ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ይጓዝ የነበረ ኢትዮ ባስ ምክንያቱ ባልታወቀ በተነሳ የእሳት አደጋ ጋየ ::

 

ኢትዬ ባስ በእሳት ጋየ!!

ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ይጓዝ የነበረ ኢትዮ ባስ ምክንያቱ ባልታወቀ በተነሳ የእሳት አደጋ ጋየ :: ከዚህ አደጋ 51 ሰዎች ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው ተርፈዋል ።