በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ እና ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በኢትዮጵያውያን እየተደረገ ነው።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ እና ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በኢትዮጵያውያን እየተደረገ ነው።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎USA‬ ‪#‎DCDemonstration‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከዲሲ እና አቅራቢያ የአሜሪካ ሰቴት የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ድርጅቶች በጋራ የተጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ ሲሆን ከጠዋቱ 9 ሰአት ከአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ቢሮ የተጀመረው ሰልፍ አምባገነኑን የወያኔ እርቃን ለአለም ለማጋለጥ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን በተለይ ወያኔ እያደረገው ያለውን ከቦስተን አትላንታ እንዲሁም ከተለያዩ አቅራቢያ እስቴት በርካታ የኢትዮጵያውያን እና በርካታ አክቲቭኢስቶች ተሳትፈውበታል። በአሁን ሰአት ወደ ኮንግረስ እና ነጩ ቤተመንግስት በመጓዝ ሰልፈኛው የተለያዩ መፈክሮችን እያሰማ ተቃውሞውን በመግለጽ ላይ ይገኛል::
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=LExRPHBWg1A]

Minilik Salsawi's photo.