የናይጀሪያዊው ባለሀብት የዳንጎቴ ሲሚንቶ የኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅ እና ሁለት ኢትዮጵያውያን የሥራ ባልደረቦቹ በአሰቃቂ ሁኔታ ስለመገደላቸው ዋናው መስሪያ ቤት ማብራሪያ ሰጠ

የናይጀሪያዊው ባለሀብት የዳንጎቴ ሲሚንቶ የኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅ እና ሁለት ኢትዮጵያውያን የሥራ ባልደረቦቹ በአሰቃቂ ሁኔታ ስለመገደላቸው ዋናው መስሪያ ቤት ማብራሪያ ሰጠ (ኢሳት ዜና ግንቦት 09 ቀን 2010 ዓ/ም) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በበኩላቸው በተፈጸመው ግድያ ሀዘናቸውን መግለጻቸው ተነግሯል። የድርጅቱ የማርኬቲንግ