በአዲስ አበባ የወተት እጥረት አሳሳቢ ሆነ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2010) በአዲስ አበባ የወተት እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ። ፋይል መስተዳድሩ እጦቱ የተከሰተው የከብቶች መኖ አቅርቦት ካለመኖሩ ጋር በተያያዘ መሆኑን አስታውቋል። በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የወተት አቅርቦት እጥረት መከሰቱን ነው የመዲናይቱ አዲስ አበባ ነዋሪዎች የተናገሩት። እጥረቱን