Blog Archives

ኢትዮጵያ፡ ወደ ሕገ መንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ

ላለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ከፈላጭ ቆራጭ መንግስት ወደ ዴሞክራሲ በሚል ርዕስ ስጽፍ ነበር፡፡ከነዚህ አስተያየቶች በመጨረሻው ጦማር ላይ ስጥፍ “በዴሞክራሲው መሸጋገርያ ድልድይ ላይ ስልጣንን በሚየነፈንፉ ግለሰቦችና ቡድኖች መሃል ግጭትና ግብግብ አይቀሬ ሲሆን፤ተራው የህብረተሰብ ክፍል ስልጣናቸውን በሚያኮላሹትና ለግል መጠቀሚያ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአቶ ሽፈራው ሽጉጤን ጉብኝት አስመልክቶ ለሳሳካቸዋን ዩነቨርስቲ ግልጽ መልክት (አኢጋን)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ መለስ ዜናዊ በመብረቁ ዛቁራ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአዝርዕትና የእንስሳትን የተፈጥሮ ዝርያ መለወጥ፤ በሰው ልጆች ጤንነት ላይ የሚያመጧቸው ጠንቆች አሥራዳው (ከፈረንሳይ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአበበና የመለስ የG-8 ፍጥጫ ከንድፈ ሓሳብ አኳያ ሲታይ!! አንተነህ ሽፈራው

በጦር ሜዳ ውስጥ ብዙ ዓይነት የጦር ጀብዶዎች እንዳሉ አውቃለሁ:: ሆኖም ግን ከሁሉም ዓይነት የጦር ጀብዶዎች እኔን ሁልግዜ የሚያስገርመኝ ግን ፊትን ሳያጥፉ ፊት ለፊት ጠላትን መፋለም ሲቻል በጠላት ጥይት ተመቶ የወደቀን የጦር መኮንን (አዛዥ) ተሽክሞ ወደ ወገን ቃጠና ማሸሽም ታላቅ ወታደራዊ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሳላዲን ጥቁር ሰው! አበበ ጥቁር ሰው! አስክንድር ጥቁር ሰው… እኛስ!?

የዛሬ ሳምንት ከደቡብ አፍሪካ ባፋና ባፋናዎች ጋር በሳላዲን ሰይድ ጎል አቻ ተለያይቶ መነጋገሪያ የነበረው ብሄራዊ ቡድናችን ትላንት ደግሞ አሁንም በማይጨበጠው አጥቂ ሳላዲን ሰይድ ሁለት ጎሎች አስቆጥሮ፤ ሁለት ለምንም በሆነ ውጤት መካከለኛው አፍሪካን አሸንፏል። በስታድየም፣ በቴሌቪዥን እና በኢንተርኔት ስንከታተል የነበርን በርካቶችም …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በእስራኤል ያሉ ኢትዮጲያዊያን በፍርሀት ተውጠዋል

ጠ/ሚ/ር ቤንጃሚን ናታናሁ በድምሩ 25 ሺ አፍሪካዊ ስደተኞች ባስቸኳይ ወደመጡበት እንዲመለሱ አዘዋል!

(ልዩ ሪፖርታዥ)

Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 3 ቀን 2004 ዓ.ም. june 10, 2012)፦ እስራኤል ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በአገሪቱ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ እየተባባሰ በመጣው ዘረኝነትና የኀይል

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በኃይሌ ገብረ ሥላሴ ላይ የተመሠረተው ክስ እንዲቋረጥ ተደረገ

“ክሱ የተመሠረተው ያላግባብ ስለሆነ መከሰስ አልነበረበትም” የየካ ፍትሕ ጽሕፈት ቤት

የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በአትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ላይ መሥርቶት የነበረውን “በሕገወጥ መንገድ መብትን የማስከበር ወንጀል” ክስ፣ “የማጣራው ነገር ስላለኝ ክሴን አቋርጫለሁ” በማለት ግንቦት 29 ቀን 2004 ዓ.ም አቋረጠ፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄውን አሁንም እያቀረበ ነው፡፡

መሠረታዊ ናቸው ያሏቸውን ሦስት ጥያቄዎች ይዘው እየተንቀሣቀሱ ያሉት ሙስሊሞች ጥያቄዎች አጥጋቢና በቂ ምላሽ አላገኙም ሲሉ አስተባባሪዎቹ እየተናገሩ ነው፡፡

የኮሚቴው አስተባባሪ አቶ አቡበከር አሕመድ ሙሐመድ ለቪኦኤ በሰጡት መግለጫ ጥያቄዎቻቸው ሲጀመር አንስቶ ከክፍለ ከተማ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት ሲቀርቡና እስካሁንም ያልተለዋወጡ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

መለስ እግዜር ይማርዎት፤ ግን አይመስለኝም!

ይህ ፎቶግራፍ የተወሰደው “የበፍቄ አለም” ከተባለው ከወዳጃችን በፍቃዱ ብሎግ ነው። ፍቄ ምስጋናህን እንካ…!

ታድያስ አቶ መለስ ዛሬ እንኳ ልፅፍልዎ አላሰብኩም ነበር። አንድ የሚያበሳጭ ዜና አንብቤ እርሱን ልነግርዎ፣ እግረ መንገዴንም እግዜር ይማርዎ ልበልዎ ብዬ ነው፤

ሰሞኑን ባለፈው በምርጫ ዘጠና ሰባት ግዜ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በምሥራቃዊ ኮንጎ የቀጠለው ውጊያ

በዴሞክራቲክ የኮንጎ ሬፓብሊክ ምሥራቃዊ አካባቢ በመንግሥቱ ጦር እና ባለፈው ሚያዝያ ወር መጨረሻ የጦር ኃይሉን ለቀው በወጡ ዓማፅያን መካከል በወቅቱ ተጠናክሮ በመካሄድ ላይ የሚገኘው ውጊያ የጠቅላላ አካባቢውን መረጋጋት እንዳያናጋ አሰጋ። ዓማፅያኑን እየረዱ ነው በሚል የሚጠረጠሩ የውጭ ኃይሎች ውዝግቡ ይበልጡን እንዳይባባስ ይህንኑ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

“አሸባሪ” ፊልምም ይታገድ ጀመር

ከዚህ ቀደም ‹የባሕር በር› በሚል ርዕስ በጥላሁን ጉግሳ የተሰራው የአማርኛ ፊልም በኢቴቪ ማስታወቂያው እንዳይታይ ታግዶ የአንድ ሰሞን አወዛጋቢ አጀንዳ ለመሆን በቅቶ ነበር፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የፊልሙ ዋና ገጸ ባሕሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ‹‹በእኔ እምነት፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ አንድ ቀን መልሰው አንድ ይሆናሉ፡፡›› ብለው

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኮንሶ በኦፊሴል በአለም ቅርስነት መመዝገብ በድምቀት ተከበረ

ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን ለዛሬ የያዛቸው ርእሶች

-የኮንሶ በኦፊሴል በአለም ቅርስነት መመዝገብ በድምቀት ተከበረ

-በኢትዮጵያ የ HIV ምርመራ የሚያደርጉት ሰዎች እንደተበራከቱ  ታወቀ

-ኢትዮጵያውያን አይሁዶች በኤርትራውያንና በሱዳናውያን ላይ የሚካሄደውን ጥቃት ነቀፉ የሚሉት ናቸው።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ባድመ ከተማ አቅራቢያ ከባድ የተኩስ ድምጽ እንደሚሰማ ምስክሮች ገለጹ (VOA)

በኢትዮጵያና ኤርትራ ሰሜን ምእራብ ድንበር ባድመ ከተማ አካባቢ የተኩስ ድምጽ መስማታቸውንና ቁስለኞች በሃኪም ቤት ሲታከሙ መመልከታቸውን አንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎችና፤ በአካባቢው አባላት እንዳላቸው የሚናገሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ።

ከሳምንት በፊት ኤርትራ 21ኛ የነጻነት ቀኗን ባከበረችበት እለት የኢትዮጵያ ጦር ድንበር ተሻጋሪ ጥቃት ማካሄዱን …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሦስቱ የተሳሳቱ ምዕራፎች

ይህንን ታሪክ የምትነግረን የአንድ ትልቅ ድርጅት መሪ ናት፡፡
«ልጅ እያለሁ እናቴ ከእኔ በአምስት ዓመት የምታንሰዋን ታናሿን እኅቴን ሁልጊዜ «እወድሻለሁ´ ስትላት እሰማ ነበር፡፡ እኔን ግን አልፎ አልፎ ካልሆነ በቀር እንደርሷ አዘውትራ «እወድሻለሁ»

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አንድ የቀድሞ ታጋይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፍርድ ቤት ቀርበው እንዲመሰክሩላቸው ጠየቁ

ህዝባዊ ወያን ሃርነት ትግራይ በጫካ ትግሉ ወቅት ያሳለፈውን ትግል በሶስት ተከታታይ መጻህፍት በትግርና “ገሃድ I, II, III” በሚል ያሳተሙ የቀድሞ ታጋይ በስም ማጥፋት ወንጀል ተከሰው በፍርድ ቤት ጉዳዩን በመከታተል ላይ ናቸው።

ደራሲው አቶ አስገደ ገ/ስላሴ የመከላከያ ምስክር እንዲሆኑላቸው የኢትዮጵያውን ጠቅላይ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በሶሪያ የ ተ መ ድ ታዛቢዎች መከልከላቸው

ሶሪያ ያሉት የተባበሩት መንግሥታት ታዛቢዎች ማዕከላዊ ሶሪያ የሚገኙ መንደሮች እንዳይገቡ የሶሪያ ጦርና የአካባቢው ነዋሪዎች መከልከላቸው ተዘገበ ። የቡድኑ አባላት ወደ መንደሮቹ ለመግባት ሲሞክሩ እንደተተኮሰባቸው ተገልጿል ። ታዛቢዎቹ ማዝራትና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ግጭቶችና የፌደራል ጉዳዮች ሚንስቴር፣

ኢትዮጵያ ውስጥ ፣ ብሔር -ብሔረሰብንና ቋንቋን መሠረት ማድረጉ የሚነገርለት የፌደራል ሥርዓት፣ ችግሮችን እንዳላስወገደ ሲነገር ቆይቷል። በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተለያዩ ብሔረሰቦች መካከል በተለያዩ ምክንያቶች አምባጓሮም ሆነ ግጭት…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሴት ልጅ ግርዛት በጀርመን

እንደ ሰብዓዊ የመብቶች ተሟጋቹ ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል መዘርዝር አውሮፓ ውስጥ 500 000 የሴት ልጅ ግርዛት ሰለባዎች ይኖራሉ። ይህ አይነቱ በብዛት በአውሮፓ በሚኖሩ አፍሪቃውያን የሚፈፀመው በህግ የሚያስጠይቅ ድርጊት ጀርመን ውስጥ የራሱ የሆነ የወንጀል መቅጫ አንቀፅ የለውም።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 070612

የዕለቱ ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በተሽከርካሪ አደጋ 14 ሰዎች አለቁ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 01/02 ጥቁር ዓባይ ጠጠር መፍጪያ አካባቢ ግንቦት 28 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ 14 ሰዎች ሲሞቱ፣ ሌሎች ስድስት ሰዎች ደግሞ ከባድና ቀላል የመቁሰል ጉዳት እንደደረሰባቸው፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የታሪክ፡ ተጠያቂወች፡ አንሁን፤ የምግብ፡ ዋስትና፡ አለም፡ አቀፍ፡ ስብሰባ፡ ጠቃሚነቱ፡ ለኢትዮጵያዊያን፡ ነውን? ክፍል፡ አራት አክሎግ፡ ቢራራ (ዶር)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የመነን 4ኛ ባል! – ከተስፋዬ ገ/አብ

ከብዙ አመታት በፊት ተፈሪ መኮንን የሚባል አንድ ወጣት ደጃዝማች በሃረር አካባቢ ይኖር ነበር። እና ኑሮውን በሰላም በመኖር ላይ ሳለ አንድ ቀን ያልጠበቀው ነገር ገጠመው። ተፈሪ እንደወትሮው ጸሎት ላይ ሳለ ስልክ እንደሚፈልገው ተነገረው። የደወለለት የአጤ ምኒልክ ዙፋን ወራሽ ልጅ እያሱ ነበር። …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አንገት ሲደፋ ምን ፈሰሰ?

ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም

ሰሞኑን አዲስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፎቶግራፍ በብዛት በያለበት ይታይ ነበር፤ ያዘነ፣ የተከዘና አንገቱን የደፋ መለስ ዜናዊ! እኔን ቀልቤን የሳበው የጠቅላይ ሚኒስትሩን አንገት ሊያስደፋ የቻለው ነገር አይደለም፤ ወይም አበበ ገላው የተናገረው ነገር አይደለም፤ አበበ ገላው የተናገረውን ለመናገር ሙሉ መብት

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሥራ ተቋራጮች ለህዳሴ ግድብ ቃል ከገቡት 10 በመቶ ብቻ ነው የከፈሉት

–    ቃል የገቡት 150 ሚሊዮን ብር ነበር

በተለያዩ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ሥራ ተቋራጮች ለህዳሴው ግድብ ቃል ከገቡት 150 ሚሊዮን ብር ውስጥ 10 በመቶውን ብቻ መክፈላቸው ታወቀ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ቁጥር 45 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በውስጡ የሚከተለውን ያገኛሉ

የምሁራን ዝምታ ይሰበር!
የ ቴ ሌ እ ማሬና ፍ ካ ሬ – ነብዩ ኃይሉ
በጐንደር ፖሊስ የሟቾችን አስክሬን በመኪና መሬት ለመሬት አስጐተተ
በቤንች ማጂ ዞን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገደሉ
ግንቦት 20ን ለማክበር 120 ሚሊዮን …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፍትህ ጋዜጣ ቁጥር 190 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የነጻ ፕሬሱ ታጋይ ንጉሴ ጋማ በክብር ተቀበረ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ትንሽ ቀደዳ፤ ስፖርት ለበስ ፖለቲካ ቀመስ! (አቤ ቶኪቻው)

ይህንን ጨዋታ ትላት ላካፍላችሁ ነበር ያሰብኩት በቴክኒክ ምክንያት ሳይሳካልኝ ቀረና ይኸው ለዛሬ ሆነ!

በአለም ዙሪያ ያላችሁ የዝች ብሎግ አንባቢዎች እንዴት አላችሁልኝ…? ሰንበቶቹ እንዴት አለፉ!?  ባመዛኙ አሸወይና እንደነበሩ እገምታለሁ! ከፊል ደመናማ የሆኑ እንደሚኖሩም እጠረጥራለሁ። ስለዚህ በጥቅሉ ደመናው እንዲጠራ፤ አሸወይናው እንዲጠናከር እየተመኘሁ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ከየት እንጀምር


ወዳጄ ሆይ ለምን ከሌለህ ነገር ትጅምራለህ? በሰው ላይ ኀዘን የሚጨምረው፣ ተስፋ መቁረጥም የሚያደርሰው፣ የበታችነትንም የሚያመጣው፣ ቅዠትንም የሚያባብሰው ከሌለ ነገር መጀመር ነው፡፡ እስኪ ራስህን አስበው? ስላላገኘሃቸውና ስላልደረስክባቸው፤ ስላመለጡህና ስላልተደረጉልህ ነገሮች ከማሰብ በእጅህ ስላለውና ስለደረስክበት

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኦብነግ ጅጅጋ አጠገብ “ከሃምሣ በላይ ወታደሮችን ገደልኩ” አለ፤ ልዩ ፖሊስ ወንበዴዎችን አባርሬአለሁ አለ

ግንባሩ ጥቃቱን የፈፀመው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ደበች ሕሪሶ በተባለ አካባቢ ባለፈው ዕሁድ ግንቦት 19 አድርሰውታል ላለው ጥቃት በወሰደው የበቀል እርምጃ ነው፡፡
ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር በጠቅላላው ስድስት መኮንኖችን ጨምሮ 168 ወታደሮችን መግደሉን መግለጫው አክሎ ጠቁሟል፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኦብነግ ጅጅጋ አጠገብ “ከ50 በላይ የወያኔ ወታደሮችን ገደልኩ” አለ

(VOA) — ግንባሩ ጥቃቱን የፈፀመው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ደበች ሕሪሶ በተባለ አካባቢ ባለፈው ዕሁድ ግንቦት 19 አድርሰውታል ላለው ጥቃት በወሰደው የበቀል እርምጃ ነው፡፡
ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር በጠቅላላው ስድስት መኮንኖችን ጨምሮ 168 ወታደሮችን መግደሉን መግለጫው …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የዋልድባን ገዳም እናድን የሚሉ ሰላማዊ ሰልፎች በዓለም ዙርያ ሲካሄዱ ውለዋል

(VOA) — በተደጋጋሚ የዘገብንበት ርዕሰ-ጉዳይ ነው፣ ዋልግድባ ገዳም። በዚህ ገዳም ላይ ደረሱ ከተባሉት አንዳንዶቹን ለመጥቀስ ለስኳር ፋብሪካ ፕሮዤክትና ለሸንኮራ-አገዳ ልማት ቦታው እየታረሰ ነው፤ የአበው መካነ-መቃብር እየተቆፈረ አስከሬናቸው በመውጣት ላይ ይገኛል፣ አያሌ አብያተ-ክርስቲያናት ሊፈርሱ በዕቅድ ተይዘዋል፣ የገዳሙ ንብረት የሆነ በርካታ ገንዘብ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 04.06.2012

ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የ‹‹አራት ኪሎው›› እና ‹‹የቃሊቲው መንግስት›› ወግ

ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)

ሲሳይ አጌና በቅርቡ በመጀመሪያ በጀርመን፣ ቀጥሎ በአሜሪካን ሀገር ‹‹የቃሊቲው መንግስት›› የሚል ርዕስ ያለው መፅሐፍ አሳትሟል። በእርግጥ መፅሐፉ እስከአሁን ሀገር ቤት መግባት አልቻለም (ምናልባት ወደፊትም ላይገባ ይችላል) ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በኢትዮጵያ የነፃ ፕሬስ ታሪክ የጎላ አሻራ ካላቸው

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የቡና ኤክስፖርት ገቢ ከታሰበው በግማሽ ቀነሰ

(ሪፖርተር) — የቡና ኤክስፖርት ገቢ በግማሽ ያህል በመቀነሱ ከኤክስፖርት ይገኛል ተብሎ የታቀደው አጠቃላይ ገቢ በአንድ ቢሊዮን ብር እንዲወርድ አደረገ፡፡ በ2004 ዓ.ም ይገኛል ተብሎ የታቀደው የኤክስፖርት ገቢ አራት ቢሊዮን ዶላር ቢሆንም፣ የበጀት ዓመቱ ሊጠናቀቅ አንድ ወር እየቀረው የተገኘው ገቢ ሦስት ቢሊዮን …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አራት የፌዴራል ፖሊሶችን የገደሉ ታጣቂዎች የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸው

–    በሁለት ፖሊሶች ላይ የአካል ጉዳት አድርሰዋል

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ግንቦት 24 ቀን 2004 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ሸንሌ ዞን ሆራ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ልዩ ስሙ ሰንደዲን በማለት በሚጠራ አካባቢ፣ በሥራ ላይ የነበሩ አራት የፌዴራል ፖሊስ ባልደረቦችን

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኦታዋ ሁሉ-አቀፍ ጉባኤ ሪፖርት

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ መመስረትን አስመልክቶ ከግንቦት 10 እስከ 13 ቀን 2004 (ሜይ 18-21 2012) በካናዳ ዋና ከተማ የተደረገው ጉባኤ መግለጫ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ግጥም እናዋጣ… (አቤ ቶኪቻው)

ኢናሳ የተባለው የኢትዮጵያ ቆላፊ እና ጠላፊ መስሪያ ቤት የግለሰቦችን ፌስ ቡክ ሳይቀር በመቆለፍ ስራ ተጠምዷል። በትላንትናው ዕለት በርካታ ብሎጎች ድጋሚ እንደተዘጉ ሰምተናል። መንግስቴ ፈርቷል… በእውኑ እንዲህ ያለው ፍርሃት “ተራሮችን ካንቀጠቀጠ ትውልድ” አይጠበቅም…

እኔን ጨምሮ ሌሎችም “ባለ ብሎጎች” አንዱ ቢዘጋ በሌላ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

DW-WORLD.DE Amharic 2012-06-01 15:01:00

የክብረ አረጋዊያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት እና እንቅስቃሴው
የአፍሪቃ ልማት ባንክ እኢአ 2011 ባወጣው አንድ ጥናት ከአፍሪቃ ህዝብ 36 ሚሊዮኑ አረጋውያንን መሆናቸውን አስፍሯል። እንደ HELP AGE INTERNATIONAL የተባለው ድርጅት የ 2011 ጥናት ደግሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ4,1 ከመቶው እድሚያቸው 60 እና ከዛ በላይ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የፑቲን የጀርመን ጉብኝት

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ወደ ጀርመን ተጉዘው በርሊን ላይ ከጀርመን መህራይተ መንግስት አንጌላ መርክል ጋ ተወያይተዋል ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

01 06 2012 ዜና 16:00 UTC

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ትንሽ ቡጨቃ፤ “ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አያስጎምጁን!”

ሰፈሬ ሽሮሜዳ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት አቅራቢያ እንደመሆኑ መጠን በርካታ ግዜ በአጋንንት የተለከፉ ፀበልተኛ ወገኖች “ትለቃለህ አትለቅም” በሚለው አስገምጋሚ የአስጠማቂው ቁጣ ሁልግዜም መልሳቸው ከተረበሸ ድምፅ የሚፈልቅ “እለቃለሁ!” የሚል ሲቃ እንደነበር አይቻለሁ። ችግሩ ግን ብዙ ግዜ “እለቃለሁ” ካሉ በኋላም በነጋታው “አብሬያት አድጌ፣ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ያለ ጨረታ! ለነ ሌንጮ ለታ?

እንግዳ – ከኦስሎ

መቸም! ተስፋዬ ገብረአብ በጥሩ ብዕሩ እያዋዛ በሚለቃቸው መጣጥፎቹ ውስጥ በየመስመሮቹ መሃል ወሸቅ የሚያደርጋቸው አፋጀሽኝ ቃላቶቹ አሁንም አልለቀቁትም። ”ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም” ሆነና አድባር ስትከፍትለ’ት በሚለቃቸው መጣጥፎቹ መስመሮች ውስጥ – በአብዛኛው በአማራና – ኦሮሞ ህዝብ ውስጥ ንትርክ እንዲቀጥል

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሁሴን – የተረሳ እስረኛ!

“የቃሊቲ ምስጢሮች” ወሰንሰገድ ገብረኪዳን, Yekaliti Mistroch by Wosenseged Gebrekidanተስፋዬ ገብረአብ

ስለ ሁሴን ታሪክ ያወቅሁት፣ “የቃሊቲ ምስጢሮች” በሚል ርእስ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን በቅርቡ ያሳተመውን መጽሐፍ ሳነብ ነው። ወሰንሰገድ ዝዋይ እስር ቤት እንደገባ ነበር ከሁሴን ጋር የተዋወቁት። እንዲህ አወጉ፣

“የስንት አመት ፍርደኛ ነህ?” ሲል ጠየቀኝ።

“አይ ቀላል ነው። ሌላ ክስ ግን

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አድማስ የዜና መጽሔት

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የቤተሰብ ምክክር፤ ለኢህአዴግ አባላቶች ብቻ! (አቤ ቶኪቻው)

አናንት በአብዮታዊ ዴሞክራሲ የተባረካችሁ ክቡራን እና ክቡራት ሰላም እላችኋለሁ! ያው እንደምታውቁት ድርጅታችን መልካም ነገር ሲያጋጥመው የምንወዳደሰውን ያህል ችግር ባጋጠመን ግዜም ደግሞ እንዲህ በራችንን ዘግተን መገማገም እና ድርጅታችንን “ከመበስበስ” አደጋ መታደግ የዘወትር ተግባራችን እንደሆነ ይታወቃል።

ለዛሬ በአንድ ግለሰብ ላይ በዝግ ብሎግ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 31.05.2012

ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ምስራቅ ኢትዮጵያና የHuman Rights Watch ዘገባ

ዓለም ዓቀፉ የሰብዓ መብቶች ተሟጋች ሂዉማን ራይትስ ዎች በምስራቃዊ የኢትዮጵያ ግዛት ሶማሌ ክልል ዉስጥ ልዩ የፖሊስ ኃይል ቢያንስ የአስር ሰዎች ህይወት የጠፋበት ጥቃት መሰንዘሩን አመለከተ። ድርጅቱ ይፋ ባደረገዉ ዘገባም በተጠቀሰዉ አካባቢ ባለፈዉ መጋቢት ወር በተለያዩ መንደሮች የሚገኙ ኗሪዎች በተጠቀሰዉ የፖሊስ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ዐበይት ጉዳዮች መወያያ ጉባኤ

የኢትዮጵያ ዐበይት ጉዳዮች መወያያ ጉባኤ ለሶስት ዓመታት ያህል ኣንድነታዊ ዓለም-አቀፍ የሕዝብ ማህበራት ንቅናቄ ለመመስረት ሲጥር ቆይቷል። የተሰባሰበውም በአምስት ዓብይ መርሆዎች ላይ ነው። እነዚሁም፦ የኢትዮጵያን ድንበሮችንና ልዕልና ማስከበር፤ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት ማክበር፤ በዓለም-አቀፍ እውቅና ያላቸውን የዚጎች መብቶችን ማሳወቅና ማስከበር፤ የግል ሃብት …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በኢትዮጵያ የሣንሱር ሥጋት እያነጋገረ ነው

ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ስብዓዊ መብቶች ጉባዔ – ኢሰመጉ ይባል የነበረውና ስሙን እንዲለውጥ በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ – ሰመጉ እየተባለ የሚጠራው በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች መከበር ተሟጋቹ ድርጅት ዛሬ ያወጣው መግለጫ ይህ ውል በሁለቱ አካላት መካከል ቢፈረም ሕገወጥ እንደሆነ ይቆጥረዋል፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ተቃዋሚዎች ቅሬታ እያሰሙ ያሉበት የአካባቢ ምክር ቤቶች ምርጫ ዝግጅት ተጀምሯል

አምስት ሚሊዮን መቀመጫዎች ለውድድር የሚቀርቡበት ይህ የአካባቢ ምርጫ፤ በተለይ በተቃዋሚዎች ዘንድ ቅሬታን ሲያስከትል ቆይቷል።

የምክር ቤት አባላት ቁጥር እንዲጨምርና በድምሩ አምስት ሚሊዮን እንዲደርስ የተደረገው የተቃዋሚዎችን የማሸነፍ ዕድል ለማጥበብ እንደሆነ የሚናገሩ አሉ። ምርጫ ቦርድ በዚህ አይስማማም።

ለወረዳና ለቀበሌ፣ በአንዳንድ ክልሎች ደግሞ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

SKA ለአፍሪቃ ሳይንስ ያሳደረው ተስፋ፣

ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ የሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፤ ለአፍሪቃ ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ዕድገት ፣ እጅግ ከፍ ያለ አስተዋጽዖ ያደርጋል ተብሎ በጉጉት ይጠበቅ ስለነበረው፣ ደቡብ አፍሪቃ፣ ከተፎካካሪዋ አውስትሬሊያ ጋር በእጩነት…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የጠበብቶች እጥረት በአፍሪቃ

ጥሩ ክፍያ ያለው ስራ ፖርቹጋላውያንን ወደ አንጎላ ሲያስኬድ በሌላ በኩል አፍሪቃ ውስጥ የስራ አጥ ወጣቱ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍ እያለ ነው። አፍሪቃ የዜጎቿን እውቀት መጠቀሙ ላይ ችግር የገጠማት ይመስላል። ሰሞኑን የአፍሪቃ ምጣኔ ሀብታዊ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኤኮኖሚ ዕድገት እስከምን?

የአንድ ሕብረተሰብ ዕርምጃና የሚገኝበት የኑሮ ሁኔታ የሚለካው በተለይም በኤኮኖሚ ዕድገት በደረሰበት ደረጃ ነው። እንደየደረጃው ድሃ፣ ራመድ ያል ወይም የበለጸገ ሆኖ ይመደባል። ጀርመንን በመሳሰሉት በበለጸጉት ምዕራባውያን ሃገራት የሕዝቡ ከፍተኛ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ግጥም ብጤ፤ ተዉት አትምክሩት (አቤ ቶኪቻው)

ዛሬ የግጥም አዚም በላይ ላይ ሰፍሮ ነበር። (እውነቴን ነው አይሳቁ ወዳጄ…)  ታድያ ውረድ አትውረድ ስታገል ከቆየሁ በኋላ በዚህ መልኩ ግጥም ሳይሆን ግጥም ብጤ ሆኖ ወረደ። ታድያ ከእርስዎ ደብቄ አጀንዳዬ ላይ የማስቀምጠው ምን ጉዳይ አለኝ…?  አልኩና እነሆ በረከት አልኩኝ…!

ማሳሰቢያ ይህንን …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

10ሩ የድህረ-ግንቦት 20 ኪሳራዎች

‹‹የኢትዮጵያ የሃይማኖት መቻቻል ገና አልተፈተነም››

ዶ/ር አብዱላህ አንቴፕሊ፣ በአሜሪካ ዱክ ዩኒቨርሲቲ የእስልምና ጥናት መምህር

ግንቦት 20 ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ የደርግን ወታደራዊ መንግሥት ያስወገደበትን 21ኛ ዓመት አክብሯል፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሚያኮራ ኢትዮጵያዊነትን ወደሚያሳፍር ኢትዮጵያዊነት እንዳንቀይረው ጠንቀቅ!

አዎን በእርግጠኝነት ብዙ የሚያኮሩ የኢትዮጵያዊነት ማሳያዎች አሉን፡፡ ለረዥም ጊዜ ያሳየናቸው፡፡ ካልተጠነቀቅንላቸው፣ ካልጠበቅናቸው፣ ካላዳበርናቸው፣ ካልሸጥናቸውና ካለወጥናቸው የሚያኮሩት ወደሚያሳፍሩ ሊቀየሩ ይችላሉ፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ውጤታቸው ተቀባይነት አጣ

–    ለምርመራው ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ከፍለዋል

በቤት ሠራተኝነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ በነፍስ ወከፍ 550 ብር እየከፈሉ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ ‹‹የመረመሯችሁ የጤና ተቋማት የላኩት የምርመራ ውጤት ተቀባይነት የሌለውና የታገዱ ናቸው›› በመባላቸው፣ ውጤታቸው ተቀባይነት ማጣቱንና …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በጋምቤላ ግድያ የተጠረጠሩ ደቡብ ሱዳን ተያዙ

በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያ ፈጽመዋል የተባሉ 15 ተጠርጣሪዎችን ደቡብ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ክልሉ አስታወቀ፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ምርጫ ቦርድ ለመጪው ምርጫ ከፓርቲዎች ጋር ተነጋገረ

–    ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ተቃውሞ ቀርቦበታል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው ቅዳሜ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር በ2005 ዓ.ም. ለሚካሄደው የማሟያና የአካባቢ ምርጫ ላይ ስብሰባ ተቀመጠ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ወላጆች በሊሴ ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት ውሳኔ ተጨንቀዋል

የሊሴ ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት ከፍተኛ ጭማሪ ለማድረግ በመዘጋጀቱ ጭንቀት የገባቸው ወላጆች ጭማሪው አግባብ አለመሆኑን በመግለጽ ለትምህርት ሚኒስቴር አቤት ቢሉም፣ ሚኒስቴሩ መብታችንን አላስከበረም በማለት ኢትየጵያና ፈረንሳይ አዲስ የሁለትዮሽ ትብብር እንዳይፈርሙ ለማድረግ ዛሬ ፔቲሽን ተፈራርመው ለማስገባት ተስማምተዋል፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኤርባስ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ አውሮፕላኖች ለመሸጥ እየተንቀሳቀሰ ነው

አውሮፓዊው የአውሮፕላን አምራች ኤርባስ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ አውሮፕላኖችን ለመሸጥ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ትራንስፖርት ባለሥልጣን የጭነት የትራንስፖርት ድርጅቶችን አስጠነቀቀ

የትራንስፖርት ባለሥልጣን ተሽከርካሪዎቻቸውን በሊብሬው ላይ ከተገለጸው የጭነት ልክ በላይ እንዲጭኑ በማድረግ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን አስጠነቀቀ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሃይላንድ ውኃ ኩባንያ ሠራተኞቹ በመሠረቱበት ክስ ተረታ

–    ለ99 ሠራተኞች የስድስት ወራት ደመወዝ እንዲከፍል ታዘዘ

የሃይላንድ ውኃን በማምረት የሚታወቀው የኢትዮ ቬንቸርስ ሊሚትድ አፔክስ ቦትሊንግ ካምፓኒ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ‹‹ሠራተኞችን አላግባብ አባሯል›› በሚል በሠራተኛ ማኅበሩ የተመሠረተበትን ክስ ተረታ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በፈረሰው ሊዝ ቦርድ ውሳኔ ይዞታዬን አጣሁ ያሉ ኢንቨስተር አቤቱታ አቀረቡ

–    ‹‹መብታችን ተነካ የሚሉ በመመርያው መሠረት ሊስተናገዱ ይችላሉ›› የቦሌ ክፍለ ከተማ

ከስድስት ወራት በፊት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ የፀደቀው አዋጅ ከመውጣቱ በፊት፣ የፈረሰው ሊዝ ቦርድ ይዞታን በሚመለከት ያስተላለፋቸው የተለያዩ ውሳኔዎች፣ የባለይዞታዎችን የማልማትና የባለቤትነት መብት እንዳሳጣቸው አንድ የቦሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 44 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

በውስጣ የሚከተሉትን ይዛለች

10ሩ የድህረ-ግንቦት 20 ኪሳራዎች – ነብዩ ኃይሉ
መለስ ኢትዮጵያን እንዴት እየመራት ነው?
አቶ መለስ በደቡብ አፍሪካ ሊያደርጉት የነበረው ንግግር በተቃውሞ ተሰረዘ
የቀበሌ ክበባት የማናቸው?
በአንድነት ፓርቲ እና ኢቴቪ መካከል ለተመሰረተው ክስ ለብይን ተቀጠረ
ወ/ሮ አዜብ መስፍን መሬት …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኦጋዴን ውስጥ ተፈፅሟል ላለው ጥቃት ሂዩማን ራይትስ ዋች የኢትዮጵያ መንግሥትን በግድያና በመብቶች ረገጣ ከሰሰ

“የኢትዮጵያ መንግሥት አካላት የሆኑ የልዩ ፖሊስ ኃይሎች ባለፈው መጋቢት ኦጋዴን ውስጥ ባካሄዱት ዘመቻ አሥር ሰዎችን እዚያው ገድለዋል” ሲል ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን ሂዩማን ራይትስ ዋች ትናንት ከስሷል፡፡

የልዩ ፖሊስ ኃይሉ አድርሶታል ስለተባለው ግድያና ሌሎችም የክፋት አድርጎቶችን የሚመለከተው ዝርዝር መግለጫ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

መታወቂያችን አማራ ስለሚል ተመርጠን ታሰርን ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ (ፍኖተ ጋዜጣ)

ከሚዛን ተፈሪ ወደ ዲማ ለሥራ ስንሄድ ኬላ ላይ መታወቂያ እየተመለከቱ ሲፈትሹ መታወቂያችን ብሔር በሚለው ቦታ ላይ አማራ ስለሚል መርጠው እስር ቤት ከተቱን፡፡ ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን ገለጹ፡፡ እነዚህ እስር ቤት ቆይተን ተፈታን የሚሉ ሰዎች እንደሚሉት “ዲማ በጉልበትህ ሠርተህ የምታገኘው ገንዘብ አለ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ያለ ጨረታ ! ለነ ሌንጮ ለታ ? እንግዳ/ ከኦስሎ

’’የመለስና የሌንጮ የመግባባትና የስምምነታቸው መሰረት ከቶ ምን ሊሆን ይችላል? የድርድራቸው ማእከልና ያግባባቸው የጋራ ፍላጎት ምንድነው? አልገባኝም። መረጃም የለኝም። ማለት የሚቻል ነገር ግን ይኖራል። ሌንጮና ዲማ የዋህ ፖለቲከኞች አይደሉም። ’’የአበሻን ተንኮል አሳምረው የሚረዱ ናቸው ’’። ያግባባቸው አንድ የጋራ የሆነ ማእከላዊ ነጥብ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

29 05 2012 ዜና 16:00 UTC

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሃይሌ ገ/ሥላሴ የለንደን ኦሎምፒክ ምዕራፍ ተዘጋ

ሃይሌ ገ/ሥላሴ በመጨው የለንደን ኦሎምፒክ ጨዋታ ለመሳተፍ የነበረው ተሥፋ ትናንት በኔዘርላንድ-ሄንገሎ ማጣሪያ ውድድር ፍሬ ሳይሰጥ ቀርቷል። ቀደም ሲል በማራቶን ለተሳትፎ ለመብቃት ያደረገው ጥረት ያልተሳካለት ሃይሌ በትናንቱ የአሥር ሺህ ሜትር ሩጫ በሰባተኝነት ተወስኖ ነው የቀረው። እርግጥ ሃይሌ ያሰበው አይሁንለት እንጂ የፈጀው …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የጠ/ሚ መለስ ባለቤት መሬት አላግባብ መውሰዳቸውን ያጋለጠው ሠራተኛ ታሰረ

W/o Azeb Mesfin ወ/ሮ አዜብ መስፍን (ማክሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2004 ዓ.ም. May 29, 2012)፦ በቅርቡ በቡራዩ ከተማ በከንቲባ ኩማ ደመቅሳ በተመራው ሙሰኞችን የማጋለጥ ስብሰባ ላይ “ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያለ አግባብ በወንድማቸው ስም መሬት ወስደዋል” ብሎ ያጋለጠው የማዘጋጃ ቤቱ ሠራተኛ መታሰር በከተማው መነጋገሪያ መሆኑን የከተማው ነዋሪዎች

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የመለስ ዜናዊ ባለቤት መሬት አላግባብ መውሰዷን ያጋለጠው ሠራተኛ ታሰረ

እዚህ ላይ ይጫኑ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፎቶ ተሰረቀ

በስላቃዊ ጨዋታዎቹ የሚታወቀው ዘላለም ማልኮም ክበረት በፌስ ቡክ  ግድግዳው ላይ ይህንን አስቀምጧል።

What a heartbreaking news?:

<<በአቧሬ አድዋ አደባባይ ፊት ለፊት ተሰቅሎ የነበረው እና ከ35,000 ብር በላይ የወጣበት የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ 4 ሜትር በ7 ሜትር እና ‘በዘመነ ትውልድ ያልተደፈረውን …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኮሚክ ዜና፡ የፌስ ቡክ ግሩፖች በኢትዮጵያ መዘጋት ጀመሩ

ከዚህ በፊት አህመድ አብዱራህማን የተባለ ወዳጃችን በፌስቡክ ግድግዳው ላይ ይህንን መረጃ አድርሶን  ነበር።

“(BLOCKED FACEBOOK GROUPS IN ETHIOPIA) Anti Ahbash- New Group, YE ABE TOKICHAW SHEMUTOCH, ETHIIO ISLAMIC ART AND DAWAA GROUP, Ethiopian Muslim Writers Group, Freedom of Religion

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ከ21 ዓመት በኋላ (ዴሞክራሲ ሲሰላ)

ኢሕአዴግ ከ21 ዓመታት በኋላ በዴሞክራሲ ጎዳና ወደኋለ መመለሱን ለማረጋገጥ ጥናት አያስፈልገውም፡፡ ታሪክን ባጭሩ ‹‹መገረብ›› በቂ ነው፡፡ ሆኖም ከሰሞኑ የተሰራች ትንሽዬ ቅኝትም የምንገርበውን የታሪኩን ወቅታዊ ደረጃ ውጤት ታረዳናለች፡፡
ኢሕአዴግ በትጥቅ ትግል አምባገነኑን ደርግ ከገረሠሠ በኋላ የሽግግር መንግስት አቋቋመ፡፡ የሽግግር መንግስቱ የተቃዋሚ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ስኳር

clik here for pdf 
አንድ መምህር ሁለት ትልልቅ የመስተዋት ገንቦዎች ይዞ ወደ ክፍል መጣ፡፡ ሦስት ተማሪዎች ደግሞ በካርቶን ሌሎች ሦስት ነገሮችን ተሸክመውለታል፡፡ ተማሪዎቹ ከመቀመጫ ተነሥተው ተቀበሉት፡፡
መምህሩ ትልልቁን የመስተዋት ገንቦዎች በተማሪዎቹ ፊት ጠረጴዛ ላይ አስቀመጠው፡፡ ሦስቱን ካርቶኖቹን ደግሞ በጎን

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ከግንቦት እስከ ግንቦት

ተመስገን ደሳለኝ

የካቲት 11/1967 ደደቢት በረሃ

‹‹የትግራይ ህዝብ በብሔራዊ ጭቆና ውስጥ ነው። እናም የግድ ከዚህ ብሔራዊ ጭቆና እና ብዝበዛ ነፃ የሚያወጣው ብሔራዊ ድርጅት ያስፈልገዋል›› (ይህንን መልዕክት የምናገኘው ህወሓት 1967. የካቲት 11 ቀን ወደ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የእሁድ ጠዋት ራዲዮው ተወዳጅ ድምጽ አረፈ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬዲዮ የእሁድ ጠዋት ፕሮግራም ባለ ልዩ ግርማ ድምጽና አቀናባሪ ታደሰ ሙልነህ ባለፈው ረቡዕ ለሃሙስ አጥቢያ ነው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየው።

የዕውቁን የራዲዮ ሰው ታደሰ ሙልነህን ህይወትና ሥራ በራዲዮ መጽሄት እንዘከራለን።

ከሁለት ዓመታት በፊት ከታደሰ ጋር ከነበረን ቆይታ የተወሰደ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የግንቦት 20 አከባበር

21 ኛው ዓመት የግንቦት 20 በዓል ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተከብሯል ። የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በግብፅ

በግብፅ ለበርካታ ዓመታት በአምባገነንነት የቆዩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሞባረክ በአደባባይ ተቃውሞ ከስልጣን ከተወገዱ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በኋላ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተከናውኗል። ይህ ምርጫ ግብፃውያን በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ይበጀኛል የሚሉትን ፕሬዚዳንት በነፃነት ለመምረጥ ድምፅ የሰጡበት እንደሆነም ተዘግቧል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 28.05.2012

ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

መለስ አለምላስ! ”ነጻነትን” ብሎ የጮህው ወገን

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሃገሬ)

በሜይ 18 2012 መለስ ዜናዊ በማይዋጥለትና ጨርሶ እስከመቃብሩ ድረስ ሊረሳው የማይችለውን ትምህርት ቀሰመ። በነጻው ሃገር፤ ሃሳብን ያለምንም ገደም መግለጽ በሚቻልበት ነጻ ምድር፤ መለስ አፉ ተለጎመ። ያ ያለገደብ ባሻው መልኩ ስድብና ነቀፌታ፤ ፌዝና ሽሙጥ፤ ተራ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ጨዋታ ወፖለቲካ፡- ‘አንተ’ታ እና ‘አንቱ’ታ!

ሰሎሞን ተሰማ ጂ. (ከአ.አ.)

ይሄንንስ መቼም እነግራችኋለሁ። “ወሰድ ያደርግሃል እንዴ?” አይለኝ መሰላችሁ። መድኃኔዓለም ይውሰደውና። … አርባ-አራቱ ታቦት ይውሰዱትና! ምናባቱንስና ደግሞ እሱ ብሎ ባለ ዲግሪ! … እኔማ ልክልኩን ነገርኩት። “አሁን አንተ የማስተማር ዲግሪ ምናምን አለኝ እንዴት ትላለህ?” አልኩት። ልብ-ልቡን አሳጣሁት። “እኔ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፍርሃት አዶ ከበሬ (አስቻለው ከበደ)

አስቻለው ከበደ

ደርግ ወደ ስልጣን መውጫው ጊዜ ላይ ድሮ ልጅ ሳለሁ አንድ የማይረሳ ትዝታ አለኝ። የጥምቀት በዓል ለማክበር ሄጄ አንድ ነገር ተመለከትኩ። አንዲት እናት የትግሬ ሽሩባ የተቆነደሉ በእጃቸው ረዘም ያለ ዘንግ ይዘው ከታቦቱ ፊት ጥቂት ሰዎች አጅበዋቸው ይሄዳሉ።

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢህአዴግ በደንብ ጎረመሰ…

በመጀመሪያም ጋሽ ግርማን አየኋቸውኮ!

በዛን ሰሞን “ሞቱ” ተብሎ ጥልቅ ሀዘን ውስጥ ከተውን የነበሩት መቶ አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ድንገት ተከስተው “እንኳን ለግንቦት ሃያ አደረሳችሁ” ብለው ፡”ሰርፕራይዝ” አድርገውናል። ትንሽ ሸንቀጥ ቢሉም እየተነፈሱ እንደሆነ በማየታችን እኛም ከመቀመጫችን ብድግ ብለን “እንኳን አብሮ አደረሰን!” …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢህአዴግ በደንብ ጎረመሰ…! (አቤ ቶኪቻው)

[email protected]

በመጀመሪያም

ጋሽ ግርማን አየኋቸውኮ!

በዛን ሰሞን “ሞቱ” ተብሎ ጥልቅ ሀዘን ውስጥ ከተውን የነበሩት መቶ አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ድንገት ተከስተው “እንኳን ለግንቦት ሃያ አደረሳችሁ” ብለው ፡”ሰርፕራይዝ” አድርገውናል። ትንሽ ሸንቀጥ ቢሉም እየተነፈሱ እንደሆነ በማየታችን እኛም ከመቀመጫችን ብድግ ብለን “እንኳን አብሮ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ለአምባ ገነኖች እምቢኝ! የማለት ድፍረት!! (አስራደው ከፈረንሳይ)

ለአምባ ገነኖች እምቢኝ! የማለት ድፍረት!! (አስራደው ከፈረንሳይ)

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አሥራት አንለይ ትዝታዬና መጽሐፉ በወለላዬ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ግልፅ ደብዳቤ ለኢሳት (ESAT) ና ታዳሚዎች!!!አንተነህ ሽፈራው

‘የነገዋ ኢትዮጵያ በዛሬው ቅይት ትለካለች’:-

ወያኔ የየካቲት 1967 ዓ.ም አፈጣጠሩ፣ እድገቱ፣ አሁን እየሠራ ያለው ተግባሩ፣ ቀጣይ ዓላማውና እንዲሁም በ1997 ዓ.ም ምርጫ እርቃኑን የቀረው ዘረኛ የፖለቲካ መሠረቱና ኋላቀርነቱ ኢትዮጵያን መሠረት አድርገው ከተደራጁ ዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ቡድኖችና ከግለሰቦች ጋር ሳይቀር ለሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

1 ለአምባገነኖች እምቢኝ! የማለት ድፍረት!!

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ተወዳጁ የኢሳት ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ አረፈ

Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 17 ቀን 2004 ዓ.ም. May 26, 2012)፦ ተወዳጁ የኢሳት ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ በደረሰበት ድንገተኛ ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ንጉሴ ጋማ በነጻው ፕሬስ ቀዳማይ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አሥራት አንለይ ትዝታዬና መጽሐፉ

አሥራት አንለይወለላዬ (ከስዊድን)

… እራሱን የሚገል እራሱን የሚያድን

እራሱን የሚያስጠላ፤ እራሱን የሚሆን።

እኮ በሉ ጎበዝ! ይኸን ሰው እወቁት፤

ሲፈልግ የሚኖር፤ ሲፈልግ የሚሞት፤ …

አሥራት ለአሥራት

ትምህርት ቤት ለሁለት ወራት ሲዘጋ ለደብተር መግዣ የሚሆነኝ ገንዘብ የማገኝበት ስራ የሚያስቀጥሩኝ ዘመዶች ነበሩኝ። ሁለት ወይም

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አስተዳደሩ ያወጣው የአከራይ ተከራይ መመርያ ነጋዴዎችንና ፖሊሶችን አደባደበ

–    ከፖሊስ ጋር የተጋጩ ነጋዴዎች አንድ ቀን ታስረው በዋስ ተፈቱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጥቅምት 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን ባወጣው የአከራይ ተከራይ መመርያ ምክንያት፣ በአትክልት ተራ ነጋዴዎችና በሕግ አስከባሪ ፖሊሶች መካከል አለመግባባት በመከሰቱ መደባደባቸውን የዓይን እማኞች ገለጹ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አል አሙዲ ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ለገዛቸው ካምፓኒዎች ክፍያ አልፈጸመም

(ሪፖርተር) — በሼክ መሐመድ አሊ አላሙዲና በሸሪኮቻቸው የተመዘገቡ ኩባንያዎች የአምስት የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ለመግዛት ያሸነፉት ጨረታ ከፀደቀላቸው በኋላ፣ ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ቅድሚያ ክፍያ ስላልከፈሉና ርክክብ መፈጸም ባለመቻሉ፣ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ የመጨረሻ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያዊቷን የገደሉ ሶስት የመናዊያን ፍ/ቤት በነፃ ለቀቃቸው … አል-ወሳይቂያ ጋዜጣ

ሀበሻ በየመን

ሀረድ ካምፕ ውስጥ ያሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በተላላፊ በሽታ ተጠቅተዋል … የመን ታይምስ ጋዜጣ

ልጄን ማዳን እፈልጋለሁ እርዱኝ … ልጇ የታመመባት እናት

በየመን 14,000 ኢትዮጵያዊያን ችግር ውስጥ ገብተዋል … የየመን ሬድዮ

ግሩም ተ/ኃይማኖት

ሰሞኑን የታተመ አንድ ”አል-ወሳይቂያ” የተባለ ጋዜጣ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አበበ ገላው እና ሊባክኑ የማይገቡ አጋጣሚዎች (ዳዊት ንዳ)

ዳዊት ንዳ

ባለፋው ዓመት ወጣቱ ቱኒዚያዊ ሞሃመድ ቦዚዝ ራሱ ላይ ቤንዚን አርከፍክፎ ሲያቃጥል የቤን አሊ ሥርዓት ያደርስበት የነበረውን ጭቆና በመቃውም እንጂ ሓውልት ሊያስቆም የሚችል ተግባር ለመፈጸም አልነበርም። የርሱ ራስን ማቃጠል የነጋዳፊ መጨረሻ መጀመሪያ ይሆናል ብሎም አልነበረም።

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፒተር ሃይንላይን እና አስተርጓሚው ስመኝሽ የቆየ ከእሥር ተለቀቁ

የአሜሪካ ድምፅ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ፒተር ሃይንላይን እና አስተርጓሚው ስመኝሽ የቆየ ዛሬ ከእሥር ተለቅቀዋል፡፡ ዝርዝሩ ዘግየት ብሎ ይወጣል፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያውያን በዚህች ሰዓት (ተሻለ መንግሥቱ)

ተሻለ መንግሥቱ

በውጪ ሀገራት የምትኖሩ ወገኖቻችን እኛ በሀገር ውስጥ ያለነው ወገኖቻችሁ እየኖርን እሚመስላችሁ ከሆነ እያልኖርን መሆናችንን ትረዱ ዘንድ ይህችን አጭር ዘገባ በጥሞና አንብቡና የምንገኝበትን ሰቆቃ ተገንዘቡልን፤ ‹እኛ› ስል ብዙዎቻችንን ማለቴ እንጂ የኀልውናችን መረጋገጥ ለኅልውናቸው ማሸብረቅ መሠረት የሆነውን እነአያ እንደልቡን እንዳልሆነ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ታዋቂው ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ አረፈ – ኢሳት

ኢሳት ዜና:- ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን በጋዜጠኝነት ያገለግሉ ነበሩ:: በደረሰባቸው ድንገተኛ ህመም ለጥቂት ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል::

ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ ባለትዳርና የ4 ልጆ ች አባት እንዲሁም የሁለት ልጆች …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፒተር ሃይንላይን ኢትዮጵያ ውስጥ ታሠረ

ሁለቱ የታሠሩት ለመንግሥት ያቀረብናቸው ሦስት ጥያቄዎች ይመለሱልን ብለው ዛሬ ስብሰባ የወጡ በርካታ ቁጥር አላቸው የተባሉ ሙስሊሞችን ስብሰባ ፒተር ሊዘግብ በሥፍራው ተገኝቶ በነበረበት ወቅት ነው፡፡

ቀደም ሲል ሾፌራቸው ሃብታሙም አብሮ ተይዞ የነበረ ሲሆን በኋላ ግን እርሱ መለቀቁ ተነግሯል፡፡

ፕሮግራማቸው እየተካሄደ ሳለ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያና ሱዳን ወንጀለኞች ያልዋቸውን ሰዎች የመረካከብ ስምምነት ፈረሙ

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን

-ኢትዮጵያና ሱዳን ወንጀለኞች ያልዋቸውን ሰዎች የመረካከብ ስምምነት ፈረሙ

-በኢትዮጵያ የተገነቡት የጤና ጣብያዎች ከግሎባል ፋንድ ባጀት ማለፋቸው ተገለጸ የሚሉትን ርእሶች ይዞ ቀርቧል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የመልካም አስተዳደር ጉባኤ በአፍሪቃ ህብረት

በአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን እና በአፍሪቃ ህብረት ጥምር ትብብር ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር በአፍሪቃ ከፓን አፍሪቃ አስተተሳሰብ አንጻር በሚል ርዕስ በከፍተኛ አፍሪቃ ምሁራን በተካሄደ ክርክር በአፍሪቃ መልካም አስተዳደር እና ዲሞክራሲ በመሪዎች አፍ ከሚነገረዉ ይልቅ በተቃራኒዉ ደረጃ ላይ መሆኑ ተነገረ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮ- ቴሌኮም እና የሰራተኞቹ ማህበር

የቀድሞ የኢትዮጵያ የቱሌ-ኮምንኬሽን ኮርፕሪሽን ሰራተኞች ማኅበር ጥያቄ ገና እልባት እንዳላገኘ ፤ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። መሥሪያ ቤቱ ፣ በአዲስ አወቃቀር ኢትዮ- ቴሌኮም ከተባለ ወዲህ አዲስ ማኅበር መቋቋሙምታውቋል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

መክሊት መርሻና ፎቶግራፎቿ

እኢአ 1883 ዓ ም ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ጀርመን አገር ፎቶ መፅሄት ላይ የታተመው። ጥንት ፎቶ ማንሳት አድካሚ እና ጊዜ የሚወስድ ነበር። ይሁንና ዛሬ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የፎቶ ካሜራ እንደልብ በሚገኝበት ፤ ስንቶቻችን ነን እንደ ቀልድ ፤…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

25 05 2012 ዜና 16:00 UTC

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢህአዴግ የማይሰማቸው የኢህአዴግ ድምፆች

ተመስገን ደሳለኝ

‹‹…ኑሮ ተወደደ፣ ድህነት በረከተ፣ ህግ ተፋለሰ፣ አድሎአዊ አስተዳደር ሰፈነ፣ የብሔር ከፍፍሉ አስከፊ ደረጃ ደረሰ፣ ስራ አጥ ተንሰራፋ፣ ሀገር ጥሎ የሚሰደደው በዛ፣ ረሀብተኛው ስፍር ቁጥር አጣ፣ በሀገር ላይ የመኖር ዋስትና ጠፋ፣ ሰላም ደፈረሰ፣ ተስፋ መነመነ፣ ሀብት ንብረት ማፍራት ከበደ፣

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፍትህ ጋዜጣ ከሳምንት ዜናዎች ጋር

(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ተቀናቃኝ ቡድኖችና ፖለቲካ

ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ተመስገን ደሳለኝ በተቀናቃኝ ቡድኖች ላይ አዲስ የመነጋገሪያ ርእስ ከፍቶአል (ግንቦት 3፣ 2004)፤ ጉዳዩ በጣም አንገብጋቢና በጣም ወቅታዊ ነው፤ እንደተለመደው አንብበን ችላ የምንለው ጉዳይ አይደለም፤ ሁላችንም በተቻለን መጠን እውነትን ይዘን ያለ ይሉኝታና ያለፍርሃት በራሳችን ላይ እንዝመትና እውነትን ይዘን …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አጭር መልዕክት፤ የምር ኢህአዴግ ነን የምትሉ እጃችሁን አውጡ!

ሰሞኑን ጋዜጠኛ አበበ ገላው የጠቅላይ ሚኒስትራቸንን ቆሌ  ገፎ “ትልቁን” ሰውዬ ትንንሽ ያደረገበት ክስተት እስከ አሁንም ድረስ ያልበረደ አንግጋቢ ጉዳይ ሆኗል።

እኔ እና እኔን መሰል የርሳቸው “አዛኝ ቅቤ አንጓቾች” አበበ ያስቆጠረባቸው ነጥብ ከሜዳቸው ውጪ በመሆኑ፤ “ተሳትፎ አድርገው መምጣታቸው ራሱ ቀላል ነገር …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

118ኛው የግብጽ ፓትርያርክ

 

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሃምሣኛ ዓመታዊ ሪፖርቱን አወጣ

“የኢትዮጵያና የርዋንዳ ፈላጭ ቆራጭ መንግሥታት ተቃዋሚዎችን እያፈኑና ጋዜጠኞችን እያሣደዱ ሰብአዊ መብቶችን ከማክበር ይልቅ የኢኮኖሚ ዕድገት ላይ እንዲተኮር እያደረጉ ነው” ይላል አምነስቲ እንተርናሽናል።

“ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ዓመታት በአማካይ እስከ አስራ አንድ ነጥብ ባስቆጠረ የኢኮኖሚ ዕድገት 83 ሚሊዮን ሕዝቧን ከድህነት ለማውጣት እየሞከረች …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ልማትና የቤቶች መፍረስ

ከተማን ለማልማትና ለመገንባት በሚል መርህ በአዲስ አበባም ሆነ በክፍለ ሐገር የሚገኙ ቤቶች እየፈረሱ እንደሆነ፤ በመፍረስ ላይ ያሉትም ጥቂት እንዳልሆኑ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል። እንደዘገባዉም…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ድሬደዋ የቆሻሻ ስፍራን ወደመናፈሻ

የድሬደዋ አስተዳደር ከሰማንያ ዓመታት በላይ ደረቅ የቆሻሻ መጣያ የነበረዉን ስፍራ ወደመናፈሻነት ሊቀይር መሆኑን ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከስፍራዉ በላከልን ዘገባ አመልክቷል። ሂደቱ ለአካባቢዉ ፅዳትን ብሎም ልምላሜን እንደሚያጎናፅፍ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የባህል መድረክ -ጀርመን

ሰምወኑን የዶቼ ቬሌ የባህል ድር-ገጽ ካተኩረባቸዉ ርዕሶች መካከል የብሪታንያዉ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ሮቢን ጊብ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ፣ እንዲሁም የፊታችን ቅዳሜ አዘርባጃን መዲና ባኩ ላይ የሚካሄደዉ ዓመታዊ የአዉሮጳ የሙዚቃ ዉድድር ትርኢት ጉዳይ ዋናዎቹ ናቸው። እኛም በለቱ ዝግጅታችን በነዚሁ አርእስት ላይ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ዓመታዊ ዘገባ

የፖለቲካ ለውጥ ለማስገኘት ሲባል አደባባይ መውጣት ድፍረትን ይጠይቃል። በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪቃውያንም ይህ ድፍረት እንዳላቸው ባለፈው ዓመት አስመስክረዋል። በሰሜን አፍሪቃ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ብቻ ሳይሆን ፡ ከሰሀራ በስተደቡብ ባሉት አፍሪቃውያት ሀገሮችም እጅግ ብዙ ሕዝብ በሰብዓዊ መብት ጥሰት አንጻር አደባባይ በመውጣት ተቃውሞ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

16:00 UTC የዓለም ዜና 240512

የዕለቱ ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጲያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ተመሰረተ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ትዝብት ስለ ጥቂት የአቶ መለስ ደጋፊዎች በዋሸንግተን ዲሲ በቴዎድሮስ ኅይሌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በዱባይ አሰሪዋን እና ልጇን የገደለችው ኢትዮጵያዊት ሞት ተፈረደባት!

ወዳጄ ኢዮብ ብርሃነ፤ “አንዲት ኢትዮጵያዊት ሞት ተፈረደባት” የሚል መረጃ አድርሶኝ ነበር። ከዚሁም ጋር “ካላመንከኝ እህቷን ደውለህ ማናገር ትችላለህ!” ብሎ የስልክ ቁጥሯንም አስቀምጦልኛል። እኔም የፈጀውን ይፍጅ ብዬ ደወልኩላት…

እርሷም ይህንን አረጋገጠችልኝ…!

ሰናይት ትባለለች። በዱባይ “አባደና” ሰፈር በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ትሰራ ነበር።  …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

እጅግ ግዙፉ የራዲዮ ቴሌስኮፕ ጣቢያ(SKA)

በዓለም ውስጥ እጅግ ግዙፉንና እጅግ ኃይለኛ የተባለውን የራዲዮ ቴሌስኮፕ በየሀገሮቻቸው ለማስተከል ፣ ደቡብ አፍሪቃና አውስትሬሊያ ሲታገሉ ወራት አለፉ። በአሁኑ ጊዜ አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኙት ቴሌስኮፖች ሁሉ 50 እጥፍ አርቆ ማየት…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ ፌደሬሽን ምክር ቤት

ምክር ቤቱ ባለፉት 10ና 15 ዓመታት መልስ ባላገኙና ሲንከባለሉ በቆዩ የማንነታችን ይታወቅልን የማህበረሰብ ጥያቄዎች ውስጥ በተወሰኑት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ። ለምክርቤቱ ስለቀረቡ ጥያቄዎች ሬፖርቱ አውስቷል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የርዮ ጉባኤና የኤኮኖሚ ዕድገት

የጀርመን የምጣኔ ሐብት መርሕ የማያቋርጥ የምጣኔ ሐብት ዕድገት ማስመዝገብ የሚል ግልፅ እሳቤን የያዘ ነዉ። መርሁ በርግጥ በሐሳብ ደረጃም ቢሆን የጀርመን ብቻ አይደለም። የመላዉ ዓለም እንጂ። ምጣኔ ሐብታዊ ዕድገት በተከታታይ ማስገዘብ መቻሉ፥…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 23.05.2012

ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ የትግል ሸንጎ

በኦታዋ ካናዳ ተመሰረተው ሸንጎው ዓላማ የኢትዮጵያን ህዝብ የሥልጣን ባለቤትነት ማረጋገጥ መሆኑን የሸንጎው ሊቀመንበር ዶክተር ኤርሚያስ ዓለሙ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ሸንጎው በተለያዩ የፖለቲካና የሲቪክ ተቋማት ጥምረት ነው የተመሰረተው ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሶስት ገረመኞች (አቤ ቶኪቻው)

ሰላም ወዳጄ ትላንት ሳንገናኝ ዋልን አይደል!? (ትንሽ ቀጠን ያለች ጉዳይ አጋጥማኝ ነበር!)

በቀድሞ ግዜ ሸማቂ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትራችን ሰሞኑን “ሲሸማቀቁ” ያየን በርካታ ወዳጆቻቸው አብረናቸው ተሸማቀቅንና ሌላ ጨዋታ መጫወትም አልቻልንም እኮ!

ቀጥሎ ያሉት “ገረመኞች” “ገጠመኞች ካሉህ” እንዲል ጋዜጠኛ። ሰሞኑን ያጋጠሙኝ ናቸው። …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የድርጊት መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት አፈጻጸም ይለውጠዋልን?

ባለፈው ሳምንት ግንቦት 6 እና 7 በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለተሰብሳቢዎቹ ይፋ የተደረገው የብሔራዊ የሰብዓዊ መብቶች የድርጊት መርሐ ግብር ረቂቅ ሰነድ በመንግሥት ፀድቆ ወደ ሥራ ለመግባት እንዲቻል ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ታስሮ ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ትዕዛዝ ተላለፈ

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በ1996 ዓ.ም. የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 436(ሐ)ን በመተላለፍ ፈጽሟል የተባለውን በሕገወጥ መንገድ መብትን የማስከበር ወንጀል፣ ለግንቦት 10 ቀን 2004 ዓ.ም. ቀርቦ እንዲያስረዳ በተላለፈለት ጥሪ መሠረት ባለመቅረቡ ታስሮ ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡

ትዕዛዙን ያስተላለፈው የፌዴራል መጀመርያ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፌዴራል መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠው የድጎማ በጀት ቀመር ዛሬ ይፀድቃል

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ለክልሎች በሚሰጠው የበጀት ድጎማ ቀመር ላይ ዛሬ ውይይት አድርጎ እንደሚያፀድቀው ታውቋል፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በጋምቤላና በቤንሻንጉል የፀጥታና የማስፈጸም ችግሮች ለፕሮጀክቶች እንቅፋት ሆነዋል

በአቶ አዲሱ ለገሰ የሚመራው የፌዴራል መንግሥት ልዑካን ቡድን በጋምቤላና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ባካሄደው የመስክ ግምገማ፣ የመንደር ማሰባሰብ ሥራዎች ችግር እየገጠማቸው መሆኑን አረጋገጠ፡፡ 

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ ቦርድ ለሕግ ተገዥ እንዲሆን እንደገና ጠየቀ

–    ‹‹ዕውቅና ሳይገኝ ራስን ሕጋዊ ማለት ሕገወጥነት ነው›› ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ለፖለቲካ ፓርቲ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ተግባራትን ማጠናቀቁን የገለጸው ሰማያዊ ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሕግ ተገዥ ሆኖ የሕጋዊ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሰጠው እንደገና አሳሰበ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአዲስ አበባ አስተዳደርና ክፍለ ከተማው የዜጎችን መብት እየተጋፉ ነው ተባለ

ዜጎች በፍርድ ቤቶች የተከበረላቸው የመብት ጥያቄ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ተፈጻሚ እንዳይሆንና ያለዋጋ እንዲቀር እያደረጉ መሆኑን፣ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም መምርያ አስታወቀ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የባሻ ወልዴ ችሎት ተነሽዎች አስተዳደሩ የጐዳና ተዳዳሪ አደረገን አሉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማልማት ከኖሩበት ቀዬ እያስለቀቃቸው ከሚገኙት አካባቢዎች መካከል አንዱ የሆነው የመሀል አራት ኪሎ ባሻወልዴ ችሎት ቁጥር ሁለት ተነሺዎች የጐዳና ላይ ተዳዳሪ እየሆንን ነው አሉ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያ በሐኪሞች ቁጥር የታዳጊ አገሮችን መስፈርት አታሟላም

የጠቅላላ ሐኪሞችና ስፔሻሊስቶች ከፍተኛ እጥረት ያለባት ኢትዮጵያ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ለታዳጊ አገሮች ያስቀመጠውን ደረጃ እንኳን ማሟላት አለመቻሏ ተገለጸ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኪነጥበብ በኢትዮጵያ

አንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ያዘጋጀውና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የተካሄደ በኢትዮጵያ የጥበብ ሚና ወይም ሥፍራ ላይ የተነጋገረ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡

ገጣሚና ፀሐፊ ተውኔት አያልነህ ሙላት፣ ሰዓሊ እሸቱ ጥሩነህ፣ ቀራጭና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር በቀለ መኮንን ከአወያዮቹ መካከል ነበሩ፡፡

ግንቦት 12 ቀን …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አማኖ በአቶም ዉዝግቡ መፍትሄ ይታያቸዋል

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ተቆጣጣሪ ድርጅት በምህፃሩ የአይ ኤ ኢ ኤ እና ኢራን በአጨቃጫቂዉ የአቶም መረሃ ግብር ጉዳይ አንድ ዉል ላይ ደረሰ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አፍሪቃና «ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል»

የአፍሪቃው ክፍለ ዓለም በኤኮኖሚ ዕድገት እያሳየ መሆኑ ቢነገርም፤ ዕድገቱ ፤ ኑዋሪዎቹን ፤ እኩል የዕድገቱ ተጠቃሚ ባለማድረጉ አወንታዊ መልክ አይታይበትም ተብሏል። ይህ የተነገረው በቅርቡ፤ የአፍሪቃ የዕድገት መድረክ (አፍሪቃ ፕሮግረስ ፓነል )የተሰኘው መድረክ በኮፊ አናን ሊቀመንበርነት፤ ባካሄደው ጉባዔ ላይ ነው። —…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ልዩ መግለጫዎች

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ትናንት ይፋ ባደረገው አንድ መቶ ሀያኛና አንድ መቶ ሀያ ሁለተኛ ልዩ መግለጫዎቹ የዜጎች የእምነት ነፃነት እንዲከበር፡ በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እየደረሰ ነው ያለው ወከባ እና እስር እንዲቆም መንግሥትን ጠይቆዋል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የመን ከአጥፍቶ ጠፊው ጥቃት በኋላ

በየመን መዲና ሰንዓ ትናንት አንድ አጥፍቶ ጠፊ በጣለው የቦምብ ጥቃት ቢያንስ ዘጠና ሰዎች ተገድለው ከሁለት መቶ የሚበልጡ ቆስለዋል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የምግብ ዋስትና ጥያቄ በደብረ ሊባኖስ አካባቢ

በደብረ ሊባኖስ ወረዳ እና ባካባቢው የምግብ እጥረት ይታያል። ስፍራው ለእርሻ ተስማሚ ቢሆንም የምግብ ዋስትና ገና ባለመረጋገጡ ያካባቢው ሕዝብ ከርዳታ አልተላቀቀም።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ርኅራኄያዊ ግድያ

ባለፈው ጊዜ ዱባይ እያለሁ ነው ይህንን ታሪክ አንዲት እኅት የነገረችኝ፡፡ ከአራት ዓመታት በላይ እዚያ ሠርታለች፡፡ ያገኘችውን ወደ ሀገር ቤት ትልካለች፡፡ ልብሱ፣ የቤት ዕቃው፣ ገንዘቡ፣ ጌጡ፣ ሽቱው አይቀራትም፡፡ መላክ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከጓደኞቿ ጋር

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 43 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያን ከጥፋት ለመታደግ በቁርጠኝነትና በኅብረት እንነሳ!! የ“ብሩኅ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ” መግለጫ

ኢትዮጵያ እጅግ ረጅም የአገርነትና ተከታታይነት ያለው የመንግሥትነት ታሪክ ካላቸው ጥቂት አገሮች አንዷ ናት፡፡ የረጅም ዘመን አገርነቷና የተከታታይ በሀወርታዊ መንግሥት ባለቤት መሆኗ፣በጥንታዊ ሥልጣኔ ቅሬቶቿና በራሷ የጽሑፍ ቋንቋ የተገለጸ ነው፡፡ የአክሱም ሀውልት፣የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት፣ በአገሪቱ ልዩ ልዩ ታሪካዊ ቦታዎች በአርኪዮሎጂስቶች ጥናትና ምርምር …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

መለሰን አየነው፤ታደለ መኩሪያ

አነበሣ ገላለሁ ይለን የነበረው፣
ዘሆን አድናለሁ ሲለን የነበረው፣
ነብር አጠምዳለሁ ሲለን የነበረው፣
ጣቶችን ቆርጣለሁ ሲለን የነበረው፣
የደደቢት ጀግና የፓርላማ አቶራ፣
የአጋዚን ሠራዊት በሆዱ የገዛ፣
ሲያገሳ የኖረ እንደ ዳልጋ አንበሣ፣
ከኔ ሌላ ጅግና አይኖርም እርም ነው፣
ለሃያ ዓመታት ሲለን የነበረው፣
በፍርሃት …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አበበ ገላዬ በወለላዬ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የእሥልምና ጉዳዮች በኢትዮጵያ ዛሬ

የኢትዮጵያ መንግሥት “የአክራሪ እሥልምና መነሣሣት” አድርጎ የሚመለከተውን ለመቅጨት እየሞከረ ባለበት በዚህ ወቅት ውጥረቱ እየተጋጋለ መምጣቱ ይሰማል፡፡

ለዓርብ ሶላት ወደአወሊያ መስጊድ የሚገቡ ምዕመናን ዋናው በር ላይ በተለጠፈው መግለጫ ዙሪያ ሰብሰብ ብለው ቆመዋል፡፡ “ባለፈው በጓሮ በር ገብተዋል፤ አሁን ደግሞ ያ እንዳይደገም ጠንቀቅ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኦክላንድ ግልፅ ደብዳቤ ለፕሬዚዳንት ኦባማ

ኢትዮጵያ ውስጥ “በልማት ስም ይካሄዳል” ያለው የውጭ ባለሃብቶች መጠነ ሰፊ የመሬት ኢንቨስትመንት እንዲቆም ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ላይ ጫና እንዲያሣድሩ የሚጠይቅ ግልፅ ደብዳቤ ኦክላንድ ኢንስቲትዩት አውጥቷል፡፡

ካሊፎርኒያ የሚገኘው ይህ ኢንስቲትዩት ግልፅ ደብዳቤውን ያወጣው ከትናንት በስተያ ግንቦት 11 …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሳውዲ አረቢያ ወህኒ የተረሱ ኢትዮጵያውያን

ኢትዮጵያውያኑ የሃገራቸው የኤምባሲና የቆንስል መስሪያ ቤት ሃላፊዎች ጉዳያቸውን ስለማይከታተሉላቸው በእስር ቤት አለአግባብ እየተንገላቱ መሆናቸውን ተናገረዋል ፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

16:00 UTC የዓለም ዜና 21.05.2012

ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ቼልሢይ የአውሮፓ ቁንጮ

ከእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቀደምት ክለቦች አንዱ የሆነው ኤፍ ሲ ቼልሢይ ሚዩኒክ ላይ የአውሮፓን ሻምፒዮና ሊጋ ዋንጫ በመውሰድ ከአትላንቲክ ባሻገር በአሜሪካ ጉባዔ ተቀምጠው የነበሩትን የአገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮንን ሳይቀር እንደ ልጅ አስፈንድቋል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አፍሪቃውያን ስደተኞች በእስራኤል

የአፍሪቃውያን ስደተኞች ጉዳይ ተመልካች ድርጅት ስራ አስኪያጅ፤ አቶ ዮሀንስ ባዩ እንዳሉት እስራኤል ውስጥ በአፍሪቃውያን ስደተኞች ላይ የሚደርሰው የጥላቻ ጥቃት ተጠናክሯል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፌስቡክ የቢሊየነርነት አቋራጩ መንገድ

ተጠቃሚዎቹ በቁጥር ወደ 900 ሚሊዮን አሻቅበዋል። ሀገር ቢሆን ኖሮ ቻይናና ህንድን ተከትሎ በዓለማችን ሶስተኛውን ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር የያዘው ባስባለ ነበር። ፌስ ቡክ! የሚሊዮኖችን መረጃ እንደያዘ ሰሞኑን ለአክሲዮን ገበያ መቅረቡ በኒውዮርክ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የመፈረጅ ፍራቻ እና የመፈረጅ አደጋ

አንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ባሳለፍነው እሁድ (ግንቦት 12፤ 2004) ‹‹የስነጥበብ ሚና በማሕበረሰብ ውስጥ›› የሚል የውይይት መድረክ በብሔራዊ ቴያትር አዳራሽ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ውይይቱን የመሩት ፀሃፌ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ፣ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማሕበሩ አበረ አዳሙ፣ ቀራፂ በቀለ እና ሰአሊ እሸቱ ጥሩነህ ነበሩ፡፡
እነዚህ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ትርፍራፊ ወሬ፤ “ሲዋረዱ” እንዲህ ከሆንን ሲወርዱ ምን ልንሆን ነው?

በዛ ሰሞን ከተፈጠሩ የኢንተርኔት ቀልዳ ቀልዶች መካከል የብዙ ሰዎችን ልብ በሳቅ ፍርስ ያደረገችው ይህቺ ናት፤ ባለቤቷ ማን እንደሆን እንጃ… ማለቴን የተመለከተው ወዳጃችን “አክሊል” የቀልዱ ባለቤት ተቦርነ እንሆነ ነግሮኛል። ቀልድህ ይበረክ እንበለው እንጂ…

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ልጃቸው ስመሃል እና ባለቤታቸው ወይዘሮ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሥልጠናዎች ተደጋጋሚና አሰልቺ ናቸው ተባለ

“ሥልጠና ለማሰልቸት ሳይሆን ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል ነው”  የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን

የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ለሚመለከታቸው የመንግሥት መሥርያ ቤቶች ሠራተኞች እየሰጣቸው ያሉት ሥልጠናዎች ተደጋጋሚና አሰልቺ መሆናቸውን የውይይትና የሥልጠና ተካፋዮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ቴዎድሮስ ካሳሁንና አዲካ ተስማሙ

“ጥቁር ሰው” አልበም ሊመረቅ ነው

በድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና በአዲካ ኮሙዩኒኬሽንና ኢቨንትስ ኩባንያ መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት መፈታቱን ምንጮች ገለጹ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ድሪምላይነር አውሮፕላኖች በነሐሴ አዲስ አበባ ይገባሉ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካዘዛቸው አሥር ቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች መካከል የመጀመርያዎቹ ሁለቱ በመጪው ነሐሴ ወር አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የመድረክ ግንባር መሆን በገንዘብ እጥረት እየተጓተተ ነው

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ወደ ግንባር የመሸጋገር ሒደት አባላቱ የሆኑ ሁለት የደቡብ ፓርቲዎች በገጠማቸው የፋይናንስ እጥረት እየተጓተተ መሆኑ ታወቀ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

መናፈሻዎች ብርቅ የሆኑባት አዲስ አበባ

ባለፈው ኅዳር ወር 125ኛ ዓመት እንደሞላት የተነገረላት አዲስ አበባ፣ በርካታ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እየተካሄዱባት ነው:: የዛሬዋ አዲስ አበባ በጣም በርካታ ሕንፃዎችና መንገዶች እየተገነቡባት በመሆኗ ዕድገቷንና ዘመናዊነቷን እያሳበቁባት ነው::

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ባንኮች የደንበኞቻቸውን ሚስጥር ለመጠበቅ ችግር እያጋጠመን ነው አሉ

ባንኮች የደንበኞቻቸውን ምስጢር የመጠበቅ ሕጋዊ ግዴታ ያለባቸው ቢሆንም፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በሕግ አግባብ ከተቀመጠው ሥርዓት ውጪ የደንበኞችን መረጃ በፖሊስና በዓቃቤ ሕግ እየተጠየቁ መሆኑ ሲገለጽ፣ ፖሊስ በበኩሉ መረጃ ልነፈግ አይገባኝም አለ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በኦሮሚያ ፍርድ ቤቶች በመጽሐፍ ቅዱስና በቁርዓን ምሎ መመስከር ቀረ

የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዘመናት ሲሠራበት የቆየውን በመጽሐፍ ቅዱስና በቁርዓን መሐላ ፈጽሞ ምስክርነት የሚሰጥበትን አሠራር፣ ሙሉ በሙሉ ያስቀረ አዲስ የመሐላ አፈጻጸም ሥርዓት በዚህ ዓመት ተግባራዊ ማድረጉ ታወቀ፡፡

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ወይ በታሪክ መወደስን ወይ በታሪክ መወቀስን ምረጥ!

መንግሥትም፣ የፖለቲካ ድርጅቶችም፣ ምሁራንም፣ የግሉ ዘርፍም፣ የሲቪል ማኅበረሰቡም፣ ሕዝብም እንደ ሕዝብ ጥሩና አኩሪ ሥራ ሠርተው በታሪክም በትውልድም ተከብረው፣ ተወድሰውና ተሞግሰው የሚያልፉባቸው አመቺ ሁኔታዎች አሉዋቸው፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በአሸባሪነት የተከሰሰው ኬንያዊ የተጠቀሰበትን ክስ በሙሉ አመነ

–    ባላመኑት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች እየተሰሙ ነው

ከአልቃይዳና አልሸባብ ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ባለፈው ማክሰኞ ማረሚያ ቤት ሆነው ክስ ከተመሠረተባቸው አምስት ተከሳሾች መካከል፣ የኬንያ ዜግነት ያለውና ሶማሊያ ውስጥ ይኖር የነበረው ሐሰን ጃርሶ የተጠቀሰበትን ወንጀል ሙሉ በሙሉ መፈጸሙን በሰጠው የእምነት

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኤምሬቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ቋምጠዋል

•    የሚመጡትን የውጭ ባለሀብቶች የሚከታተል አካል የለም

ከአሥራ አምስት በላይ ቱባ የዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ጉብኝት አድርገው እዚህ ካሉ የመንግሥት አካላትና የግል ባለሀብቶች ጋር ተገናኝተው ነበር፡፡…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አፍሪቃ፣ ሱዳንና ግብፅ

ታቦ ምቤኪ በተቀናቃኞቹ ሁለቱ የሱዳነ መንግሥታት መካከል የተቋረጠውን ድርድር እንደገና ለማነቃቃት በወቅቱ በሱዳን ይገኛሉ። ስለዚሁ ጥረታቸውና በግብፅ በሚቀጥለው ሣምንት ስለሚደረገው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሁለት ዘገባዎች አጠናቅረናል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አንገት አስደፊው አንገቱን ደፋ የጎንቻው

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ገላው ልጅ ወለደ በእንግዳ ታደሰ

ጀግና አምጣ ጀግና ወልዳ አቁማለች፣
እናት ምድር ልጅ ለመውለድ አርጣለች፣
አርባ ዓመታት አልፏት መክና ተክዛለች፣
ብለን አዝነን ቱቢት ለብሰን ባዘንበት፣
ጀግና ወጣ ! ዘራፍ ብሎ ! ከኢሳት ቤት፡፡
የኛ ! ቧዚዝ! የኛ ጀግና ! የቴዎድሮስ ልጅ፣
ጃሎ ! ብሎ በአዳራሹ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ዝርዝር ወሬ እና ጨዋታ፤ መለስ አንጀቴን በሉት! (አቤ ቶኪቻው)

በመጀመሪያም፤

ብስጭቴ

እኔ እኮ የምለው ሰው አይኑ እያየ የሰራውን ስራ እያወቀ ወደ አሜሪካ ለዛውም ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ይሄዳል እንዴ!? እውነቱን ለመናገር እኔ አቶ መለስ ዜናዊን ብሆን ኖሮ ዲቪ እንኳ ቢደርሰኝ ሀገር ይቀየርልኝ እላለሁ እንጂ አሜሪካ አልሄድም። እነ ቻይና ባሉበት አለም …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ስምንቱ ከበርቴ ሃገሮች ለአፍሪካ የምግብ ዋስትና አዲስ ዕቅድ ይፋ አደረጉ

በኢንዱስትሪ የበለፀጉት የጂ8 አገሮች መሪዎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ካምፕ ዴቪድ – ሜሪላንድ ላይ ሊመክሩ ከያዙት የነገው ቀጠሯቸው ቀደም ብሎ ዛሬ ውሏቸውን በዋሽንግተን ዲሲ ቅድመ-ውይይት ተቀምጠዋል።

በዛሬው ውይይት አፍሪካን ወክለው የሚገኙት የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበርና የቤኒን ፕሬዝደንት ያያ ቦኒ፣ የኢትዮጵያው ጠቅላይ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአውሮፓ እግር ኳስ ሻምፒዮና

የ 2004 (2011/12 ) የአውሮፓ የእግር ኳስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ግጥሚያ፣ በጀርመኑ ባየርን ሙዑንሸንና በእንግሊዙ F C Chelsea መካከል ፤ ነገ ማታ በደቡብ ጀርመን በሙዑንሸን(ሙዩኒክ)ከተማ በጉጉት እየተጠበቀ ነው። ትኬት ሁሉ ተሸጦ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሰበር ወሬ፤ ጋዜጠኛ አበበ ገላው አቶ መለስን በአዳራሽ ውስጥ ልክ ልካቸውን ነገራቸው!

በአሜሪካ ስብሰባ ላይ የሚገኙት አቶ መለስ ዜናዊ በስብሰባ አዳራሹ ውስጥ ገና መናገር ሲጀመሩ ጋዜጠኛ አበበ ገላው ከፍ ባለ ድምፅ፤  “ይህ ሰው ነብሰ ገዳይ ነው… ወንጀለኛ ነው… እዚህ ቦታ ሊገኝ አይገባውም” ሲል በተሰብሳቢዎች ፊት ልክ ልካቸውን ነገራቸው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዳራሽ ውስጥ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አስቂኝ የፍቅር ፊልሞች በኢትዮጵያ

«ወጣቶች እና በፍቅር ዙሪያ የሚያጠነጥኑ አስቂኝ ፊልሞች በኢትዮጵያ መበራከት» የዛሬው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ ርዕሳችን ነው። ለመሆኑ በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ ፊልም ሰሪዎች የዚህ አይነቱ የፊልም ዘውግ ላይ ማተኮር የፈለጉት ለምንድን ነው? በተዋናይነት፣ በአዘጋጅነት እና በዩኒቨርሲቲ መምህርነት የሚንቀሳቀሱ ሶስት ወጣቶች የሚሉት ይኖራል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአፍቃኒስታን ሠላምና የኔቶ ጉባኤ

የአፍቃኒስታኑ ሥልት ገቢራዊነት እንዳጠያየቀ ነዉ።የዓለምን ምርጥ መሳሪያ የታጠቀዉ-ምርጥ ጦር አስራ-አንድ አመት ያልሆነለትን ዉጊያ ገና የሚሰለጥነዉ፥የአፍቃኒስታን ጦር ብቻዉን ይሳከለታል-ማለት ለብዙዎች ግራ-አጋቢ ነዉ የሆነዉ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የቡድን ሥምንት ጉባኤና ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊን በጉባኤዉ ላይ መካፈል ዩናይትድ ስቴትስ ከሚገኙ ኢትዮጵያዉያንና ከኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን ተቃዉሞም፥ ድጋፍም ገጥሞታል።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና

የዕለቱ ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ዴሞክራሲ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይስ የለም? (እርስዎ ምን ይላሉ?)

ዴሞክራሲ ትልቅ ፅንሰ ሐሳብ ነው፡፡ ከዚያም ባሻገር ሆኖም ልክ እንደአብዛኛዎቹ የዓለማችን እውነታዎች ፍፁም ሊሟላ አይችልም፡፡ ነገር ግን ምሁራን ዴሞክራሲን መለኪያ ቅንጣቶችን ያስቀምጡለታል፡፡ በነዚህ ቅንጣቶች እየለኩም ነው ሃገራትን ዴሞክራሲያዊ፣ ከፊል ዴሞክራሲያዊ፣ ፀረ ዴሞክራሲያዊ… እያሉ ሲፈርጁ የምንመለከተው፡፡ እኛስ፣ ኢትዮጵያውያን ራሳችን ዴሞክራሲያችንን መመዘን

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያ በቅርቡ ካወጣችው ፀረ-ሽብር ሕግ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ክሦች እየታዩ ነው

ላለፉት ጥቂት ወራት በአዲስ አበባው ልደታ ፌደራል ፍርድ ቤት የሚካሄደውን የሽብር ክሦች ሂደት ለመታዘብ አንድ አነስተኛ የዲፕሎማቶችና የጋዜጠኞች ቡድን በየሣምንቱ ወደዚያ ይሄዳል፡፡

በቅርቡ የፔን አሜሪካ “የመፃፍ ነፃነት” ተሸላሚ የሆነው የእስክንድር ነጋና በኢትዮጵያ የፖለቲካ ተቃውሞ ውስጥ እየተነሣ ያለ ኮከብ ነው የሚባለው …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኬንያ የፀረ ሽብር ትግል

የኬንያ ፖሊስ አንድ የጀርመን ዜጋ ሶማሊያ ዉስጥ ከሚንቀሳቀሰዉ ታጣቂ ቡድን አሸባብ ጋ ግንኙነት አለዉ ሲል ግለሰቡን ማደን ቀጥሏል። ኬንያ ከአዉሮጳዉያኑ 1998ዓ,ም ነሐሴ ወር አንስቶ ለሽብር ጥቃት ብትጋለጥም፤ ካለፈዉ ዓመት ወዲህ ግን…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አፍጋኒስታንና ጀርመን

ጀርመን፤ የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ድርጅት ወታደራዊተልእኮ ካከተመም በኋላ ቢሆን ፤ ከአፍጋኒስታን ጋር የተጓዳኝነት ውል በመፈራረም፤ ተጓዳኝነቷን ለመጠናከር ነው አጥብቃ የምትሻው። ለአፍጋኒስታን ህዝብ ደግሞ ይህ፣ ግራ በተጋባበት…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በቡድን 8 ጉባኤ መጋበዝ

ዩናይትድ ስቴትስ ካምፕ ዴቪድ ዉስጥ በሚካሄደው የቡድን 8 ጉባኤ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የውይይቱ ተካፋይ እንዲሆኑ መጋበዝ ልክ አይደለም በማለት ለተጨቆኑ ህዝቦች የሚሟገተው የጀርመን ድርጅት መጨረሻ ጋዜጣዊ መግለጫ አዉጥቷል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ከድንበር የተጠለፉ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ

የኢትዮጵያ መንግሥት ከኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ በኤርትራ ታፍነው ተወስደዋል ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን ለማስለቀቅ ሙከራውን መቀጠሉን አስታወቀ ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዲና ሙፍቲ ዛሬ እንዳሉት መንግሥት ችግሩን…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

«ካህናተ ደብተራ»

«እናንተ ደብተራ ከምትባሉት በቀር ይህንን ሁሉ ያደረገ ማነው? ታመሰግኑታላችሁ፣ ታወድሱታላችሁ፣ እንዳንተ ያለ ኀያል ማነው? ትሉታላችሁ፤ እንዳንተ ያለ ድል አድራጊ፣ እንዳንተስ ያለ ለጋሥ በሁሉ ዘንድ ወዴት አለ? እንዳንተ ያለስ ምጽዋት ሰጭ የት አለ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ክብር ጠቅላይ ሚኒስትር አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን “እየደገሱልዎ” ነው!

የዚህ ፅሁፍ አላማ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በአሜሪካ እየተዘጋጀባቸው ያለውን ታላቅ ተቃውሞ “ማሳበቅ” ሲሆን ቢቻል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዞውን እንዲሰርዙት ባይችሉ ደግሞ ሌሎች ዘዴዎች በመጠቆም ለጠቅላይ ሚኒስትራችንን ያለንን ተቆርቋሪነት ማሳየት ነው። (መቼም ይቺን አንቀፅ ያነበበ የኢንሳ “ዘጊ” ብሎጋችንን በሰፊው እንደሚከፍተው እርግጠኛ ነኝ!)

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የ ጂ-ስምንት ስብሰባ ቅዳሜ ይካሄዳል

የስምንቱ የዓለም ከበርቴ ሃገሮች (G8) መሪዎች ስለአፍሪቃ የምግብ ዋስትና ለመወያየት በሣምንቱ መጨረሻ ከዋሽንግተን ዲሲ ወጣ ብሎ በሚገኘው ተራራማው የአሜሪካ ፕሬዚደንቶች ማረፊያ፣ ካምፕ ዴቪድ ሊገናኙ ነው።

ሆኖም የወቅቱ የአውሮፓ ኢኮኖሚ ሁኔታ የተሰብሳቢዎቹን ትኩረት ሊስብ እንደሚችል እየተሰማ ነው፡፡ የአውሮፓ ዕዳ ቀውስና ቀውሱ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በቤልጅየም ኢትዮጵያዊያን የተቃውሞ ትዕይንት አደረጉ

ቤልጅየም ውስጥ እና በአካባቢዋ ሃገሮች ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ብራስልስ ውስጥ የተቃውሞ ሠልፍ አድርገዋል፡፡

የዚህ በአፋር ሰብዓዊ መብቶች ድርጅት፣ በቤልጅየም የኢትዮጵያዊያን ማኅበረሰብ፣ በቤልጅየም ሉቅማን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድርጅት ትብብር የተጠራው የተቃውሞ ሠልፍ ላይ አስተባባሪዎች ጥያቄዎቻቸውን በኮሚሽኑ ለኢትዮጵያ ጉዳይ ተጠሪ ማስገባታቸውን ለቪኦኤ …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትና CPJ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ስላጉዳዩ ማብራሪያ እንዲሰጥ የአዲስ አበባው የዶቼቬለ ወኪል ታደሰ እንግዳው ጠይቆ ነበር ። ሆኖም ድርጅቱ መልስ የሚሰጠው በጉዳዩ ላይ ከጋዜጣ አሳታሚዎች ጋር ከተወያየ በኃላ መሆኑን ለወኪላችን አስታውቋል…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአካዳሚ ማዕረግና የሸፍጥ ንግድ

በተለያዩ አገሮች እንደሚያጋጥመው ሁሉ፤ በዚህ በጀርመን ሀገርም የአካደሚ ማዕረግ የሸፍጥ ነጋዴዎች አሉ። ያልደከሙበትን ማዕረግ ለማግኘት የሚፈልጉም የዚያኑ ያህል! በሌላ በኩል ኅሊና በማይፈቅደው ሁኔታ የመመረቂያ ጽሑፍን ፤ ከሌሎች ሥራዎች…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 42 ከዜናና ልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኤኮኖሚ፤ ብራዚልና አፍሪቃ

በአፍሪቃ የተፈጥሮ ሃብትና በወደፊት ገበያ ላይ በማለም ከክፍለ-ዓለሚቱ ጋር የኤኮኖሚና የንግድ ትብብራቸውን እያጠናከሩ በመሄድ ላይ የሚገኙት በተፋጠነ ዕድገት ላይ የሚገኙ ሃገራት ዛሬ ቻይናና ሕንድ ብቻ አይደሉም።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአፍሪቃ እድገትና የምግብ ዋስትና

የአፍሪቃ አገሮችን ፈጣን እድገት ረሃብና የምግብ እጥረት እንዳያደናቅፈዉ ሲል የተመ የልማት መርሃግብር UNDP ስጋቱን ገለጸ። የድርጅቱ አስተዳደር ኃላፊ ሄለን ክላርክ እንዳመለከቱት ረሃብን ማጥፋት ካልተቻለ በቅርቡ አፍሪቃ ዉስጥ በአንዳንድ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ትዝታ ወ ግንቦት ሰባት! (አቤ ቶኪቻው)

ሰላም ወዳጄ… በቀጠሯችን መሰረት መጥቻለሁ።

ትላንት ግንቦት ሰባት ነበር። ይቺ ቀን ለኛ የተለየች ቀን ነች። የዲሞክራሲ መብራት ብልጭ ብላ የጠፋችበት በርሱ ጦስም በርካታ አቅም እና ችሎታ ያላቸው ትራንስፎረመሮች ተቃጥለው፤ በምትካቸው ትራንስፎርሜሽን የተባለ ቃል መተካት የጀመረባት ታሪካዊ ቀን። እስቲ ያቺን ሰዓት …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአምደኛ ርዕዮት መሸለም

የድርጅቱ ምክትል ሐላፊ ኤሊዛ ሙኞዝ ድርጅታቸዉ ርዕዮትን ከሌሎች ጋዜጠኞች ጋር ለዘንድሮ ሽልማት የመረጠበትን ምክንያት አስታከዉ እንዳሉት ርዕዮት ለእምነቷና ለጋዜጠኝነት ክብር ስትል ያላትን ሁሉ ሰዉታለች።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ የሠብአዊ መብት ይዞታና የመድረክ ወቀሳ

መድረክ ባሠራጨዉ ፅሑፍ እንዳለዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚገደሉ፥ የሚታሰሩና እንዲሰደዱ የሚገደዱት ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነዉ።መድረክ እንደሚለዉ መንግሥት ባለሥልጣናቱ በተቃዋሚዎች ላይ የሚያደርሱትን ግፍና በደል እንኳን አላስቆመም።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ለእናቶች ምርጥ ስፍራዎች

እናቶች በሚያገኟቸዉ የጤና፤ የተመጣጠነ ምግብ፤ የትምህርት፤ የኤኮኖሚ ይዞታና እንዲሁም ለልጆች ጤና የሚሰጠዉን መሠረታዊ አገልግሎት ተመርኩዞ የሚኖሩባቸዉ ሀገሮች በየዓመቱ ደረጃ ወጥቶላቸዉ ምርጥና የከፉ በሚል ይፈረጃሉ። የዘንድሮዉን ምርጥ…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኖርድ ራይን ቬስት ፋለን ምርጫና አንደምታው

ከ 16 ቱ የጀርመን ፈደራል ክፍለ ግዛቶች አንዱ በሆነው በምዕራባዊው ኖርድ ራይን ቬስትፋለን የሚካሄድ ምርጫ ሁሌም ትኩረት እንደሳበ ነው ፤ የዚህም አንዱና ዋነኛው ምክንያት የምርጫው ውጤት በበርሊን መንግሥት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ነው ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 ዜና 150512

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

እንኳን ለግንቦት 7 አደረሳችሁ

ዛሬ ግንቦት ሰባትን አስመልክቶ አንዳንድ የተለቃቀሙ ጨዋታዎችን ለማቅረብ ዕቅድ ነበረኝ ነገር ግን በ”ሙድ” እጦት ጨዋታው ሳያልቅልኝ ቀኑ አለቀብኝ። ስለዚህ ለዛሬ ቢያንስ እንኳን አደረሳችሁ እንባባል። እና ለነገ በሀገርቤቱም በዲያስፖራውም ብሎጋችን “ሙድ ያፈራውን” የግንቦት ሰባት ወሬ እንቃመሳለን። (ማስታወቂያ መሆኑ ነው እንግዲህ) ኢቲቪም …

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ጀርመን ራዲዮ 14 May 2012

[podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/CFBC478D_1-podcast-4347-15950671.mp3[/podcast]…

Tagged with: , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic