ትላንትና ዛሬ እዚህ ፎረም ላይ የኤርትራ፣ ትግራይና አማራ ተወላጆች ስለ ግእዝ ፊደል ሞቅ ያለ ውይይት እያደረጉ ነው ።
(1) ለመሆኑ 'ፊደል' የሚለው ቃል ትርጉሙ ምን ማለት ነው?
(2) ፊደልን የፈጠረው ወይም የቀረጸው ማነው?
(3) ፊደል የተቀረጸው መቼ ነው?
(4) ፊደል የት ቦታ ነው የተቀረጸ ወይም የተጀመረው?፤
ሆረስ ነኝ
መልካም ውይይት!
-
- Senior Member
- Posts: 12635
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: ፊደል ምን ማለት ነው?
ፊደል የሚለውን ቃል የፈጠሩት የጥንት ማያውያን ናቸው። በላቲን አሜሪካ Spanish conquest ከመደረጉ በፊት የነበረው ገናና ስልጣኔ Mayan civilization ይባላል።
በጥንት ማያ ቋንቋ ፊ የሚለው ፊልምን አመላካች ሲሆን ደ ደግሞ ደም መላሽነትን የሚያመላክት የፊደላት መግቢያ ሲሆን ል ደግሞ ማያውያን ልብዳህ ብለው የሚሳደቡ ሕዝቦች ስለነበሩ ነው። የታሪክ ተመራማሪዎች f@ck you የሚለውን ቃል ማያዎች ልንጭህ ብለው ይጠቀሙበት ነበር ብለው ፅፈዋል።
ኋላም የኪውባው አብዬተኛ ይህንን ጥንተ ቃል በመረዳት ፊደል ካስትሮ ብሎ ራሱን ሰይሟል። ትርጉሙም
ፊ - ፊልም ላሳይህ
ደ - ደም ስመልስ
ል - ልንጭህ።
ፊደል በጥቅሉ ኢምፓርያሊዥምን በዚህ መልኩ እየተሳደበ ሪቮሊሽናሪ ሆና ኩባን ነፃ አውጥቷል።

- Member+
- Posts: 6918
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ፊደል ምን ማለት ነው?
Brother Misraq
This is 100% correct,I could not agree more. It's Fedel Castro that made it, even though he is less than 100 year old by now

Misraq wrote: ↑24 Apr 2024, 00:44ፊደል የሚለውን ቃል የፈጠሩት የጥንት ማያውያን ናቸው። በላቲን አሜሪካ Spanish conquest ከመደረጉ በፊት የነበረው ገናና ስልጣኔ Mayan civilization ይባላል።
በጥንት ማያ ቋንቋ ፊ የሚለው ፊልምን አመላካች ሲሆን ደ ደግሞ ደም መላሽነትን የሚያመላክት የፊደላት መግቢያ ሲሆን ል ደግሞ ማያውያን ልብዳህ ብለው የሚሳደቡ ሕዝቦች ስለነበሩ ነው። የታሪክ ተመራማሪዎች f@ck you የሚለውን ቃል ማያዎች ልንጭህ ብለው ይጠቀሙበት ነበር ብለው ፅፈዋል።
ኋላም የኪውባው አብዬተኛ ይህንን ጥንተ ቃል በመረዳት ፊደል ካስትሮ ብሎ ራሱን ሰይሟል። ትርጉሙም
ፊ - ፊልም ላሳይህ
ደ - ደም ስመልስ
ል - ልንጭህ።
ፊደል በጥቅሉ ኢምፓርያሊዥምን በዚህ መልኩ እየተሳደበ ሪቮሊሽናሪ ሆና ኩባን ነፃ አውጥቷል።
-
- Senior Member+
- Posts: 31214
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ፊደል ምን ማለት ነው?
አቶ union,
የግእዝ ፊደል (የድምጾች ምልክት) እና ፊደል ካስትሮ (የሰው ስም) ምንም የሚያገናኛቸው ነገር የለም። የካስትሮው ፊደል የላቲን ቃል ሲሆን ፈደረ (ፈደለ) ይባላል፤ ትርጉሙ ፌይዝ፣ መተማመን፣ ማመን ማለት ሲሆን ዛሬ ፌዴሬሽን የተባለው ቃል የመጣበት ነው ። ውስጠ ትርጉሙ በቃል ኪዳን የተማመኑ ሰዎች ወይም በቃል ኪዳን መተማመን ማለት ነው ።
የድምጽ ምልክቱ ግ እ ዝ ፊደል ከዚያ ፍጹም የተለየ ትርጉም አለው ። ሌሎች ሃሳባቸውን እስከ ሚሰጡ አልገልጸውም።

- Posts: 10127
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፊደል ምን ማለት ነው?
የአማራዉ ጭምብል እንዲህ ተነስቶ በአንዴ ድፍት? ወይ ጉድ!Misraq wrote: ↑24 Apr 2024, 00:44ፊደል የሚለውን ቃል የፈጠሩት የጥንት ማያውያን ናቸው። በላቲን አሜሪካ Spanish conquest ከመደረጉ በፊት የነበረው ገናና ስልጣኔ Mayan civilization ይባላል።
በጥንት ማያ ቋንቋ ፊ የሚለው ፊልምን አመላካች ሲሆን ደ ደግሞ ደም መላሽነትን የሚያመላክት የፊደላት መግቢያ ሲሆን ል ደግሞ ማያውያን ልብዳህ ብለው የሚሳደቡ ሕዝቦች ስለነበሩ ነው። የታሪክ ተመራማሪዎች f@ck you የሚለውን ቃል ማያዎች ልንጭህ ብለው ይጠቀሙበት ነበር ብለው ፅፈዋል።
ኋላም የኪውባው አብዬተኛ ይህንን ጥንተ ቃል በመረዳት ፊደል ካስትሮ ብሎ ራሱን ሰይሟል። ትርጉሙም
ፊ - ፊልም ላሳይህ
ደ - ደም ስመልስ
ል - ልንጭህ።
ፊደል በጥቅሉ ኢምፓርያሊዥምን በዚህ መልኩ እየተሳደበ ሪቮሊሽናሪ ሆና ኩባን ነፃ አውጥቷል።
-
- Member+
- Posts: 6918
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ፊደል ምን ማለት ነው?
Horus
I was there when Fedel castro created it
We cant take you serious on this because you dontknow what you are talking about. Castro created Fedel
Hint: the first country that created
ፊደል is Tewahido! Period!
Hint: ተዋህዶ ሀገር ነች ብሏል የብሬ የጋላ ጌታ
I was there when Fedel castro created it
We cant take you serious on this because you dontknow what you are talking about. Castro created Fedel
Hint: the first country that created
ፊደል is Tewahido! Period!
Hint: ተዋህዶ ሀገር ነች ብሏል የብሬ የጋላ ጌታ
-
- Senior Member+
- Posts: 31214
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ፊደል ምን ማለት ነው?
ዩኒየን
እኒኮ ላንተ አይደለም የምጽፈው! የምር ለሚማሩና ለሚመራመሩ ነው ። ሂድና በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉትን ውይይቶች ስንት ሺ ታዳሚ እንደ ሚያነበው ተመልከት ። ስለዚህ ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ ነው ።
-
- Member+
- Posts: 6918
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ፊደል ምን ማለት ነው?
Exactly, i am well aware and i will not let you lie.
I said you do not know what you are talking about! So i will not take you serious on this matter because you are making stuff up
I say facts, you say opinions
I joke around and say Castro created Fedel. Obviously Amaharic alphabet is 6000 years old. Geez died 6000 years ago when Amharic was created, buddy
Everyone used to speak Geez prior ro Amaharic alpahbet was created. Tewahido decided not use Geez by the public. It was a decision
I said you do not know what you are talking about! So i will not take you serious on this matter because you are making stuff up
I say facts, you say opinions
I joke around and say Castro created Fedel. Obviously Amaharic alphabet is 6000 years old. Geez died 6000 years ago when Amharic was created, buddy
Everyone used to speak Geez prior ro Amaharic alpahbet was created. Tewahido decided not use Geez by the public. It was a decision
-
- Senior Member
- Posts: 12635
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: ፊደል ምን ማለት ነው?
Well said brother union. ወንድማችን ሆረስን ሁለታችንም "ማኔ ተቄል ፋሬስ" ብለነዋል:: አየንህ መዘንንህ ቀልለህ አገኘንህ::union wrote: ↑24 Apr 2024, 15:22Exactly, i am well aware and i will not let you lie.
I said you do not know what you are talking about! So i will not take you serious on this matter because you are making stuff up
I say facts, you say opinions
I joke around and say Castro created Fedel. Obviously Amaharic alphabet is 6000 years old. Geez died 6000 years ago when Amharic was created, buddy
ስኩኒዎች ቤት ለማለት ገዛ ይላሉ ስል ገዛ የጥንት የግብጾች ቃል ነው ትርጉሙም ቤት ነው ያለው ወንድማችን ሆረስ አፉን እያምዋሸ ነው፥፥ ዳሩ ግን ገዛ ጣልያንኛ እና ከጣልያን የተማሩት ቃል ነው፥፥ ስለዚህ ወንድማችን ሆረስ የአብይ ብጤ ሁሉን አውቃለሁ ወፈፌ መሆኑን ደርሰንበታል::