የሲአይኤ ዳይሬክተር ጂና ሃስፐል ሥራ ጀመሩ

የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ተቋም – ሲአይኤ የመጀመሪያዪቱ ሴት ዋና ዳይሬክተር ጂና ሃስፐል ዛሬ ቃለ-መሃላ ፈፅመው ሥራ ጀመሩ።