ጠ/ሚ አብይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ህዝብን ምን ያህል እየተጠቀመ መሆኑን መፈተሽ ያስፈልገዋል ብለዋል

ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በትላንትናው እለት ከሚኒስቴሮቻቸው ጋር ባደረጉት ስብሰባ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ህዝቡን ምን ያህል እየጠቀመ መሆኑን መፈተሽ ያስፈልጋል ብለዋል። ዝርዝሩን ያዳምጡ ↓