የሃረማያ ዩኒቨርስቲ ፕረዚዳንት ፕ/ር ጨመዳ ፊኒንሳ ስልጣን ለቀቁ

የሃረማያ ዩኒቨርስቲ ፕረዚዳንት ፕ/ር ጨመዳ ፊኒንሳ ስልጣን ለቀቁ (ኢሳት ዜና ግንቦት 09 ቀን 2010 ዓ/ም) የሃረማያ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጨመዳ ፊኒንሳ የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤያቸው ተቀባይነት በማግኘቱ ከኃላፊነት ተስተዋል ። ፕ/ር ጨመዳ ሃላፊነታቸውን ለመልቀቅ ለምን እንደፈለጉ በግልጽ ባይታወቅም፣ ከዩኒቨርስቲው ቦርድ ሰብሳቢ