የብሪታንያው ልዑል ጋብቻ

በበርካታ ብሪታንያውያን ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የልዑል ሃሪ እና የአሜሪካዊቷ ተዋናይት ሜጋን ማርክል የጋብቻ ስነ ስርዓት ዛሬ ተከናውኗል። ከመላው ዓለም የመጡ ከ120 ሺህ በላይ የንጉሳውያን ቤተሰብ አፍቃሪዎች ይህን ስነ ስርዓት በቦታው ተገኝተው የተከታተሉት ሲሆን ከ2 ቢሊዮን በላይ ህዝብ ደግሞ በቀጥታ