ጥቃት የተፈጸመበት ታዳጊ ባህር ዳር ደርሷል

ከቀናት በፊት ማንነቱ ያልታወቀ ግለሰብ በአማራ ክልል ተወላጅ ታዳጊ ላይ ጥቃት በመሰንዘር ከፍተኛ ጉዳት አድርሶበት ነበር። ታዳጊው ለቀናት በፓዌ ሆስፒታል ከቆየ በኋላ ትናንት ማምሻውን ባህር ዳር ፈለገ ህይወት ሆስፒታል ደርሷል።