ዚምባብዌ የኮመንዌልዝ አገራትን ለመቀላቀል ጥያቄ አቀረበች

የረጅም ጊዜ ፕሬዚዳንት የነበሩትን ሮበርት ሙጋቤን የተኩት ምናንጋግዋ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንደሚፈልጉ በተደጋጋሚ መግለፃቸውን ተከትሎ፤ የኮመንዌልዝ አገራትን ለመቀላቀል ጥያቄ አቅርበዋል።