“ዘላቂ ነገር ለትውልድ ለማትረፍ እርቅ ወሳኝነት አለው” – እስክንድር ነጋ

“በደል ቢደርስብኝም ወደኋላ መመልከት የለብኝም።”
“ዘላቂ ነገር ለትውልድ ለማትረፍ እርቅ ወሳኝነት አለው።” – እስክንድር ነጋ

ጋዜጠኛና የመብቶች ተከራካሪ እስክንድር ነጋ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ እነሆ ያዳምጡ።