በኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ እየተዛመተ እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

የዓለም ጤና ድርጅት በሽታውን ለመቆጣጠር ጥረት ቢያደርግም አሁንም ወደ በዲሞክራቲ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከተማ እየተሰራጨ ነው።