በጉጂ ዞን የተፈናቀሉት የጌዲዮ ተወላጆች እስካሁን እርዳታ አልደረሰላቸውም

በጉጂ ዞን የተፈናቀሉት የጌዲዮ ተወላጆች እስካሁን እርዳታ አልደረሰላቸውም (ኢሳት ዜና ግንቦት 09 ቀን 2010 ዓ/ም) ከ100 ሺ በላይ የሚሆኑ የጌዲዮ ተወላጆች ከጉጂ ዞን ተፈናቅለው ገደብ ከተማ እየገቡ ቢሆንም፣ እስከዛሬ ድረስ እርዳታ አለመቅረቡን የከተማዋ ምንጮች ገልጸዋል። ተፈናቀዮች ዛሬም ድረስ ከገጠር ወደ