ሰምና ወርቅ – ክፉ ቢናገር ተቆጥቶ፣

ክፉ ቢናገር ተቆጥቶ፣
ጠላትህ ደሙ ፈልቶ፣
እሱም እንዳንተ ሰው ነው፣
እረ ተው ሰብቀህ አትውጋው።


ፍቺውን የምታውቁ ኮሜንት ላይ ጻፉ

ከMereja.com የስነ-ጽሁፍ ክፍል