ኢትዮ ቴሌኮም… ወዴት? ወዴት?

መንግሥት ገንዘብ የሚታፈስበት እንደሆነ ከሚናገርለት የቴሌኮም አገልግሎት ውስጥ የኢንተርኔት አገልግሎትን እንዲያቀርቡ ለ8 ድርጅቶች ፈቃድ ሰጠቷል። ኢትዮ ቴሌኮም ዘርፉን ወደ ግል ለማዞር እየሰራ ይሆን?