Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 10109
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኢትዮጵያኖች ለአገር ከተጠሩ፣ አንዴም አያመናቱም፣ ከገልቶዎች በስተቀር።

Post by DefendTheTruth » 12 May 2024, 12:31

ኢትዮጵያኖች ለአገር ከተጠሩ፣ አንዴም አያመናቱም፣ ከገልቶዎች በስተቀር።

አፄ ሚኒልክ ተነሱ ስሉዋቸዉ፣ ሆይ ብለዉ ተነስቶዋል፣ አደዋን እዉን አድርጎዋል፣

አፄ ኃይለስላሴ ተነሱ ስሉዋቸዉ፣ ተነስቶ ለአገር ነፃነት ተሞወል፣ በዱር በገደሉ ገብቶ ጣላትን አሳፍሮ አባሮዋል።

ጓድ መንገስቱም መጡ ና ተነሱ አሉዋቸዉ፣ እነሱም ተነሱ ና ኢትዮጵያን ለመድፈር የቋጠዉን ሲያድባሬን አሳፍሮ መልሶታል፣ ትምህርት ሰጥቶታል።

ታጋይ መለስም መጡ ና ተነሱ አሉዋቸዉ፣ እነሱም ተነሱ ና የሕዳሴዉን ግድብ እዉን ለማድረግ ተረባርቦዋል።

ዶክተሩም መጡና ተነሱ አሉዋቸዉ፣ እነሱም ተነሱ ና ፅዱ ኢትዮጵያን እዉን ለማድረግ ተረባርቦዋል፣ ከታቀደዉ በላይ በ3 እጥፍ ገንዘብ አዋጥቶዋል።

ኢትዮጵያን ለመቀየር ወደ ኋላ የምል የለም፣ ከገልቶዎቹ በስተቀር።

eden
Member+
Posts: 9299
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 12 May 2024, 12:59

ያለፉ መሪዎችን ቀስቅሶ፣ አረመኔ መንግስትን የሌለ ገፅታ ለመስጠት መፍጨርጨር

ድንቄም የገፅታ ግንባታ

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 10109
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኢትዮጵያኖች ለአገር ከተጠሩ፣ አንዴም አያመናቱም፣ ከገልቶዎች በስተቀር።

Post by DefendTheTruth » 12 May 2024, 15:17

Noble Amhara wrote:
12 May 2024, 12:43
It means Ethiopia's own Golden Gate Bridge of California or London's Tower Bridge.

Well, still we have the Geltus among us, they were with us, they are with us and they will be with us.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 10109
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re:

Post by DefendTheTruth » 12 May 2024, 15:25

eden wrote:
12 May 2024, 12:59
ያለፉ መሪዎችን ቀስቅሶ፣ አረመኔ መንግስትን የሌለ ገፅታ ለመስጠት መፍጨርጨር

ድንቄም የገፅታ ግንባታ
የቸኮለ ጅብ ቀንድ ይነክሳል አሉ፣ ነገሩን እንኳ ለመገንዘብ ጊዜህን መዉሰድ አልቻልክም፣ ጥድፍያዉ አያድርስ ነዉ ና። እየተጣደፍክ ትኖራለህ። ነገሩ ስለመንግስት ሳይሆን፣ ስለሕዝብ ነዉ፣ የጥድፊያዉ ጅብ!

መንግስታት ይመጣሉ፣ ይሄዳሉ፣ ሕዝብ ና ባሕሉ ግን ሕያዉ ናቸዉ፣ ጥድፉ ጅብ!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11824
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ኢትዮጵያኖች ለአገር ከተጠሩ፣ አንዴም አያመናቱም፣ ከገልቶዎች በስተቀር።

Post by Noble Amhara » 12 May 2024, 18:22

DefendTheTruth wrote:
12 May 2024, 15:17
Noble Amhara wrote:
12 May 2024, 12:43
It means Ethiopia's own Golden Gate Bridge of California or London's Tower Bridge.

Well, still we have the Geltus among us, they were with us, they are with us and they will be with us.
The so called dagne walle was singing for ENDF in 2020

Preview his song

Post Reply