የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ማስጠንቀቂያ ምን ያህል ተጨባጭ ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በውጭ ሃገር ባንኮች ገንዘብ ያስቀመጡ ባለስልጣናትን ማስጠንቀቃቸው ቀደም ሲል የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ከመምራታቸውና በአለም አቀፍ ስምምነቶች መሰረት መረጃው የሚገኝበት አግባብ ከመኖሩ አንፃር ተጨባጭ መሆኑ ተገልጿል።