የማለዥያ ፖሊስ ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ ውድ ንብረቶችን ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ቤት ያዘ

ፖሊስ ድንገተኛ ብርበራውን ያደረገው ያደረገው ከማሌዥያ መንግሥት ፈንድ የሙስና ቅሌት ጋር በተያያዘ ሲሆን ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ ውድ ንብረቶችን ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ቤት መያዝ ችሏል።