የረመዳን ጾም ተጀመረ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9 /2010) 1 ሺህ 439ኛው የረመዳን ጾም ዛሬ በመላው ዓለም ተጀመረ። የኢትዮጵያ  ሙስሊሞች የረመዳንን ጾም  ሰደቃ በማብዛት፣ የታመሙትን በመጠየቅና ከተቸገረው ጎን በመሆን ሃይማኖታዊ ግዴታቸውን እንዲወጡ የሃይማኖት አባቶች ጠይቀዋል። የጾም ወቅቱ ከሚፈቅዳቸው በጎ ምግባራት ጎን ለጎን ሙስሊሙ ማህበረሰብ ማህበራዊ