የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) በይፋ ተመሰረተ

የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) ዛሬ ግንቦት 12 ቀን 2010 ዓ.ም የመስራች ጉባኤ አደረገ።