-
- Member+
- Posts: 8641
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
- Member+
- Posts: 8641
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የፕሪቶሪያ የSelam/ ስምምነት የሚባል ነገር የለም። ባንዳ መከራ እንጂ Selam/ አምጥቶ አያውቅም።
<<ባለሁለት ምላሶቹ ወያኔ በአንደኛው ምላሳቸው Selam/ የሚለውን ወደ መሬት የማይወርደውን ቃል በሁለተኛው ምላሳቸው ጦርነትን የሚሰብኩበት መንታ ምላስ ያላቸው ናቸው። ወያኔ ማለት ደግሞ ያለጦርነት መኖር የማይችል የባንዳ ስብስብ ነው።>> ((ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ))