በናይጀሪያ መቶ ተማሪዎች ለህገ ወጥ ዝውውር ተዳረጉ

በናይጀሪያ የሚደረገው የሰዎች ህገወጥ ዝውውር አሳሳቢ መሆኑ እየተነገረ ሲሆን በቅርቡም መቶ ተማሪዎች በሊቢያ በኩል እንደጠፉ ተገልጿል።