ዉይይት፦ «አዲስ አበባ ጠብቁን» – ኦዴግ

ለተጨማሪ «ድርድር እና ለሰላማዊ ትግል» ኢትዮጵያ ለመግባት መወሰኑን አስታዉቋልም።ኦዴግ በዉሳኔዉ ከፀና ከ1983 ወዲሕ እንደ ፓርቲ ከዉጪ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት የመጀመሪያዉ የፖለቲካ ማሕበር ይሆናል።