Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12629
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking! ነገሩ የተገላቢጦሽ እየሆነ ነው : ዓብይ አህመድ አማራ ክልልን ሲያፈርስ ፋኖ ልማት እና ግንባታ ጀመረ

Post by Thomas H » 19 Apr 2024, 08:27

ስዩም ይዘንጋው ድንቁ
·
መንገዱ ለጊዜው ዝግ ተደርጓል።
በአብያ ወንዝ ድልድይ ጥገና ምክንያት ነገ 10/08/2016 አም መንገድ ዝግ ነው።
ከአዲስአበባ ሞጣ ባሕርዳር መንገድ በነገው ዕለት ዝግ ነው።
በወራሪው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ከሞጣ ከተማ በተወነጨፈ ከባድ መሣሪያ ጉዳት ደርሶበት ከወርኃ ጥቅምት መጨረሻ ጀምሮ በከፊል አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው የአብያ ወንዝ ድልድይ አገር አቀፍ ተሽከርካሪዎች መተላለፊያ መንገድ ላይ እንደመሆኑና ዋና የትራንስፖርት ፍሰት የሚበዛበት ስለሆነ ከሕዝብ በተሰበሰበ ግብር በሞጣ መብረቁ ተፈራ ብርጌድ ድልድዩ ሙሉ ጥገና እየተደረገለት ይገኛል።
በመሆኑም በአብያ ወንዝ ድልድይ ጥገና ምክንያት ከአዲስአበባ ሞጣ ባሕርዳር አገር አቀፍ መንገድ በነገው ዕለት ብቻ ዝግ እንደሚሆን የሞጣ መብረቁ ተፈራ ብርጌድ ዋና አዛዥ ሻለቃ መንበሩ ጌታዬ ገልጸዋል።
መሠረተ ልማት የጋራ እንደመሆኑ በአካባቢው የሚገኘው የጠላት ጦር የ 74ኛ ክፍለጦር ሰራዊት በነገው ዕለት በተሽከርካሪ በድልድዩ ላይ እንዳይንቀሳቀስበትና እየተጠገነ የሚገኘውን መልሶ እንዳያበላሸው ዋና አዛዣችን ሻለቃ መንበሩ አስጠንቅቀዋል ።
ነገ በ11 /08/2016 ዓም የሚከፈት ይሆናል







Thomas H
Senior Member
Posts: 12629
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Shocking! ነገሩ የተገላቢጦሽ እየሆነ ነው : ዓብይ አህመድ አማራ ክልልን ሲያፈርስ ፋኖ ልማት እና ግንባታ ጀመረ

Post by Thomas H » 19 Apr 2024, 09:05

ጥያቄ አለኝ ! እውነት ፋኖ አራት ኪሎ መግባት የፈለገው ለዚህ ነው ?




Source: https://www.facebook.com/photo/?fbid=36 ... 5175959963


Post Reply