የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ግድያ የመገናኛ ብዙሃንን ቀልብ መሳቡ ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2010)ትላንት የተገደሉት የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ የዲፒ ከማራ ግድያ የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንን ትኩረት መሳቡ ታወቀ። ቁጥር አንድ ባለጸጋ የሆኑት የሚስተር አሊኮ ዳንጎቴ ንብረት የሆነው ዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ከሁለት ኢትዮጵያውያን ጋር የተገደሉት ትላንት ከቀትር በኋላ