የዓለም የጤና ድርጅት የኮንጎ ኢቦላ ወረርሽኝን በተመለከተ ሪፖርት አወጣ

የዓለም የጤና ድርጅት በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በሕዝብ ላይ በብሄራዊ ደረጃ ሊያደርስ የሚችለውን አደጋ አስመልክቶ የደረሰበትን ግምገማ “ከከፍተኛ ወደ በጣም ከፍተኛ” አሳድጎታል።