ሳውዲ ኢትዮጵያውን እስረኞችን ልትፈታ ነው

የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ኢትዮጵያውን እስረኞችን ለመፍታት ዝግጁ ነኝ አለ። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በሳዑዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብዱላዚዝ ሳውድ በተደረገላቸው ግብዣ በሳዑዲ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው።