የኢትዮጵያ መለያው የሙዚቃ ቅኝት

በአንዳንዶች ዘንድ እንደ “ኢትዮጵያ መለያ”  ይወሰዳል። ሌሎች ኢትዮጵያዊነትን ገላጭ ሲሉ ያሞካሹታል። የተወሰኑ ሙዚቀኞች ሀገርኛ ቀለሙን ይበልጥ ለማጎላት “የዶሮ ወጥ ቅኝት” ይሉታል – አንቺ ሆዬ የሙዚቃ ቅኝትን።