“እንደምፈታ ያወቅኩት ባለፈው መስከረም ነበር” አንዷለም አራጌ

የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት ለዓመታት በእሰር ላይ የቆየው ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ በቅርቡ ከተለቀቁት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ነው።