አዲሷ የአሜሪካ የሰላዮች አለቃ

የአሜሪካው የስለላ መሥሪያ ቤት ሲአይኤ ከተመሠረተ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት አለቃ አግኝቷል። ፕሬዝደንት ትራምፕ በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው ጂና ሃስፕል የሲአይኤ ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን አስታውቀዋል።