ትናንት ማምሻውን በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ከተማ በ06 ቀበሌ በሚገኘው ደዌ ተቅዋ መስጂድ ግጭት ተፈጥሮ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ።

ትናንት ማምሻውን በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ከተማ በ06 ቀበሌ በሚገኘው ደዌ ተቅዋ መስጂድ ግጭት ተፈጥሮ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ። (ኢሳት ዜና ግንቦት 09 ቀን 2010 ዓ/ም) ምንጮቻችን ከሥፍራው እንደዘገቡት በእለቱ በስፍራው ለሶላት የመጡ ሙስሊሞች ለሁለት የተከፈሉ ሲሆን፣ የዚህም