የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በውሃ ችግር ምክንያት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በውሃ ችግር ምክንያት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ (ኢሳት ዜና ግንቦት 13 ቀን 2010 ዓ/ም) የኮምቦልቻ ግቢ ተማሪዎች ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2010 ዓም በሰልፍ በመውጣት የውሃ ችግራቸው እንዲቃለል ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ የሚጠጣ ውሃ እንኳን በበቂ