ኤርትራ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ቃታር ተቃዋሚዎቼን በመደገፍ እየዶለቱብኝ ነው አለች

የኤርትራ መንግሥት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ቃታር ተቃዋሚዎቼን በመደገፍ እየዶለቱብኝ ነው አለች፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ክሱን አስተባብሏል፡፡