ፎቶ ግራፍን እንደ ታሪክ መንገሪያ

ማርታ ታደሰ ፎቶ ግራፍን ማንሳት ከልጅነቷ ጀምራ የተካነችበት ሙያዋ ነው። ፎቶን በምክንያት የምታነሳው ማርታ በፎቶዎቿ ያለ አድልኦ የሁሉንም ወገን ታሪክ ለማሳየት እንደምትጥር ትናገራለች