የሚያስችለውን አሠራር ዘረጋ፡፡…