የድምፃዊ ኮይሻ ሴታ አስተዋፅዖ ለወላይታ ባህል

በ1984 ዓ/ም ነበር  ኮይሻ የወላይታ ባህላዊ ሙዝቃዎችን ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮ ሙዚቃ ቤት አማካኝነት በካሴት በማሳተም ለአድማጮች ጆሮ ያደረሰዉ። ድምፃዊ ዓለማየሁ ዛሳ  ኮይሻ የመጀመርያ ካሴቱን ካሳተመበት ጀምሮ እስከ 2006 ዓ/ም የቅርብ የስራ ባልደረባዉ እንደነበር ይናገራል።