Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11359
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

<ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት>ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨውሲፈረጥጡ የገጣማቸው ምጥ። ዐብይ አህመድ ባህርዳር ላይ ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ሁኗል

Post by Abere » 12 May 2024, 12:45

< ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት> ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨው ፈርጥጠው መቅደላ ሲደርሱ አጅባር ላይ የአካባቢው አርበኛ ሲያራውጣቸው ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ነበሩ።

ሃይለስላሴ ከእቴገ መነን የተንታ- መቅደላ ተወላጅ ከሆኑት ልጆች በማፍራታቸው ከማይጨው ፈርጥጠው ሊያመልጡ ሲሉ የአጅባር እና አካባቢው ዐርበኛ ያሳድዳቸዋል። በተለይም አጫዋች መስኖ ተብሎ ከሚጠራው ወንዝ አካባቢ የሞት የሽረት ትግል ገጥሟቸው ህይወታቸውን ያተረፏቸው የእራሳቸው ታማኝ የሆኑ ስልጣን ደጅ ጠኝ ሰዎች እንደነበሩ ይነገራል።

አሁን ባህርዳር ላይ የሚታየው ትዕይንት ያን ይመስላል - አበይ አህመድን የገጠመው። አብይ አህመድ ከአማራ ተወላጅ የሆነችውን ሚስቱን አስከትሎ ባህርዳር ድልድይ ላይ በታጣቂ ታዳሚዎች ውርውር ሲል ማየት ነፍሱን በእጅ ጨብጦ እንደሆነ ግልጽ ነው። በእውነቱ ከአዳኝ ያመለጠች ሚዳቋ መስሎ ነው የሚታየው።

ለተውኔት ስራ የተዘጋጀ ትዕይንት - ሙሉ ታዳሚው የታጠቀ ንግግሩን ከማዳመጥ ይልቅ ጆሮው የተቀሰረው እራስን ከማዳን ላይ የሆነ አልሞትኩም የማለት ግልጽ ትርጉም የያዘ ነው። ከድመት አፍ ለጊዜው ያመለጠች ዐይጥ ይመስላል - ድመቱ በመጨረሻ ዐይጧን መብላቱ አይቀርም። አብይ አህመድ በባህር ዳር አይጥ ነው የመሰለው። ድምቀት የለው፤ግርማ የለው፤ ከራማው የተገፈፈ በሽንፈት ከመሰናበቱ በፊት የመጨረሻው ዕራት ንግግር።

በሌላ በኩል የአማራ ፋኖ ለአለፈው 1 ዓመት ያሳካቸውን ገድሎች ስንመለከት እጅግ የሚያስደንቅ ነው።

1ኛ) ዐብይ አህመድ የአማራ ፋኖን ከጥቁር ክላሽ እስከ ተራ ውጅግራ በ3 ቀን አስፈታዋለሁ ብሎ ለህዝብ ደነፋ፤ ለማይክ ሀመር ቃል ገባ -ለወያኔ ፈረመ። አሁን ውጤቱን ህዝብ እያየው ነው። ፋኖ የአብይ አህመድ ሰራዊትን አሸንፎ 1 አመት ዘለቀ - ማርኮም ዘመናዊ መሳሪያ ታጠቀ። ከትንሽ ሰራዊት ወደ በርካታ ክፍለ ጦሮች አደገ። በአጭር ጊዜ ውስጥ ብ ዐድን ብልጽግና ከአማራ ክልል ዋና ዋና ከተማዎች አባረረ። የአውሮፕላን በረራዎች ለብዙ ጊዜ ተሰረዘ። አሁን ፋኖ 80-90% የአማራ ግዛት ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ ነው። ብዐድን እና አብይ አህመድ በከተማ ብቻ ተወስነው ትርዒት እና ድራማ እንድያሳዩ ተወስነዋል - በመጨረሻም ትርዒቱ ይቋረጣል።

2ኛ) ከቅርብ ጊዜ ወድህ ማለትም ከ50 አመታት ወድህ በባዶ እጅ ትግል ጀምሮ በ1 አመት ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ ያመጣ ሃይል ቢኖር የአማራ ፋኖ ብቻ ነው። ለምሳሌ ወያኔ በአረብ እና በምዕራቡ አለም እየተረዳች እና እየታጠቀች 17 አመት ፈጅቶባታል - አዲስ አበባ ከ17 አመት በኋላ የገባቸው በአማራ ህዝብ ትግል ዕርዳታ ነው። ሻዕብያ ቢያንስ 50 አመታት ወስዶበታል - በግብጽ፤በአረብ አገራት በአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባዊያን ይታጠቅ፤ይረዳ የነበረ ነው። የትኋን ጉዞ ነበር የሻዕብያ ትግል። ሌላው እንድሁ ኦነግ ነው። ኦነግ በምዕራቡ እና በአረብ አገራት ለ50 አመታት እየተረዳ አንዳች ወረዳ ወይ ቀበሌ ተቆጣጥሮ አያውቅም - ምናልባት በለስ ከቀናውም ሴት ደፍሮ ባንክ ዘርፎ ገበሬ ማሳ እንደገባ ዝንጀሮ ቶሎ ፈርጥጦ ይወጣል። ኦነጋዊው አብይ አህመድ ስልጣን ያገኘው ቄሮ ዱላ ይዞ ስለጮኸ አልነበረም የአማራ ህዝብ ወያኔን ስላረታት ነው ( ወያኔ ተስፋ የቆረጠችው የወልዲያ ፋኖ ሲገርፋት ነው)። በማታለል እንጅ በመታገል ኦነግ-አብይ ስልጣን አላገኜም። ይህ ማለት ከ50 አመታት በላይ ታግለው አሁንም ምንም ድል ሳይኖራቸው አሁን ትግል ላይ ያሉትን ስናይ አማራ ፋኖ እጅግ የሚያኮራ ጄግና ነው። የፋኖ ሰራዊት ስነ-ምግባር፤ የውትድርና ብቃት፤ ጥበብ በሚሊታሪ ኮሌጆች በኮርስ ሊሰጥ የሚበቃ መሆኑን አለም እየመሰከረለት ያለ ሃይል ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 14008
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: <ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት>ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨውሲፈረጥጡ የገጣማቸው ምጥ። ዐብይ አህመድ ባህርዳር ላይ ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ሁኗል

Post by Axumezana » 12 May 2024, 12:58

አበረ፥

ድልድዩን፥ ብታደንቅ፥እይሻልም፥ ተረት፥ ከምታወራ? ይኸኔ፥ ይኸ፥ ድልድይ፥ ኦሮምያ፥ ቢሰራ፥ ብዙ፥ የቅናት፥ ልቅሶ፥ ታለቅስ፥ ነበር፤

Abere
Senior Member
Posts: 11359
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: <ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት>ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨውሲፈረጥጡ የገጣማቸው ምጥ። ዐብይ አህመድ ባህርዳር ላይ ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ሁኗል

Post by Abere » 12 May 2024, 13:11

ድልድይ አፍራሽ ወያኔ። ለማስመሰል አትጣጣር። ሰላም ከሌለ ነገ የአንተ ወያኔዎች በኦሮሙማ እየተመሩ ሲደርሱ ድልድዩን ያፈርሱታል። በአማራ ህዝብ ሀብት በተገዛ ሚሳይል ነበር ባህር ዳር ወያኔ ደብድባ በቆሎ ማሳ የፈሰሰችው።

ሰላምን ምንም አይነት ሃብት፤ጸጋ፤ ንብረት አይገዛውም። ሰላም የሚገዛው ሰላማዊ ከሆነ ቅን ልብ እና ህሌና ነው። አማራ ሲስይስረዳ " እራሴን መትተው እግሬን ያሻሹኛል" ለመሆኑ የአገሪቱ ከ70% በላይ የእህል ምርት ወደ ሌሎች ክፈለ ሀገራት የሚሄደው ከዚህ ክፍለ-ሀገር ነው። ይህ ማለት የአብይ መንግስት ጉሮሮ ነው።

Axumezana wrote:
12 May 2024, 12:58
አበረ፥

ድልድዩን፥ ብታደንቅ፥እይሻልም፥ ተረት፥ ከምታወራ? ይኸኔ፥ ይኸ፥ ድልድይ፥ ኦሮምያ፥ ቢሰራ፥ ብዙ፥ የቅናት፥ ልቅሶ፥ ታለቅስ፥ ነበር፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 14008
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: <ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት>ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨውሲፈረጥጡ የገጣማቸው ምጥ። ዐብይ አህመድ ባህርዳር ላይ ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ሁኗል

Post by Axumezana » 12 May 2024, 13:17

ሰላም፥ የሚመጣው፥እያንዳንዳችን፥ በምናደርግው፥ አስተዋፅጽኦ፥ ነው። የአማራ፥ ክልል፥ አምራች፥ ነው። ነገር፥ ግን፥ ምርቱን፥ ለመሸጥ፥ ሰላምና፥ ገበያ፥ ያስፈልገዋል። ሰላምና፥ ገበያ፥ ካጣ፥ ግን፥ አማራም፥ ይራባል፤ሰላም፥ ለሁላችንም፥ አስፈላጊ፥ ነው። በእነአበረ፥ ሰፈር፥ መፈክሩ፥ እኔ፥ ስልጣን፥ ካልወጣሁ፥ ሰርዶ፥ አይብቀል፥ ስለሆነ፥ በጡንቻ፥ እንጂ፥ በጭንቅላት፥ ማሰብ፥ አይቻልም።

እስከ፥ ሶስት፥ ዲግሪ፥አገሩ፥አስተምራው፥
ይፈሪገጥ፥ ይዟል፥ጡንቻው፥እንደመራው፥
የአበረ፥ነገር፥ አኢምሮውን፥ምን፥ በላው፥

Abere
Senior Member
Posts: 11359
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: <ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት>ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨውሲፈረጥጡ የገጣማቸው ምጥ። ዐብይ አህመድ ባህርዳር ላይ ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ሁኗል

Post by Abere » 12 May 2024, 13:29

መቼ ነው የሚገባህ? ኢትዮጵያ በዘረኝነት አረንቋ ሰጥማ የመተንፈሻ አካሏ ብቻ ነው እየሰራ ያለው። ምናልባትም ወደ ሙት-አእምሮ (dead brain stage) እያመራች ነው። ይህ ከመሆኑ በፊት የጎሳ ክልል ሙሉ በሙሉ መደምሰስ አለበት። የደደቢት መተት መቀደድ አለበት። ምንም አይነት ልማት ወዘተ ቢሞከር አይሰራም - መጀመሪያ የሰላም መስረቱ አንድ አገር የአገር ጥልቅ መሰረት ካልያዘ አይሰራም። አፓርታይድ ባቢሎን ኢትዮጵያ ለአማራ ህዝብ ምኑም አይደለችም - ኢትዮጵያ እንደ አገሮች ሁሉ አገር ስትሆን ብቻ ነው። ደቡብ አፍሪካ እኮ አውሮፓ መስላ ትታይ ነበር በአለም ፊት -ለጥቁሮች ግን ሲዖል ነበረች። በውሻ ይሳደዱ ነበር፤በእስር ቤት ዕድሜያቸውን ይፈጁ ነበር። የምዕራቡ አለም የአፓርታይድ ግድግዳ እንዳይፈርስ ያታገል ነበር። ግድግዳው ሲፈርስ ብቻ ነው ያመኑት (just they are doing now against Amhara)- ቀድመው ሳይገኙስ ይቀራሉ። አፓርታይድ ኢትዮጵያ ግድግዳዋን ማፍረስ ቅድምያ ስራ ነው። ለወያኔ እና ኦነግ በተሰራ ጥብቆ አማራ ሊያጠልቀው እይፈልግም - ገና ያቃጥለዋል።

ሰላም ከተፈለገ - የጎሳ ክልል ይፍረስ፤ የዴዴቢት የሁለትዮሽ የውስጠ-ደንብ ይቀደዳ በአዋጅ። አብይ አህመድ ሰላም ከፈለገ የጎሳ ክልል ቅራቅንቦ አፍርሶ በአዋጅ ደደቢትን አሳግዶ ይቅረብ። ከዚያ ውጭ በወንጀል ጨቅይቶ ቆሽሾ በአደባባይ መታየት ይመስላል።

Axumezana wrote:
12 May 2024, 13:17
ሰላም፥ የሚመጣው፥እያንዳንዳችን፥ በምናደርግው፥ አስተዋፅጽኦ፥ ነው። የአማራ፥ ክልል፥ አምራች፥ ነው። ነገር፥ ግን፥ ምርቱን፥ ለመሸጥ፥ ሰላምና፥ ገበያ፥ ያስፈልገዋል። ሰላምና፥ ገበያ፥ ካጣ፥ ግን፥ አማራም፥ ይራባል፤ሰላም፥ ለሁላችንም፥ አስፈላጊ፥ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 14008
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: <ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት>ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨውሲፈረጥጡ የገጣማቸው ምጥ። ዐብይ አህመድ ባህርዳር ላይ ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ሁኗል

Post by Axumezana » 12 May 2024, 13:38

ለውጥ፥ ለማምጣት፥ጠበንጃ፥ አያስፈልግም፥ ነውጥ፥ ለማምጣት፥ ግን፥ ጠበንጃ፥ ያስፈልጋል፥ ነውጥ፥ ደግሞ፥ zero sum game ነው አገርን ያጠፋል። ኢትዮጵያ፥ እንድትናወጥ፥ የሚፈልጉ፥ ደግሞ፥ እነ፥ ግብፅና፥ በእነሱ፥የሚታዘዙት፥ኢሳያሳውያንና፥ባንዳዎች፥ ናቸው፤ ጥብቆህን፥ አብረህ፥ በልክህ፥ ቀደህና፥ ሰፍተህ፥ ልበስ። የእብድ፥ጩኸት፥ የትም፥አያደርስም፤

Abere
Senior Member
Posts: 11359
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: <ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት>ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨውሲፈረጥጡ የገጣማቸው ምጥ። ዐብይ አህመድ ባህርዳር ላይ ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ሁኗል

Post by Abere » 12 May 2024, 14:07

You already tried for the last 3 decades; your TPLF dedebit sh!t did not work and it will never work. What is working is in progress, and Fano will deliver it. You are just scared off Fano. That is just the fact. Opportunism cannot change the course of reality. You had better keep calm (because TPLF has finished its run) and watch what Fano will bring. The same contagious lethal infection that caught and killed TPLF, already caught PP-OLF. So, PP-OLF is technically bedridden ( I mean town/cities ridden). PP-OLF is wheelchaired only in cities and towns, cannot walk outside of cities. To me, PP-OLF is dancing in wheelchair.
Axumezana wrote:
12 May 2024, 13:38
ለውጥ፥ ለማምጣት፥ጠበንጃ፥ አያስፈልግም፥ ነውጥ፥ ለማምጣት፥ ግን፥ ጠበንጃ፥ ያስፈልጋል፥ ነውጥ፥ ደግሞ፥ zero sum game ነው አገርን ያጠፋል። ኢትዮጵያ፥ እንድትናወጥ፥ የሚፈልጉ፥ ደግሞ፥ እነ፥ ግብፅና፥ በእነሱ፥የሚታዘዙት፥ኢሳያሳውያንና፥ባንዳዎች፥ ናቸው፤ ጥብቆህን፥ አብረህ፥ በልክህ፥ ቀደህና፥ ሰፍተህ፥ ልበስ። የእብድ፥ጩኸት፥ የትም፥አያደርስም፤

kerenite
Member
Posts: 4520
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: <ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት>ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨውሲፈረጥጡ የገጣማቸው ምጥ። ዐብይ አህመድ ባህርዳር ላይ ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ሁኗል

Post by kerenite » 12 May 2024, 14:26

Abere wrote:
12 May 2024, 12:45
< ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት> ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨው ፈርጥጠው መቅደላ ሲደርሱ አጅባር ላይ የአካባቢው አርበኛ ሲያራውጣቸው ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ነበሩ።

ሃይለስላሴ ከእቴገ መነን የተንታ- መቅደላ ተወላጅ ከሆኑት ልጆች በማፍራታቸው ከማይጨው ፈርጥጠው ሊያመልጡ ሲሉ የአጅባር እና አካባቢው ዐርበኛ ያሳድዳቸዋል። በተለይም አጫዋች መስኖ ተብሎ ከሚጠራው ወንዝ አካባቢ የሞት የሽረት ትግል ገጥሟቸው ህይወታቸውን ያተረፏቸው የእራሳቸው ታማኝ የሆኑ ስልጣን ደጅ ጠኝ ሰዎች እንደነበሩ ይነገራል።

አሁን ባህርዳር ላይ የሚታየው ትዕይንት ያን ይመስላል - አበይ አህመድን የገጠመው። አብይ አህመድ ከአማራ ተወላጅ የሆነችውን ሚስቱን አስከትሎ ባህርዳር ድልድይ ላይ በታጣቂ ታዳሚዎች ውርውር ሲል ማየት ነፍሱን በእጅ ጨብጦ እንደሆነ ግልጽ ነው። በእውነቱ ከአዳኝ ያመለጠች ሚዳቋ መስሎ ነው የሚታየው።

ለተውኔት ስራ የተዘጋጀ ትዕይንት - ሙሉ ታዳሚው የታጠቀ ንግግሩን ከማዳመጥ ይልቅ ጆሮው የተቀሰረው እራስን ከማዳን ላይ የሆነ አልሞትኩም የማለት ግልጽ ትርጉም የያዘ ነው። ከድመት አፍ ለጊዜው ያመለጠች ዐይጥ ይመስላል - ድመቱ በመጨረሻ ዐይጧን መብላቱ አይቀርም። አብይ አህመድ በባህር ዳር አይጥ ነው የመሰለው። ድምቀት የለው፤ግርማ የለው፤ ከራማው የተገፈፈ በሽንፈት ከመሰናበቱ በፊት የመጨረሻው ዕራት ንግግር።

በሌላ በኩል የአማራ ፋኖ ለአለፈው 1 ዓመት ያሳካቸውን ገድሎች ስንመለከት እጅግ የሚያስደንቅ ነው።

1ኛ) ዐብይ አህመድ የአማራ ፋኖን ከጥቁር ክላሽ እስከ ተራ ውጅግራ በ3 ቀን አስፈታዋለሁ ብሎ ለህዝብ ደነፋ፤ ለማይክ ሀመር ቃል ገባ -ለወያኔ ፈረመ። አሁን ውጤቱን ህዝብ እያየው ነው። ፋኖ የአብይ አህመድ ሰራዊትን አሸንፎ 1 አመት ዘለቀ - ማርኮም ዘመናዊ መሳሪያ ታጠቀ። ከትንሽ ሰራዊት ወደ በርካታ ክፍለ ጦሮች አደገ። በአጭር ጊዜ ውስጥ ብ ዐድን ብልጽግና ከአማራ ክልል ዋና ዋና ከተማዎች አባረረ። የአውሮፕላን በረራዎች ለብዙ ጊዜ ተሰረዘ። አሁን ፋኖ 80-90% የአማራ ግዛት ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ ነው። ብዐድን እና አብይ አህመድ በከተማ ብቻ ተወስነው ትርዒት እና ድራማ እንድያሳዩ ተወስነዋል - በመጨረሻም ትርዒቱ ይቋረጣል።

2ኛ) ከቅርብ ጊዜ ወድህ ማለትም ከ50 አመታት ወድህ በባዶ እጅ ትግል ጀምሮ በ1 አመት ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ ያመጣ ሃይል ቢኖር የአማራ ፋኖ ብቻ ነው። ለምሳሌ ወያኔ በአረብ እና በምዕራቡ አለም እየተረዳች እና እየታጠቀች 17 አመት ፈጅቶባታል - አዲስ አበባ ከ17 አመት በኋላ የገባቸው በአማራ ህዝብ ትግል ዕርዳታ ነው። ሻዕብያ ቢያንስ 50 አመታት ወስዶበታል - በግብጽ፤በአረብ አገራት በአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባዊያን ይታጠቅ፤ይረዳ የነበረ ነው። የትኋን ጉዞ ነበር የሻዕብያ ትግል። ሌላው እንድሁ ኦነግ ነው። ኦነግ በምዕራቡ እና በአረብ አገራት ለ50 አመታት እየተረዳ አንዳች ወረዳ ወይ ቀበሌ ተቆጣጥሮ አያውቅም - ምናልባት በለስ ከቀናውም ሴት ደፍሮ ባንክ ዘርፎ ገበሬ ማሳ እንደገባ ዝንጀሮ ቶሎ ፈርጥጦ ይወጣል። ኦነጋዊው አብይ አህመድ ስልጣን ያገኘው ቄሮ ዱላ ይዞ ስለጮኸ አልነበረም የአማራ ህዝብ ወያኔን ስላረታት ነው ( ወያኔ ተስፋ የቆረጠችው የወልዲያ ፋኖ ሲገርፋት ነው)። በማታለል እንጅ በመታገል ኦነግ-አብይ ስልጣን አላገኜም። ይህ ማለት ከ50 አመታት በላይ ታግለው አሁንም ምንም ድል ሳይኖራቸው አሁን ትግል ላይ ያሉትን ስናይ አማራ ፋኖ እጅግ የሚያኮራ ጄግና ነው። የፋኖ ሰራዊት ስነ-ምግባር፤ የውትድርና ብቃት፤ ጥበብ በሚሊታሪ ኮሌጆች በኮርስ ሊሰጥ የሚበቃ መሆኑን አለም እየመሰከረለት ያለ ሃይል ነው።
@ abere,

I am good follower of ethio history.

I read when lord napier was about to march to mekdella and was in its vicinity, atse tedros wrote a letter to napier showing the higher respect he has for the Christian brits and his only wish was to liberate jerusalem from the turks.

Hence, he included in his letter saying, I am offering you over 300 cows and sheep, please accept them becaue tomorrow is TINSAE.

And according to the contemporary historians, napier rejected the offer, he insisted that tedros should give up his hand and the brits will treat him and his family with respect in his response.

Ras ingida, tedrose's prime minister begged tedros to flee from the mekdella enclave thru a narrow path down the hill. Tedros said to him, you idiot the whole enclave is surrounded by the "galla" queens mestewat and werQit. Hence no chance. If they catch you, they will cut your qullla and they will consider it as a trophy.

In conclusion, tedros ordered his loyalists to save themselves and flee. He put the pistol which ironically was offered to him by Queen victoria and killed himself.

Abere
Senior Member
Posts: 11359
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: <ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ ከወለደበት፤ ተፈሪ መቅደላን ተጨንቆ አለፋት>ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከማይጨውሲፈረጥጡ የገጣማቸው ምጥ። ዐብይ አህመድ ባህርዳር ላይ ከድመት አፍንጫ ያመለጠች አይጥ ሁኗል

Post by Abere » 12 May 2024, 14:42

kerenite,

Good you read Ethiopian history. But everything you read does not mean accurate. It is true tewodros killed himself, but the account referring Meqdella was ruled by Oromo was totally false and inaccurate. There was no Oromo around Meqdella and neither is Meqdella and Tenta people Oromo. Tewordros's era is just like yesterday, if there were any Oromo one could have any remnant of Oromo enclave - I have a very good knowledge of the area. One of the problems of those old time writers such as Tekletsadik Mekuria was writing without visiting - they write sitting in Shewa. There is no Oromo called Mestawat or Worqitu (Worknesh).

In fact, Yohannes from ( Half-Gondare and Half-Tigre) was the guide to Meqdella and the one responsible for the loot of Meqedall palace.

kerenite wrote:
12 May 2024, 14:26

Post Reply