በአፋር ክልል አመፅ እየተካሄደ መሆኑንና ሰዎች መታፈናቸውን፣ ለእስራት መዳረጋቸውን ለአሜሪካ ድምጽ የደረሰው መረጃ ጠቁሟል

በአፋር ክልል አመፅ እየተካሄደ መሆኑንና ከዚያም ጋር በተያያዘ ሰዎች መታፈናቸውን፣ ለእስራት መዳረጋቸውን በመግለጽ የደረሰን መረጃ ጠቁሟል። መረጃውን ያደረሰን፣ የቤልጂጉ አፋር ኢንፎርሜሽን ማዕከል ሲሆን፣ በቅድሚያም በተሰጠን የስልክ ቁጥር ወደዚያው ደውለን ኃላፊውን አግኝተናል። ዝርዝሩን … ↓