ውይይት ከአቶ አንዷለም አራጌ ጋር 

በቅርቡ ከእስር የተለቁቁት የቀድሞ የአንድነት ለፍትሕ እና ለዴሞክራሲ (አንድነት)ምክትል ሊቀመንበር  አቶ አንዷለም አራጌ  ሰሞኑን ጀርመን  እየጎበኙ ነው። አቶ አንዱአለም ከፍራንክፈርት ቆይታቸው በኋላ ትናንት በርሊን በደረሱበት ጊዜ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን፣ በዚያ ከሚገኘው የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ጋር ተወያይተዋል።